cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ŘÏHÜ TUBE🌹

አንድም ሙስሊም ቁርአነን ሳያዉቅ መሞት የለበትም!!! ካልፈለጋችሁ Leave ብላችሁ መውጣት መብታችሁ ነው፤ ለAllah ሲባል እንጂ የምናገኘው ጥቅም የለም Umma life👇👇👇 https://ummalife.com/Rihu_Tube you Tebu https://youtube.com/@Rihu_Tube?si=LZwAcTRqWhr8uX9p T.G @Rihu_Tube For any comments. @Rihu_Tube_bot

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 761
مشترکین
-324 ساعت
-187 روز
-7630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Wud ehtoch afwen stmezegebu mastawekiawn anbibuna eza ley yeteteyekewn hulu tsfachihu laku sim bcha aydelem yetefelegew
نمایش همه...
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌺ብስራት አጋሮ ከተማ ለምትገኙ እህቶች በሙሉ አጋሮ ከተማ በአል—አማን መስጂድ(ኡሙ መርየም መድረሳ) አምና የክረምት ኮርስ ሴቶች በሴቶች ሲሰጥ እንደነበር ይታወቃል።አልሃምዱ ሊላህ ቀጥሎም በጋውን በወንድ ኡስታዞች ሲሰጥ ነበር ፣አላህ ኡስታዞቻችንን እድሜያቸውን ከመልካም ስራ ጋር ያርዝምልን። 🌺እንሆ ዘንደሮም የክረምት ኮርስ ስለሚኖር መስፈርቱን የምታሟሉ እህቶች ከወዲው ተመዝገቡ ℹ️የምዝገባ ቀን ከነገ እሁድ ሰኔ23—ሀምሌ11 ድረስ(ብዙ ተፈታኞች ስላሉ እነሱን ለመጠበቅ ሲባል ነው) ℹ️እድሜ15 እና ከዛ በላይ ↔️እህቶች ስትመዘገቡ ሙሉ ስማችሁን፣ሰፈራችሁን፣እድሜያችሁን፣ካሁን በፊት ኪታብ ቀርታችሁ ከሆን ምን ምን ኪታብ እንደቀራችሁ ፣ስልክ ቁጥራችሁን መናገር ይኖርባችሇል። ➡️መመዝገቢያ@Hsgdjxvh 👈በዚህ እየገባችሁ ተመዝገቡ ለበለጠ መረጃ 0941027222 ➡️ወላጆችና ታዳጊ ህፃናት ለእናንተም ለማመቻቸት እየተሞከረ ስለሆነ አዲስ ነገር ካለ የምናሳውቃችሁ ይሆናል።ለጊዜው ግን ምዝገባው ለሴት ወጣቶች ብቻ ይሆናል። 🌐‼️እውቀት ብረሃን ነው ጅህልና ጨለማ ነው 👉 @Hsgdjxvh
نمایش همه...
አንዳንድ ሰዎች አሉ በጣም የምንወዳቸዉ የምንሳሳላቸዉ ልንጠላቸዉ የማንችላቸዉ ግን ደግሞ የሚሰሩት ስራ ተስፍ የሚያስቆርጥና የሚያናድ ነዉ። ለእነሱ ደስታ አብዝተን እንጨነቃለን የእነሱ ደስታ የእኛም ደስታ ነዉ የነሱ ሀዘን ለእኛም ሀዘናችን ነዉ!! በእነሱ በአንዲት መልካም ንግግር ሁሉንም እኛ ላይ የሰሩትን በደል እንረሳለን። ምን ያደርጋል እነሱ ለእኛ ደስታ አይጨነቁም በተቃራኒው የሀዘናችን የጭንቀታችን መንስሄ ይሆናሉ። ምንም ቢያደርጉን በሰዓቱ ተበሳጭተን እንተዋለን ። አሁንም ቢሆን ግን በጣም እንወዳቸዋለን!! @Rihu_islamic_post
نمایش همه...
Repost from N/a
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته ለ AGARO HIGH SCHOOL ተማሪዎች ውድ የ Agaro high school ተማሪዎች ከ ነገ ጀምሮ በ ትምህርት ቤታችን tutor መሰጠት ይጀምራል መማር ምትፈልጉ kotaatti baradhaa bor Engliffa Sa'aatti 10 ⁱʳʳᵃᵗᵗⁱ ⁱⁿˢʰᵃ ᵃˡˡᵃʰ ✍️@Nejashi_jemea
نمایش همه...
«የፍቅር መድኃኒቱ፤ ያፈቀርካትን ሴት ማግባት ነው!» ብለዋል ኢብኑ-ል-ቀይዩም። እንጂ በስልክና በቴክስት አሊያም በሶሻል ሚዲያ አሊያም በየ ሻይ ቤቱ በመዞር በመጀናጀን አይደለም። እምቢ ካለች ደግሞ አሲድ በመድፋት አይደለም። ሌላውን ተውና ከጓሮ ለጓሮ በመውጣት ወደ ሐላሉ አምጡት!🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 🎀 @Rihu_Tube 🎀 🎀 @Rihu_Tube 🎀 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
