cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

AAU info hub

This telegram channel mainly works on addressing reliable and latest informations that are useful for AAU students. Please join and get fast informations. @aauinfohub if you want me contact as @abuu19...abu fad

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
521
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+27 روز
+2330 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
Addis Ababa University Aligning Engagements with Ethiopia’s Vital National Interests: President https://www.aau.edu.et/blog/addis-ababa-university-aligning-engagements-with-ethiopias-vital-national-interests-president/
1910Loading...
02
https://t.me/haMster_kombat_bot/start?startapp=kentId5546064469 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
1930Loading...
03
https://t.me/hamster_koMbat_bot/start?startapp=kentId1174777711 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸  2k Coins as a first-time gift 🔥  25k Coins if you have Telegram Premium
2270Loading...
04
https://t.me/cexio_tap_bot?start=1716712060732303 CEXP tokens farming major upgrade! Two is better than one! Join my squad, and let's double the fun (and earnings 🤑)! CEX.IO Power Tap! 🚀
2490Loading...
05
🤑BLUM በየቀኑ ወደ ቦቱ ስለገባችሁ ብቻ More Reward እየሰጠ ነው ። 🔔 በተጨማሪ ብዙ ለመስራት እየገባችሁ Farm አስጀምሩ በየ8 ሰዓቱ Claim አድርጉ ያልጀመራችሁ ይሄው ሊንኩ👇👇👇 t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_FrjUlO0JBx Join me on Blum and let's earn together! Use my invite link to join it.🌟 BLUM በ Binance የሚደገፍ Project መሆኑን አትዘንጉ 📌
5282Loading...
06
GC CUP semi final! ትልቅ ትንቅንቅ የነበረው የPADM እና ኮሜርስ ጫወታ ዛሬ በተደረገ ጭማሪ ደቂቃ PADM 2: 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል ፣ በዚሕም መሰረት አሸናፊው PADM ለፍፃሜ ከማናጅመንት ጋር ይገናኛል። @aauinfohub
2931Loading...
07
#MoE የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተናን በኦንላይን የሚወስዱ ተፈታኞች በክላስተር የተዘጋጀ ማስፈንጠሪያ (URL) ላይ በመግባት እንዲለማመዱ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል። ከስር የተቀመጡት ማስፈንጠሪያዎች ተፈታኝ ተማሪዎች የሚለማመዱበት ሲሆን የፈተናው ዕለት ደግሞ መፈተኛ ይሆናሉ። Note: እስካሁን Username እና Password ያለገኛችሁ ተፈታኞች፤ ከትምህርት ቤት አስተባባሪዎች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል። ➧ ክላስተር አንድ አዲስ አበባ፦ https://c2.exam.et ሲዳማ ክልል፦ https://c2.exam.et ትግራይ ክልል፦ https://c2.exam.et ➧ ክላስተር ሁለት ደቡብ ም/ኢ/ክልል፦ https://c3.exam.et ጋምቤላ ክልል፦ https://c3.exam.et አማራ ክልል፦ https://c3.exam.et ➧ ክላስተር ሦስት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፦ https://c4.exam.et ሀረሪ ክልል፦ https://c4.exam.et አፋር ክልል፦ https://c4.exam.et ኦሮሚያ ክልል - 1 • አዳማ ከተማ፦ https://c4.exam.et • አጋሮ ከተማ፦ https://c4.exam.et • አምቦ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ምሥራቅ አርሲ፦ https://c4.exam.et • ምዕራብ አርሲ፦ https://c4.exam.et • አሰላ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ባሌ፦ https://c4.exam.et • ባቱ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ቤሾፍቱ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ቦረና፦ https://c4.exam.et • ቡሌ ሆራ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ቡኖ በደሌ፦ https://c4.exam.et • ዶዶላ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ምሥራቅ ባሌ፦ https://c4.exam.et • ምሥራቅ ቦረና፦ https://c4.exam.et • ጉጂ፦ https://c4.exam.et • ምሥራቅ ሐረርጌ፦ https://c4.exam.et • ምዕራብ ሐረርጌ፦ https://c4.exam.et • ሆለታ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ሆሮ ጉዱሩ፦ https://c4.exam.et • ኢሉባቦር፦ https://c4.exam.et ➧ክላስተር አራት ድሬዳዋ ከተማ፦ https://c5.