cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Environmental protection club(EPC)

"Join hands, save the lands: Be the change for environmental protection!"

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
232
مشترکین
+124 ساعت
+97 روز
+1730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ዛሬ ማለትም 22 የመጨረሻ ቀን ነው። ክፍያውን በቶሎ አጠናቃችሁ እንዲሠራ።
نمایش همه...
ስማችሁ እዚህ ውስጥ ያለ የ environmental protection club, active member ተማሪዎች በሙሉ የ እውቅና ወረቀቱን ለማሰራት የሚሆን 50 birr ከታች በተቀመጠው አካውንት በማስገባት ፣ያስገባችሁበትን ደረሰኝ screenshot በማድረግ ዛሬ ማለትም በቀን  21 እስከ ምሽቱ  4 ሰአት መላክ ትችላላችሁ።
1000532889581 Mubarak Dula Beshir
User name 👉@Champagne_poet ደረሰኙን screenshot በማድረግ በዚህ ይላኩ።👆
ማሳሰቢያ ደረሰኙን PICTURE ያላከ ተቀባይነት የለውም ።
نمایش همه...
👍 1
No-WPS Office (1).docx0.10 KB
ስማችሁ እዚህ ውስጥ ያለ የ environmental protection club, active member ተማሪዎች በሙሉ የ እውቅና ወረቀቱን ለማሰራት የሚሆን 50 birr ከታች በተቀመጠው አካውንት በማስገባት ፣ያስገባችሁበትን ደረሰኝ screenshot በማድረግ ዛሬ ማለትም በቀን  21 እስከ ምሽቱ  4 ሰአት መላክ ትችላላችሁ።
1000532889581 Mubarak Dula Beshir
User name 👉@Champagne_poet ደረሰኙን screenshot በማድረግ በዚህ ይላኩ።👆
ማሳሰቢያ ደረሰኙን PICTURE ያላከ ተቀባይነት የለውም ።
نمایش همه...
No-WPS Office.docx0.10 KB
No-WPS Office.docx0.10 KB
ለ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ
ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ክበቡ ንቁ ተሳትፎ ለነበራቸው ተማሪዎች የእውቅና ወረቀት ሊሰጥ ስለሆነ በዚህ ስም ዝርዝር ውስጥ ያላችሁ ፣ ስማችሁ የተፃፈበትን ተራ ቁጥር እንዲሁም የ ID photo በማያያዝ ከታች በተጠቀሰው "user name " ከዛሬ ማለትም ከ ቀን 13-16(ሰኔ) ባሉት ቀናት ውስጥ ላኩ። @ttaostaos
ማሳሰቢያ👉 ክበብ ባዘጋጀው ዝግጅት ላይ ያልነበራችሁ አይመለከትም ።
نمایش همه...
👍 2
ለ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ
ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ክበቡ ንቁ ተሳትፎ ለነበራቸው ተማሪዎች የእውቅና ወረቀት ሊሰጥ ስለሆነ በዚህ ስም ዝርዝር ውስጥ ያላችሁ ፣ ስማችሁ የተፃፈበትን ተራ ቁጥር እንዲሁም የ ID photo በማያያዝ ከታች በተጠቀሰው "user name " ላኩ። @ttaostaos
ማሳሰቢያ👉 ክበብ ባዘጋጀው ዝግጅት ላይ ያልነበራችሁ አይመለከትም ።
نمایش همه...
Environmental Protection Club ውሰጥ የተመራቂ ተማሪዎች ቦታ ተክቶ አዲስ ኮሚቴ ለመምርጥ ይፈልጋል !! 1. ም/ፕሬዘዳንት 2. ፀሐፊ 3. በጎ አድራጎት 4. ኦዲተር 5. የህዝብ ግኑኝነት 6. የቡድን መሪ 7. ቤተ-ሙከራ በነዚህ ቦታዎች ለኮሚቴነት መወዳደር የምትችሉ ሲሆን ለመወዳደር ፍላጎቱ ያላችሁ ተመሪዎች ከታች ያለትን መስፈርት ማሟላት ይጠበቅባችሁል። ➮ ከአንድ ገፅ ያልበለጠ የማነቃቂያ ፀሁፍ። ➮ በክበባችን ንቁ ተሳትፎ የነበራችሁ። ➮ ከተለያዩ ክበብ የምስክር ወረቀት ያላችሁ። መወዳደር የምትችሉ እንደሆነ እየገለፅን ከዛሬ 12/10/2016 እሰከ 15/10/2016 ድረስ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል። 👇👇👇👇👇👇👇 @zewuditu12
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.