~ሙሉ የሆነች ሴት የሚፈልግ ወንድና ሙሉ የሆነን ወንድ የምትፈልግ ሴት እድሜያቸውን ሙሉ ላጤ ሆነው ይኖራሉ፡!! ~ምክንያቱም አንዱ አንዱን እንዲሞላ እንጂ ሙሉ ሆነው አልተፈጠሩምና!! ~ፍቅር ጎዶሎውን መሙያ ነው!! ~ታድያ ስንቶቻችን ነን እኛን እሚመስል ደብተር ላይ የለቀለቅነውን መስፈርት ሁላ ካላሟላ እያልን እምንጉላላ ከነፍሴ ጀምሬ ዋይ ኧረ አቅል ይኑር!! http://t.me/Umu_fewzan_4u
نمایش همه...
#እኛ_ሰለፊዮች_ነን !
نمایش همه...
ሴትን እና ዱኒያን ተጠንቀቁ.mp35.99 KB
ለረድ የራሱ ሰዎች አሉት.mp38.23 KB
ሙሰቢሐን መጠቀም ሑክሙ.mp38.93 KB
ደዕዋችን ደዕዋ ሰለፊያ ነች.mp32.35 KB
🔖 እንማር! እንቅራ! ~«በዕውቀት ያልተገነባ መንሀጅ ፣በእውቀት ያልተገነባ አቂዳ፣ በእውቀት ያልተገነባ  እምነት መፍረሱ አይቀርም! ስለዚህ በመማር በመቅራት መንሀጃችንን አቂዳችንን እምነታችንን እንጠብቅ!» @RIHU_ISLAMIC_POST @RIHU_ISLAMIC_POST
نمایش همه...
•   የቴሌግራም መክተባዎች • የኢብኑ ተይሚያህ ኪታቦች https://t.me/abntaymia3 • የኢብኑል ቀዪይም ኪታቦች https://t.me/ktbibnalqaim • የኢማም ኢብኑ ረጀብ ኪታቦች t.me/abnrajab2 • የኢማም ኢብኑ ከሢር ኪታቦች t.me/abnkthyr • የኢማም ሙሐመድ ብኑ ዐብዲል ወሃብ ኪታቦች http://t.me/ktbMBinAbdulwahab • የሸይኽ ዐብዱል ዐዚዝ ብኑ ባዝ ኪታቦች t.me/ktbEmambinbaz • የሸይኽ ዐብዱላህ ብኑ ሑመይድ ኪታቦች t.me/ktbAlulamapdf/47 • የሸይኽ ሙሐመድ አልአሚን አሺንቂጢ ኪታቦች https://t.me/ktbalshengiti • የሸይኽ ዐብዱ ረሕማን አሰዕዲ ኪታቦች https://t.me/ktbbinsaadi • የሸይኽ ሙሐመድ ናሲሩዲን አልባኒ ኪታቦች t.me/Aallbany/3328 • የሸይኽ ዐብዱ ረሕማን አል-ሙዐሊሚ ኪታቦች https://t.me/ktbalmalmai • የሸይኽ ሐፊዝ ብኑ አሕመድ አልሐከሚ ኪታቦች https://t.me/hafithalhakmiy • የሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ሷሊሕ አልዑሠይሚን ኪታቦች t.me/ktbmB_othaimen • የሸይኽ ዐብዱላህ አልጂብሪን ኪታቦች t.me/ktbbinJebreen • የሸይኽ ዶር. ሷሊሕ አልፈውዛን ኪታቦች t.me/ktbalfawzan • የሸይኽ ዐብዱል ሙሕሲን አልዐባድ ኪታቦች http://t.me/Ktbalabbaad • የሸይኽ በክር አቡ ዘይድ ኪታቦች t.me/bkrabzd • የሸይኽ ዐብዱ ረሕማን አልበራክ ኪታቦች t.me/mAlBraak/7592 • የሸይኽ ዐብዱል ዐዚዝ አራጂሒ ኪታቦች t.me/ktbAlRajhi • የሸይኽ ዐብዱል ከሪም ኹዶይር ኪታቦች t.me/ktbAlkhudheir • የሸይኽ ሙሐመድ ዐሊይ አደም ኪታቦች t.me/Ktbaletiopi • የሸይኽ ሷሊሕ ኣሊ ሸይኽ ኪታቦች t.me/Salehshaikh/2052 • የሸይኽ ሷሊሕ አልዑሶይሚ ኪታቦች t.me/mnmhln • የሸይኽ ሰዒድ አልቀሕጧኒ ኪታቦች http://t.me/Ktbbinwahaf • የሸይኽ ዐብዱ ረዛቅ አልበድር ኪታቦች t.me/Ktbalbadr
نمایش همه...
شيخ الإسلام ابن تيمية

نشر فوائد ولطائف ورقائق شيخ الإسلام ابن تيمية

🎀እኔና ነፍሲ🎀 እኔ ፦አላህዬን ከማስቀይምማ ዛሬውኑ ሁሉንም መተው አለብኝ... 🌷 ነፍሲ :-አው እስካሁን አልተውሽም ? 🌷 እኔ ፦እንዴት አድርጌ አንችን ላሸንፍሽ ነፍሲ ነፍሲ :-እዋይ በቃ ከሰርሽ እኔን መቆጣጠር ያቅትሻል ሰንፈሻል ሀቂቃ ሪሁ እኔ ፦እሺ እውነትም ቀላል ነው ቆይ ብቻ ጠብቂ ጥፍር አድርጌ ነው ማስርሽ ነፍሲ:- በቃ አሁን ተገናኘን እስቲ ከቻልሽ አልልሽም ትችያለሽ እሰሪኝ ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️       ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ʳⁱʰᵘ ⁱˢˡᵃᵐⁱᶜ ᵖᵒˢᵗ @Rihu_islamic_post
نمایش همه...
👍 3
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.