cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Best የአማርኛ ጥቅሶች™💛

የ ፍቅር ጥቅሶች ♥️የ ናፍቆት ጥቅሶች 😭የ ህይወት ጥቅሶች ✨የ ብቸኝነት ጥቅሶች 💔አስቂኝ ጥቅሶች 😂🤣 ለ Tg Profile 🖼️,ሁሉም አንድ ላይ ምታገኙበት 😊 👇👇👇 Request የሚለውን 1ዴ በመንካት ይቀላቀሉ👇👇👇

نمایش بیشتر
أثيوبيا9 209زبان مشخص نشده استزبان‌شناسی4 578
پست‌های تبلیغاتی
1 251
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+27 روز
-3630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ በመዋሸት ጥቂት ነገሮችን ልታገኝ ትችላለህ ነገር ግን ባለመታመንህ ነገ ብዙ ነገሮችን ታጣለህ።   🖤 @Best_amharic_quotes1 💛 ሼር 🙏
نمایش همه...
👍 1 1
Photo unavailableShow in Telegram
ልንገርሽ እማ..✍❤️❣   🖤 @Best_amharic_quotes1 💛 ሼር 🙏
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
እማ እወድሻለው🙏❤️   🖤 @Best_amharic_quotes1 💛 ሼር 🙏
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ለመሄድ ብዙ ምክንያት ቢኖረኝም ለመቆየት አንድ ምክንያት ስፈልግ ነበር።   🖤 @Best_amharic_quotes1 💛 ሼር 🙏
نمایش همه...
Tapswap አመለጠን እንዳትሉ በሁዋላ🥹 አሁኑኑ ጀምሩ ያልጀመራችሁ በTon chain list ተደርጓል 👇ያልጀመራቹ አሁኑኑ ጀምሩ ጊዜ አለ አረፈደም👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_919067888
نمایش همه...
❤️. . . በአንድ ወቅት አንድ ሰው ግሩም የሮዝ አበባ ያያል። እናም ልቡ ውስጥ ይበልጥ ወደዳት፤ አበባዋን መቀንጠስ ይፈልግ ነበር ነገር ግን ፈራ። ጥሏት እንዳይሄድ አስበልጦ ተማረከባት። ልቀንጥሳት ልተዋት በሚል ሀሣብ ውስጥ ሆኖ ሲወዛገብ ፍርሀቱ ጥሏት እንዲሄድ አስገደደው እናም ጥሏት ተራመደ፤ አበባዋ ግን ከአእምሮው ልትጠፋ አልቻለችም። ተፀፀተ እናም ተመልሶ መጣ ፈለጋት ግን አላገኛትም የምታምር ነበረችና ሌሎቹ ቀነጠሷት. . . በፍቅር አለም ውስጥ ስትኖር አታርፍድ...አትፍራ ያን ካረክ ትሸነፋለክ.. ትርፉ ፀፀት ይሆንብካል.. 💔 #አንዳንዴ ማርፈድ እንደ መቅረት ልብ ይሰብራል ✍Hani 🖤 @Best_amharic_quotes1 🖤
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
እኛ ብቻ የምናወቃቸው ብዙ ሚስጥሮች አሉን… ማንም ሊረዳቸው የማይችላቸው። ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች👇 🖤 @Best_amharic_quotes1 🖤 ሼር 🙏
نمایش همه...
👍 2
ወዳጆቼ አንድ እውነታ ልንገራችሁ! በህይወታችሁ ውስጥ ብዙ አይነት ሴት ልታዩ እና ልትመኙ ትችላላችሁ።ግን ከነዛ ብዙ ሴቶች ውስጥ አንዷ ብቻ ናት የእናንተ። በህወቴ አንድ ነገር ተምሬአለው ምንድነው የቀረቡኝ የቀረብኳቸው ሁሉ ወዳጅ ሊሆኑ እንደማይችሉ እኛ የተመኘነው ሳይሆን ፈጣሪ የሰጠን እንደሚበልጥ ምንም እንኳን ንፁህ ልባችሁን ማንነታችሁን አሳልፋቹ ብትሰጧቸውም እነሱ ግን መሄጃ ያጣችሁ ነው የሚመስሏቸው እውነታው ግን ይህ አይደለም ውድ ዕቃ ያለ ቦታው ሲገኝ ርካሽ ነው። ┄┉┉✽‌»‌✨🌹✿🌹✨»‌✽‌┉┉┄ #Ezra 🖤 @Best_amharic_quotes1 🖤 ሼር 🙏
نمایش همه...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማርፈድ ከትምህርት ይልቅ ህይወት ላይ ዋጋ ያስከፍላል! ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች👇 🖤 @Best_amharic_quotes1 🖤 ሼር 🙏
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
መሆን ስላለበት እንጂ ስለተጨነቅህ የሚሆን ምንም ነገር የለም😔 😍ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች👇 🖤 @Best_amharic_quotes1 🖤 ሼር 🙏
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.