cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ልዩ ስፖርት በኢትዮጵያ™

🚨ስፖርታዊ መረጃዎች ________________________________ ➪ || የሀገር ውስጥ መረጃዎች ➪ || የሀገር ውስጥ ጨዋታዎች ➫ || የሀገር ውስጥም የውጪም የጨዋታ ጥቆማዎች ➯ || የአውሮፓ ሊጎች ጨዋታዎች ➯ || የዝውውር መረጃዎች ➯ || ሁሉንም ጨዋታዎች በቀጥታ ➯ || ሁሉንም ስፖርታዊ መረጃዎች ለማስታወቂያ ስራ 👇 @Liyusportcommentbot

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
28 004
مشترکین
+53324 ساعت
+1 9637 روز
+3 65530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailable
🔵🇵🇹: ሬናቶ ቬጋ የቼልሲ ተጫዋች ሆኖ ሁሉንም የህክምና ምርመራዎች እሮብ እለት በለንደን ያጠናቀቀ ሲሆን ዛሬ ኮንትራት ይፈርማል። ቼልሲ ለ ባዜል €14m ለመክፈል መስማማታቸው ይታወቃል ውል እስከ 2032 ድረስ የሚቆይ ይሆናል። @Liyu_Sport_Ethiopia @Liyu_Sport_Ethiopia
نمایش همه...
2🔥 2👍 1
Photo unavailable
🔵🇵🇹 EXCL: ሬናቶ ቪጋ የቼልሲ ተጫዋች ሆኖ ሁሉንም የህክምና ሙከራዎች እሮብ በለንደን ያጠናቀቀ ሲሆን ዛሬ ኮንትራት ይፈርማል። ውሉ ባለፈው ሳምንት እንደተገለጸው ከባዜል ጋር በ€14m ከተስማማ በኋላ እስከ ሰኔ 2032 ድረስ የሚቆይ ይሆናል። ሁሉም ነገር ተዘጋጅቷል። ፋብሪዝዮ ሮማኖ @Liyu_Sport_Ethiopia @Liyu_Sport_Ethiopia
نمایش همه...
Photo unavailable
🚨 በላዚዮ እና ማርሴ መካከል ሜሰን ግሪንዉድን ለማስፈረም የሚደረገው ፉክክር ቀጥሏል። 🇮🇹🇫🇷 ✍️አሰልጣኝ ሮበርቶ ዲ ዘርቢ ግሪንውድን ለማሳመን የተቻለውን ሁሉ አድርጓል የማርሴ ከፍተኛ አመራሮች በዝውውሩ ደስተኛ አይደሉም!😬 የመጨረሻ ውሳኔው እስከ ነገ ድረስ ይታወቃል። @Liyu_Sport_Ethiopia @Liyu_Sport_Ethiopia
نمایش همه...
👍 4 1🔥 1
Photo unavailable
🚨🥇🇨🇴 ጀምስ ሮድሪጌዝ በኮፓ አሜሪካ ታሪክ በአንድ ውድድር 6 አሲስቶችን ያደረገ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆኗል። @Liyu_Sport_Ethiopia @Liyu_Sport_Ethiopia
نمایش همه...
👍 2🔥 2 1
Photo unavailable
🇺🇸 ኮፓ አሜሪካ 2024 የፍፃሜ ጨዋታ 👉 ⏰ እሁድ ከለሊቱ 9:00 🇦🇷 አርጀንቲና 🆚 ኮሎምቢያ 🇨🇴 🏟Hard Rock @Liyu_Sport_Ethiopia @Liyu_Sport_Ethiopia
نمایش همه...
👍 3 2🔥 1🥰 1
Photo unavailable
🇪🇺 ዩሮ 2024 የፍፃሜ ጨዋታ 👉      ⏰ እሁድ ከምሽቱ 4:00 🇪🇸 spain 🆚 እንግሊዝ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 🏟Olympiastadion Berlin @Liyu_Sport_Ethiopia @Liyu_Sport_Ethiopia
نمایش همه...
👍 4 2🥰 1
Photo unavailable
እንከን የለሽ እጅግ አስደናቂ Correct Score ጨዋታዎች ፣ በየቀኑ ድል የሚያገኙበት እጅግ አስተማማኝ ጨዋታዎችን እኛ ጋር ያገኛሉ አሁኑኑ በመቀላቀል አትራፊ ይሁኑ 💯
نمایش همه...
JOIN
Photo unavailable
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ⁉️
نمایش همه...
🔴 ሊቨርፑል 🔴
🔴 ማንችስተር ዩናይትድ 🔴
🔴 አርሰናል 🔴
🔵 ቼልሲ 🔵
🌐 ማንችስተር ሲቲ 🌐
⚪️ ቶተንሃም ⚪️
⚪️ ሪያል ማድሪድ ⚪️
🔵 ባርሴሎና 🔵
🔵 ኢንተር ሚላን 🔵
⚫️ ጁቬንቱስ ⚫️
🟡 አል ናስር 🟡
🟣 ኢንተር ሚያሚ 🟣
Photo unavailable
ድንቅ ጨዋታ ነበር የትመልከትነው ያልተጠበቀ ክስተት ነበር::👏👏👏
نمایش همه...
👍 5🔥 1🥰 1👏 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.