cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የሪሲቨር ሶፈትዌር እና ሰርቨር Receiver Software ( በእምነት ዲሽ )

እዚህ ቻናል ላይ ሁሉንም ሶፍትዌር ያገኛሉ ለበለጠ መረጃ 0952933832 ይደውሉ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 320
مشترکین
-224 ساعت
+277 روز
+5430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

LEG N24+ULTRA JAGUAR 4K (SDS) New 💥Fix Update YouTube 6/5/2024 @ShegarDishsoftware
نمایش همه...
👍 1
የጨዋታ አሰላለፍ ! 12:30 ማንችስተር ዩናይትድ ከ አርሰናል
نمایش همه...
SPTV የምታስሞሉ ሰዎች ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት ቀድማችሁ ተዘጋጁ እና የሚጠበቅባችሁን አድርጉ ምክንያቱም ጨዋታው ሊጀምር ሲል ወይም ከጀመረ በሗላ ቢዚ ስለምንሆን ከሚፈጠረው መቻኮል ካሁኑ አስሞልታቹህ በ English Commentator ፈታ ብላብቹህ ተመልከቱ በተለይ Amos ላይ አያለሁ ብለሽ ተስፋ አድርገሽ የተቀመጥሽ በሙሉ አይዞሽ ገለቴ 😂 ለበለጠ መረጃ እዚህ ጋር ተጫኑ ❤️በተጨማሪ ያለምንም ዲሽ በIPTV መመልከት ትችላላቹህ ከፈለጋቹ  @bemnise ያናግሩ።❤️ 📲 0952933832
نمایش همه...
🖥 በReceiver YouTube ስትጠቀሙ የነበራቹህ እና እምቢ ላላችሁ የመጨረሻውን software @bemnetdish ላይ አውርዳቹህ መጠቀም ትችላላቹህ ነገር ግን software ያልተለቀቀላቸው Reciverዎች ካላቹህ በትግስት እንድትጠብቁ 🙏 ✅በዚሁ አጋጣሚ technical እንዲሁም ተጠቃሚ Youtube ለመጠቀም ብላቹህ ውድ reciver ከመግዛት ተቆጠቡ ምክንያቱም ለጊዜው ቢያስጠቅሙም የሆነ ሰዓት ላይ Software መፈለጋቸው የግድ ነዉ 🤔...እና Youtube በምን ልጠቀም?? 😍 YouTube ለመጠቀም ከፈለጋቹህ እና Tv Smart ካልሆነ አሁን ላይ ያለው እና ምርጡ አማራጭ Android box መግዛት ነዉ እዛ ላይ ተቁዋረጠ አልተቅዋረጠ የለ ፈታ ብላቹህ የፈለጋቹህትን app እየጫናቹህ Tvውን ማሳበድ ነዉ 🤩አሁን ላይ ምርጡ android box ወይም smart ማረጊያ ማወቅ ከፈለጋቹህ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ማየት ትችላላቹህ👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Ethiodishmereja/5284 😱ሁሉም Server እና IPTV እኛ ጋር አለ ለማስሞላት ሲያስቡ ይደውሉ ወይም inbox ያናግሩን 📥 Inbox 📮@bemnise 📲0952933832 ለፈጣን የዲሽ መረጃ ቻናችንን ይቀላቀሉ😍 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🕊@Ethiodishmereja ሼር ይደረግ! 🕊@Ethiodishmereja ሼር ይደረግ!
نمایش همه...
👁ሰሞኑን ሰርቨር እንሞላለን የሚሉ ሌቦች ተበራክተዋል ተጠንቀቁ! ዋጋ በጣም ቀንሶ ስለነገሩኣችሁ ብራችሁን እንዳትበሉ ! ከእኛ ሰርቨር የምታስሞሉ ሰዎች ክፍያ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በግሩፕ አትላኩ ለቦች ስላሉ ተጠንቀቁ በውስጥ @bemnise ላይ አናግሩን ወይም ይደውሉ ✅ በመቀጠል የሆነ ቦታ የሰማችሁትን ማታላያ እና promotion መስሪያ ዋጋ አይታቹህ እዛ እኮ እንዲህ ነዉ አትበሉ ማስሞላት ከፈለጋችሁ ምርጫው የእናንተ ነዉ እኛን የሚያቀን ያውቀናል 🔰አንዳንድ ሰዎች ሰርቨር መግዛት እንፈልጋለን ነገር ግን ከሰራልኝ ቡሃላ ነዉ የምከፍለው ለምትሉ እና የማመን ችግር ካለባችሁ ሱቃችን መምጣት ትችላላቹህ ✅የብዙ ሰው ጥያቄ የሆነው ለምንድን ነዉ እዚሁ ቻናል ላይ ዋጋ የማለቀው ለሚሉ ጥያቄዎች ባጭሩ የ ደንበኞቻችንን ስራ ላለማበላሽት በማሰብ ነዉ ነገር ግን inbox ላይ የሁሉንም ዋጋ በትክክል እነግራለሁ 😍 ማንኛውም ሰርቨር እና IPTV ማስሞላት ስፈልጉ ከታች ባለው ስልክ መደወል ትችላላችሁ ለ ዲሽ ሰሪዎች አሪፍ discount አለን😉 👷 @bemnise 📲 0952933832 ለፈጣን የዲሽ መረጃ ቻናችንን ይቀላቀሉ😍 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🕊@Ethiodishmereja ሼር ይደረግ! 🕊@Ethiodishmereja ሼር ይደረግ!
نمایش همه...
👍 1
👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Fix YouTube 6_5_2024
نمایش همه...
🎉 1
👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 9999HD 4K SDS ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Fix YouTube 6_5_2024
نمایش همه...
🔥አስደሳች ዜና amos 4w ላይ  ሲያስቸግር የነበረው 10971 Ver 30000 ወደ ድሮ አቋሙ ተመልሷል ። 📡ቼክ አድርጉት እስኪ
نمایش همه...
🔥 3👍 1
🔥አስደሳች ዜና amos 4w ላይ  ሲያስቸግር የነበረው 10971 Ver 30000 ወደ ድሮ አቋሙ ተመልሷል ። 📡ቼክ አድርጉት እስኪ 😊 ላይክ 👍 ማድረጎን እንዳይረሱ
نمایش همه...