cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Ethiopian Education

Learn English grammar

نمایش بیشتر
أثيوبيا6 269زبان مشخص نشده استزبان‌شناسی2 885
پست‌های تبلیغاتی
2 559
مشترکین
-424 ساعت
-207 روز
+11130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
#ማለፊያ_ነጥብ የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና የማለፊያ ነጥብ 50 ሲሆን ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ደግሞ 45 እንዲሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በሙሉ ድምጽ አጽድቀዋል። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 85,219 በመንግስትና በግል ትምህርት ቤቶች በቀን እና በማታ ትምህርታቸውን ከተከታተሉ ተማሪዎች መካከል 67,903 የሚሆኑት ማለትም 78.9% ያህሉ 50% እና በላይ ማምጣታቸው ተገልጿል። ውጤት ለመመልከት👇 https://aa.ministry.et/account#/student-result https://t.me/Ethio_Education_24 ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/Ethio_Education_24_news
نمایش همه...
👏 1
#National_Exam የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የሦስተኛ ቀን ፈተናዎች ዛሬ በወረቀትና በኦንላይን እየተሰጠ ይገኛል። በጠዋቱ መርሐግብር ከ3:00–5:30 የታሪክ ፈተና የሚሰጠ ሲሆን፤ ከሰዓት በኋላ ባለው የጊዜ ሰሌዳ ከ9፡00–11:30 የኢኮኖሚክስ  ትምህርት ፈተና ይሰጣል፡፡ የመጀመሪያው ዙር የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች የፈተና መርሃ ግብር #ዛሬ ሐምሌ 5/2016 ዓ.ም መቋጫውን ያገኘል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ባወጣው መርሃ ግብር መሰረት የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ሐምሌ 6-7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ይሆናል። ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ሐምሌ ከ 9-11/ 2016 ዓ/ም በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። ፈተናውን ለሚወስዱ የማሕበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች በሙሉ በድጋሚ መልካም እድልን እንመኛለን። 📷 ፎቶ፡WSU https://t.me/Ethio_Education_24 ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/Ethio_Education_24_news
نمایش همه...
#National_Exam አገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ዛሬ መሰጠት ይጀምራል፡፡ ፈተናው በሁለት ዙር ከሐምሌ 3-11/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይታወቃል። የመጀመሪያው ዙር ፈተና ከሐምሌ 3-5/2016 ዓ.ም ለማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የሚሰጥ ሲሆን፤ በዛሬው የመጀመሪያ ቀን ፈተና መርሐግብር የእንግሊዝኛ እና ሒሳብ ፈተናዎች ይሰጣሉ፡፡ ዘንድሮ 700,000 የሚሆኑ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ፈተናን በኦንላይን እና በወረቀት እንደሚወስዱ ይጠበቃል። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
نمایش همه...
👍 3
ሰላም 433-Pay-Bot ባዘጋጀው Invite competition ተወዳድረው ከ50 አሸናፊ መካከል ለመሆን ወደ ቦታችሁ ሰዎችን በመጋበዝ በ1ሰው -1ነጥብ ያግኙ ።  ✅ የእርሶ መጋበዣ ሊንክ 👇 https://t.me/Habesha_433_cashbot?start=r0858215278 https://t.me/Habesha_433_cashbot?start=r0858215278
نمایش همه...
👍 1
https://t.me/major/start?startapp=6354406932⁩ 👑Help me to become best of the best in @Major and get some Stars! +15⭐️invite bonus for you +50⭐️ if you are Premium Major
نمایش همه...
Major

Hello, future major! Welcome to @Major⭐️ Your task is to become the best of the best in the player rating. Vote for others by stars and collect stars yourself⭐️ The coolest majors will receive a valuable token in the future!

Photo unavailableShow in Telegram
📣 #አስቸኳይማሳሰቢያ አሶሳ ዩኒቨርስቲ የምትገቡ የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ተፈታኝ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች 8:00 ላይ ዩኒቨርስቲ እንድትገኙ ቢሮው አሳስቧል። https://t.me/Ethio_Education_24
نمایش همه...
نمایش همه...
ከ11ኛ ወደ 12ኛ ክፍል ለምታልፉ Social Science ተማሪዎች በሙሉ Summer Tutorial...( Z secret Premium Tutorial Class)

ከ11ኛ ወደ 12ኛ ክፍል ለምታልፉ Social Science ተማሪዎች በሙሉ Summer Tutorial...( Z secret Premium Tutorial Class) for more free videos and for other information call us 0912764421/0912928114 Telegram:

https://t.me/zsecrettrainingcenter

Don't forget to LIKE, COMMENT & SUBSCRIBE the Channel #zsecrettraininginstitute #newcurriculum#ethiopianeducation

🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
#Grade12 #አልተረጋገጠም የ 12ኛ ክፍል ፈተና በ Online የተባለው ቀርቷል የሚለው መረጃ አጣርተን የሚናደርሳችሁ ይሆናል። ስለ ፈተናው ከትምህርት ሚኒስቴር ምንም የተባለ ነገር የለም🙏 የ Online ፈተናው የሚቀር ከሆነም በግልፅ ይነገራል። ከትንሽ ቆይታ በኋለ አጣርተን እናሳውቃለን ። ፈተናው ከተሰረቀ እንኳን ብለን 👇             Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗
نمایش همه...
👍 9 4🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
#2024_Commencement ከ15 በላይ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች በዛሬው ዕለት ያስመርቃሉ፡፡ ዛሬ ሰኔ 27/2016 ዓ.ም ተማሪዎቻቸውን እያስመረቁ ያሉት ዩኒቨርሲቲዎች የትኞቹ ናቸው? አምቦ ዩኒቨርሲቲ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ 🎆ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ https://t.me/Ethio_Education_24
نمایش همه...
👍 6
#ExitExamResult #ArbaminchUniversity 💡አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ የሁሉንም ተማሪዎች Exit Exam ለቋል። እንኳን ደስ አላችሁ 👏💎💎👏 ✌️ ለአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች 👏👏💎😘😘 #ET👩‍🎓👨‍🎓 https://result.ethernet.edu.et/remedial/result
نمایش همه...
AMU 2016 June Exit Exam Result Received from MoE.xls1.12 MB
👍 4 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.