cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

✍️የኢልም ገበታ

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
211
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
🎈አንዳንዴ…ስትጠፊ እንጂ ምን ያህል ጥሩ እንደሆንሽ አያውቁም፣ አንዳንዴ…ስትቀየሪ እንጂ ምን ያህል ደግ እንደሆንሽ አይረዱም፣ አንዳንዴ…ስትሞች እንጂ ምን ያህል  ደጋፊያቸው እንደሆንሽ አያስተዉሉም።  የሆነ ግዜ ግን ከጎናቸው ስትጠፊ ያች ልጅ እኮ ጠፋች ይላሉ ፤ ዝም ብለሽ ሥራሽን ሥሪ!! = https://t.me/yeilm_gebeta10
نمایش همه...
👍 1
አስተዋይ ለሆነ 🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን t.me/abu_fewzan_abdu_shikur t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
نمایش همه...
2.10 MB
نمایش همه...
ሒጃብ‼️ ▬ ▬ ▬ ~ብዙዎች ሒጃብ ያልሰለጠነ «Old Style» ነው ይሉናል። ተራቁቶ መሄዱ ግን ዘመኑ የዋጀው የነፃነትና የማህበረሰብ ዕድገት እንደሆነ ሊሰብኩን ይሞክራሉ። ዘወር ይሉና ደግሞ ጥንት በጋርዮሽ ዘመን ሰዎች ራቁታቸውን ይሄዱ ነበር ይሉናልi ታዲያ የትኛው ነው «Old Style?» ጥንት የድንጋይ ዘመን ህዝቦችም ይሁኑ አሁን ከስልጣኔ ርቀው የሚኖሩ «ዘላኖች» ዋነኛ መለያቸው ተራቁተው መሄዳቸው ነው። : እነዚህ «Modern» ነን የሚሉ ሰዎች የጥንቱን አለባበስ መልሰው አደሱት እንጅ ያሳደጉት ሰልጣኔ የለም። በተመሳሳይ ጭፈራም ዳንኪራም ጥንት የነበረ ልማድ እንጅ ዘመናችን ያመጣው ስልጣኔ አይደለም። ይልቁንም ሒጃብ ያልሰለጠነውን የጃሂሊያን ስርዓት የገራ በመሆኑ ዘመን የማያልፍበት የተላቀና የተከበረ አለባበስ ነው። ሴቶቻችንን በዚህ ሞገስ ባለው መጠበቂያ ያከበራቸው ጌታ ምስጋና የተገባው ነው። ከደርስ የተወሰዴ! ~ https://t.me/Asselefya_39
نمایش همه...
ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡- ☞ልብን የሚያበላሹ አምስት ነገሮች፡- · ከሰዎች ጋር ከመጠን በላይ የሆነ መቀላቀል (መተፋፈግ) · ከመጠን በላይ መብላት · ከመጠን በላይ እንቅልፍን መተኛት · ከአላህ ሌላ በሆነ አካል ላይ መንጠልጠል · (አላስፈላጊ ወይም ከንቱ) ምኞት ናቸው። 📚(مدارج السالكين  || 1/451)
نمایش همه...
ኢልምን ከመማር ወደ ኋላ የሚያደርጉ ሁለት ነገራቶች
نمایش همه...
ሀያእ እና ተከቡር.mp34.92 KB
ደስተኛ ሂዎት 1 🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን              ይቀጥላል... t.me/abu_fewzan_abdu_shikur t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
نمایش همه...
ደስተኛ ሂዎት 1.mp38.66 MB
ድልድይ አትሁን 🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን t.me/abu_fewzan_abdu_shikur t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
نمایش همه...
ድልድይ አትሁን ..mp32.36 MB
﴿يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ذَلِكَ أَدْنَى أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ وَكَانَ اللهُ غَفُورًا رَّحِيمًا﴾. «اللَّهُمَّ أبْرِمْ لِهَذِهِ الأُمَّةِ أمْرًا رَشَدًا يُعَزُّ فِيهِ وَلِيُّكَ وَيُذَلُّ فِيهِ عَدُوُّكَ وَيُعْمَلُ فِيهِ بِطَاعَتِكَ وَيُتَنَاهَى فِيهِ عَنْ مَعْصِيَتِكَ».
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.