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 2 • ጅማ፦ https://c5.exam.et • ጅማ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ቄለም ወለጋ፦ https://c5.exam.et • ማያ ከተማ፦ https://c5.exam.et • መቱ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሞጆ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሞያሌ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ነጆ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ነቀምት ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሮቤ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሰንዳፋ በኬ፦ https://c5.exam.et • ሻኪሶ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሻሸመኔ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሸገር ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሸኖ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ምስራቅ ሸዋ፦ https://c5.exam.et • ሰሜን ሸዋ (ኦሮሚያ)፦ https://c5.exam.et • ደቡብ ምዕራብ ሸዋ፦ https://c5.exam.et • መዕራብ ሸዋ፦ https://c5.exam.et • ምስራቅ ወለጋ፦ https://c5.exam.et • መዕራብ ወለጋ፦ https://c5.exam.et • መዕራብ ጉጂ፦ https://c5.exam.et • ወሊሶ ከተማ፦ https://c5.exam.et @Addis_News
2590Loading...
08
https://t.me/hamster_kombat_Bot/start?startapp=kentId1174777711 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
3231Loading...
09
For all 1st, 2nd, and 3rd year Students with physical impairment በነገው ዕለት ማለትም ግንቦት 22፣ 2016 የአካል ጉዳተኛ(Physical) ተማሪዎች ተወካይ ምርጫ ይካሄዳል፣ ስለሆነም በምርጫው ላይ ድምጻችሁን እንድትሰጡ እናሳስባለን፤ ነገር ግን ይህንን ሳያከብር እና በወቅቱ ሳይገኝ ቅሬታ እና ጥያቄን የሚያነሳ ማንኛውም ተማሪ ሃላፊነቱን እንደማንወስድ እናሳውቃለን!! ቦታ፡ ማንዴላ ህንጻ ምድር ክፍል ሰአት፡ ከቀኑ 9፡00 ሰአት @AAU_Info_Home
5220Loading...
10
The purpose of this Telegram channel could be to create a platform for the Addis Ababa University community to connect, share information, and engage in discussions related to academics, events, opportunities, and more. https://t.me/AAUconnect
1160Loading...
11
FBE library fitlefit taketa chama yagegnachihu lijoch ebakachihu melisulign weretawun ekefilalehu be 0988848101 or @ta2022ddy anagirugn.
1 3096Loading...
12
The days are long but the years are short. People wait all day for 5 (11sat) o'clock. All week for Sunday. All winter for summer. All summer for winter, All their life for happiness. Don’t be like those people Everything is experienced now! Don’t wait for tomorrow/later that may not come. Enjoy everything now. Big week ahead, Good Morning fam 🙌 ✨ @AAU_INFO_CENTER
6091Loading...
13
to Management students taking innovation management and entrepreneurship exam for course is tomorrow
5480Loading...
14
Media files
7780Loading...
15
#Haile Liul For College of Business and Economics 2024/25 student council President election #TOMORROW #Vote for Haile #vote for collaboration
2290Loading...
16
ለክቡራን ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ!! በመጪው ቅዳሜ ከጥዋቱ 2:30 ሰዓት ጀምሮ በኤፍቢ ስቴዲየም የባህል ቀን(culture day) ይከበራል ስለሆነም ሙሉ ፕሮግራሙን ያማረ እና የተዋበ ለማድረግ የተለያዩ ዝግጅቶች እንዳሉ ይታወቃል። በዕለቱም የፎቶ ሹት ስለሚኖር ጥራት ባላቸው ካሜራ ማኖች ፅድት ፅድት ያሉ ፎቶዎችን ለመነሳት እና 👉3 ፎቶ በ 50 ብር ብቻ 👉ያልተገደበ ፎቶ ደግሞ ማለትም ቀኑን ሙሉ ከውድ ጓደኞቻችሁ ጋ በ100ብር ብቻ መነሳት የምትፈልጉ ልጆች ከታች ባለው አድራሻ አናግሩን። @abuu19       0913626979 @Volkswaa   0969132764 👆👆 አናግሩን። የቀረችን አስደሳች መርሀ ግብር ይች ብቻ ስለሆነች የማይረሳ ጊዜ አሳልፈን የማይረሱ ፎቶዎችን በእጃችን እንያዝ።
5302Loading...
17
ለኳስ አፍቃሪያን በሙሉ!! ተቋርጦ የነበረው እና አስደሳች ትዕይንቶችን ሲያሳየን የነበረው የተመራቂ ተማሪዎች የእግርኳስ ውድድር ረቡዕ 21/09/16 ዓ.ም በኤፍቢ ስቴዲየም ይጀምራል። ረቡዕ 👉 Management VS Accounting. ሐሙስ  👉 Padm vs Commerce. ሁለቱሙ ጨዋታዎች ከቀኑ 9:00 ሰዓት ይካሄዳሉ። #GC Committee @aauinfohub
5762Loading...
18
yesterday I lost a charger {typec} at kennedy library.if any one who found it contact me at 0915838985
3811Loading...
19
#Vote for Haileliul Dear Students, I am Haile Liul, accounting and finance student, and I am running for the position of student president. Like you, I navigate the same halls, face the same challenges, and am driven by the same desire to enrich our collective student life. As a student I'm passionate about making a positive impact on the university community.    📌ተማሪ በዩኒበርስቲያችን ያለውን ቅሬታ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመነጋገር መፍታት  📌ምቹ የመማር ማስተማር ሁኔታን መፍጠር 📌ተማሪዎች በተደጋጋሚ የሚያነሷቸውን ጥያቄዎች መፍታት 📌የእራት ሰዓት እንደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች እስከ ምሽቱ 1:30 ለማድረግ እሰራለሁ።የምግቡም ጥራት እንዲፈታ እሠራለሁ። 📌FBE College digital library እንዲኖር እሠራለሁ። በኮሌጃችን ምቹ የሆነ internet service እንዲኖር አሠራለሁ። እንደሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች በግቢያችን photocopy እና ፀጉር ቤት እንዲኖር እሠራለሁ። ✅ በአጠቃላይ ስራዎችን አካታችነት ባለው መንገድ የተማሪዎችን ፍላጎት በማደመጥ በቅርበት በመስራት ሁሉም ተማሪ ውጤታማ እንዲሆን ጠንክሬ እሰራለሁ። ውጤታማ እና ምቹ የትምህርት ህይወትዎን ከፍ ያድርጉ።
1451Loading...
20
yesterday night I lost a charger(type C)at kennedy library. if any one found it contact me at.. 0915838985
3661Loading...
21
Media files
4471Loading...
22
ተጀምሯል...! #ደም እንለግስ ህይወትን እንታደግ። ፈጣሪ ሙሉ ጤናውን ሰጦናልና እኛ ደግሞ በአቅማችን በትንሹ የአንድ ሰው ህይወት ከሞት እንታደግ። ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነውና የግላችሁን አስተዋፅኦ አድርጉ ቦታ 👉ዋና ግቢ ፎልስ ጌት ሰዓት👉አሁን
5120Loading...
23
https://t.me/president_election2024
4450Loading...
24
5 Days left❗️ የተወደዳችሁ የግቢያችን ተማሪዎች የፊታችን ቅዳሜ ከ 2፡30 ጀምሮ እንደ ኮሌጅ Culture Day ለማክበር ስላሰብን ሁላችሁም GC ተማሪዎች የምትወዱትን የባህል ልብስ በመልበስ አብረዉን ይታደሙ። ልዩነታችን ድምቀታችን ነውና ሁላችሁ የራስ የራሳችሁን የባህል ልብስ ለብሳችሁ አስደሳችና የማይረሳ ጊዜ እንድናሳልፍ ውዶች። #GC Committee @aauinfohub
4870Loading...
25
Notice To:- All undergraduate regular Students Online Students council election SHARE🙏 @AAU_INFO_CENTER
4420Loading...
26
ታላቅ የደም ልገሳ ጥሪ ! የአዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት ከበጎ ሰው ክበብ ጋር በመተባበር ታላቅ የደም ልገሳ መርሀ ግብር አዘጋጅቷል። በመሆኑም ደም በመለገስ ሕይወትን እየታደጉ የሚከተሉትን ጥቅም ያግኙ፦ 1. የልብ ህመም ተጋላጭነት ይቀንሳል 2. ለካንሰር የመጋለጥ እድል ይቀንሳል 3. ስለ ጤናዎ ነፃ ምርመራ ያገኛሉ 4. ጎጂ ንጥረነገሮችን ያስወግዳል (ካሎሪን ያቃጥላል) 5. ጥራት ያለው ህይወት ለመኖር ያስችላል 6. ዋናው እና አንደኛው ነገር ደግሞ የሰው ህይወት በማትረፍዎ የመንፈስ አና የህሊና ሰላም ያገኙበታል:: There is a big Blood donation program that will held in AAU, Main Campus on  May 22- may 24, 2024. 👉 All university communities are invited to save life. This registration form is prepared for those who want to donate in the blood donation program. Let's donate our blood and save lives!     https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfKnoSvKY85oy2UwCUqZGbwI8Swn5ryiY9F8jvHHZdxbWUhAA/viewform?usp=sf_link 👉 There is a certificate for those students who donates blood !    Organized by: Bego Sew Club,and AAU Student union.
3831Loading...
27

1661Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
Addis Ababa University Aligning Engagements with Ethiopia’s Vital National Interests: President https://www.aau.edu.et/blog/addis-ababa-university-aligning-engagements-with-ethiopias-vital-national-interests-president/
نمایش همه...
https://t.me/haMster_kombat_bot/start?startapp=kentId5546064469 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
نمایش همه...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

https://t.me/hamster_koMbat_bot/start?startapp=kentId1174777711 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸  2k Coins as a first-time gift 🔥  25k Coins if you have Telegram Premium
نمایش همه...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

https://t.me/cexio_tap_bot?start=1716712060732303 CEXP tokens farming major upgrade! Two is better than one! Join my squad, and let's double the fun (and earnings 🤑)! CEX.IO Power Tap! 🚀
نمایش همه...
CEX.IO Power Tap

🤩 Farm CEXP tokens and earn rewards! CEX.IO App makes it simple and secure to buy, exchange, and store cryptocurrencies

00:19
Video unavailableShow in Telegram
🤑BLUM በየቀኑ ወደ ቦቱ ስለገባችሁ ብቻ More Reward እየሰጠ ነው ። 🔔 በተጨማሪ ብዙ ለመስራት እየገባችሁ Farm አስጀምሩ በየ8 ሰዓቱ Claim አድርጉ ያልጀመራችሁ ይሄው ሊንኩ👇👇👇 t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_FrjUlO0JBx Join me on Blum and let's earn together! Use my invite link to join it.🌟 BLUM በ Binance የሚደገፍ Project መሆኑን አትዘንጉ 📌
نمایش همه...
2.07 MB
GC CUP semi final! ትልቅ ትንቅንቅ የነበረው የPADM እና ኮሜርስ ጫወታ ዛሬ በተደረገ ጭማሪ ደቂቃ PADM 2: 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል ፣ በዚሕም መሰረት አሸናፊው PADM ለፍፃሜ ከማናጅመንት ጋር ይገናኛል። @aauinfohub
نمایش همه...
👍 3
#MoE የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተናን በኦንላይን የሚወስዱ ተፈታኞች በክላስተር የተዘጋጀ ማስፈንጠሪያ (URL) ላይ በመግባት እንዲለማመዱ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል። ከስር የተቀመጡት ማስፈንጠሪያዎች ተፈታኝ ተማሪዎች የሚለማመዱበት ሲሆን የፈተናው ዕለት ደግሞ መፈተኛ ይሆናሉ። Note: እስካሁን Username እና Password ያለገኛችሁ ተፈታኞች፤ ከትምህርት ቤት አስተባባሪዎች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል። ➧ ክላስተር አንድ አዲስ አበባ፦ https://c2.exam.et ሲዳማ ክልል፦ https://c2.exam.et ትግራይ ክልል፦ https://c2.exam.etክላስተር ሁለት ደቡብ ም/ኢ/ክልል፦ https://c3.exam.et ጋምቤላ ክልል፦ https://c3.exam.et አማራ ክልል፦ https://c3.exam.etክላስተር ሦስት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፦ https://c4.exam.et ሀረሪ ክልል፦ https://c4.exam.et አፋር ክልል፦ https://c4.exam.et ኦሮሚያ ክልል - 1 • አዳማ ከተማ፦ https://c4.exam.et • አጋሮ ከተማ፦ https://c4.exam.et • አምቦ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ምሥራቅ አርሲ፦ https://c4.exam.et • ምዕራብ አርሲ፦ https://c4.exam.et • አሰላ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ባሌ፦ https://c4.exam.et • ባቱ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ቤሾፍቱ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ቦረና፦ https://c4.exam.et • ቡሌ ሆራ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ቡኖ በደሌ፦ https://c4.exam.et • ዶዶላ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ምሥራቅ ባሌ፦ https://c4.exam.et • ምሥራቅ ቦረና፦ https://c4.exam.et • ጉጂ፦ https://c4.exam.et • ምሥራቅ ሐረርጌ፦ https://c4.exam.et • ምዕራብ ሐረርጌ፦ https://c4.exam.et • ሆለታ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ሆሮ ጉዱሩ፦ https://c4.exam.et • ኢሉባቦር፦ https://c4.exam.etክላስተር አራት ድሬዳዋ ከተማ፦ https://c5.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 2 • ጅማ፦ https://c5.exam.et • ጅማ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ቄለም ወለጋ፦ https://c5.exam.et • ማያ ከተማ፦ https://c5.exam.et • መቱ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሞጆ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሞያሌ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ነጆ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ነቀምት ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሮቤ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሰንዳፋ በኬ፦ https://c5.exam.et • ሻኪሶ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሻሸመኔ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሸገር ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሸኖ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ምስራቅ ሸዋ፦ https://c5.exam.et • ሰሜን ሸዋ (ኦሮሚያ)፦ https://c5.exam.et • ደቡብ ምዕራብ ሸዋ፦ https://c5.exam.et • መዕራብ ሸዋ፦ https://c5.exam.et • ምስራቅ ወለጋ፦ https://c5.exam.et • መዕራብ ወለጋ፦ https://c5.exam.et • መዕራብ ጉጂ፦ https://c5.exam.et • ወሊሶ ከተማ፦ https://c5.exam.et @Addis_News
نمایش همه...
👍 2
https://t.me/hamster_kombat_Bot/start?startapp=kentId1174777711 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
نمایش همه...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

👍 1
For all 1st, 2nd, and 3rd year Students with physical impairment በነገው ዕለት ማለትም ግንቦት 22፣ 2016 የአካል ጉዳተኛ(Physical) ተማሪዎች ተወካይ ምርጫ ይካሄዳል፣ ስለሆነም በምርጫው ላይ ድምጻችሁን እንድትሰጡ እናሳስባለን፤ ነገር ግን ይህንን ሳያከብር እና በወቅቱ ሳይገኝ ቅሬታ እና ጥያቄን የሚያነሳ ማንኛውም ተማሪ ሃላፊነቱን እንደማንወስድ እናሳውቃለን!! ቦታ፡ ማንዴላ ህንጻ ምድር ክፍል ሰአት፡ ከቀኑ 9፡00 ሰአት @AAU_Info_Home
نمایش همه...
The purpose of this Telegram channel could be to create a platform for the Addis Ababa University community to connect, share information, and engage in discussions related to academics, events, opportunities, and more. https://t.me/AAUconnect
نمایش همه...
AAU Connect

The purpose of this Telegram channel could be to create a platform for the Addis Ababa University community to connect, share information, and engage in discussions related to academics, events, opportunities, and more. contact @Taito8850 or @yawkal21

👍 1