Sam perfume collection 😍
رفتن به کانال در Telegram
316
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-1730 روز
آرشیو پست ها
Repost from ኢትዮ CRISTIANO
OLD ቴሌግራም ግሩፕ ያላቹህ አኛ ከየትኛውም ገዢ በተሻለ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን ።
2016-2023 HIGH PRICE
2024 Also High price but i need the first 3 months !
የትም ያልተጠራ ዋጋ
ለመሸጥ
@Fitse_hard
Repost from ኢትዮ CRISTIANO
OLD ቴሌግራም ግሩፕ ያላቹህ አኛ ከየትኛውም ገዢ በተሻለ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን ።
2016-2023 HIGH PRICE
2024 Also High price but i need the first 3 months !
የትም ያልተጠራ ዋጋ
ለመሸጥ
@Fitse_hard
ይህን በደንብ እወቁ !!
"ስራ ከፈታ አይምሮ፤ ከማያነብ አይምሮ በምንም ነገር ምንም እንዳጠብቁ ምክንያቱም ከነገር ውጪ ምንም አያቅምና መልካም ነገር እንኳን ብታሰያው የሚታየው ክፉ ነገር ለምን ብትሉ!? አያነብም ሲቀጥል አይሰራም። ሁሌም አንድ ነገር ማወቅ ያለባችሁ የማይሰራ አይምሮ አይሳሳትም፤ የሚሰራ አይምሮ ደሞ ቢሳሳትም ማስተካከል ይችላል"።
"ያላነበበ ጭንቅላትና ጨጓራ አንድ ናቸው። ሁለቱም ባዶ ሲሆኑ አሲድ ያመነጫሉ።"
🗣 መጋቢ ሃዲስ እሸቱ አለማየሁ
@AMAZING_REALITY
@AMAZING_REALITY
@AMAZING_REALITY
ቻናላችንን ሼር በማድረግ ይተባበሩን..!😊
ፈረንሳይ መሄዴን ስነግራት እናቴ ማመን አቃታት! የቀድሞዎ የ ሊቨርፑል የ አሁኑ የአል ናስር ፈርጥ!
Sadio Mané "የቅድመ ሙከራ ለማድረግ እና ከተሳካልኝም ለ FC Metz ለመፈረም ፈረንሳይ የደረስኩበትን የመጀመሪያ ቀን መቼም አይረሳኝም ....
ከደረስኩበት ቀን ጀምሮ ልምምድ ማድረግ ነበረብኝ ነገር ግን አሰልጣኙ እቤት እንድቆይ ነገረኝ እኔም ስልክ ለእናቴ ለመደወል እንኳ ምንም ገንዘብ አልነበረኝም። ለእናቴ ደውዬ ፈረንሳይ እንደሄድኩ ልነግራት ፈልጌ ነበር ፣ ነገር ግን ስልኬ ካርድ ስላልነበረው ሳልደውልላት ቀረሁ....
በማግስቱ FC Metz ከነበሩት ተጫዋቾች አንዳንዶቹ ጓደኞቼ ስለነበሩ ከነሱ ገንዘብ ወስጄ ካርድ ለመግዛት ሄድኩኝ። ከዛም ለእናቴ ደወልኩላት ... “ሰላም እማዬ፣ ፈረንሳይ ነው ያለሁት” አልኳት። እሷም “ምን ፣ የትኛው ፈረንሳይ?” አለችኝ። ማመን አልቻለችም! “ፈረንሳይ በአውሮፓ” አልኩኝ። እሷም መለሰች: "አውሮፓ ምን ማለትህ ነው? ሴኔጋል ነው እኮ የምትኖረው, ከአጎትህ ጋር መሆን አለብህ" አለችኝ...
ያኔ "አዎ አሁን ግን አውሮፓ ነኝ" አልኳት። ተገረመች ... እብድ ነገር ነህ አለችኝ። በጣምም ተገረመች። በየቀኑ እየደወለችልኝ እውነት እንደሆነ ትጠይቀኝ ነበር።
አንድ ቀን ስጫወት እንድታይ ቲቪ እንድትከፍት ነገርኳት። ይህ ጨዋታዬ እንድታይ እስካደረኳት ቀን ድረስ ምንም አላመነችኝም ነበር። በመጨረሻም በቲቪ ስታየኝ እውን መሆኑን ተረዳች።
"ለፍተሃል ፣ በመጨረሻም ህልምህ እውን አደረግክ እኮ የኔ ጀግና ልጅ። በጣም ኮርቼብሃለው የኔ አንበሳ " አለችኝ።
ክብር ከኛ በላይ ለሚጨነቁልን እናቶቻችን ❤
CREDIT - ©4-3-3 ስፖርት
@AMAZING_REALITY
@AMAZING_REALITY
Repost from ኢትዮ CRISTIANO
የቴሌግራም ቻናል እንዲሁም ግሩፖችን መግዛት የምትፈልጉ በዚህ User አዋሩኝ @MIKEY12M
ላለማልቀስ መጨከን
ወቅቱ ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ነው። ጃፓን ክፉኛ ተደቁሳለች። ምድር የሬሳ ማሳ ሆናለች። የአሜሪካው ፎቶግራፈር አንድ ህፃን ላይ ቀልቡ አረፈ። ቤተሰቦቹን ያጣ፣ የሞተ ታናሽ ወንድሙን በጀርባው ያዘለ ህፃን። ሐዘኑን በእልህ የዋጠ፣ ላልማልቀስ የጨከነ ህፃን።
ወንድሙን ሬሳ ወደሚቃጠልበት ቦታ ይዞ ሄደ። የሚያቀጥለው ሰው "አምጣ የተሸከምኸውን ነገር ልቀበልህ" አለው።
ህፃኑም በንዴት "የተሸከምሁት ወንድሜን እንጂ ዕቃ አይደለም" አለው። ጨክኖ ከወንድሙ መለዬት አልቻለም። ነገር ግን ማልቀስ አልፈለገም። ከንፈሮቹን ነክሶ ሳጉን ወደ ውስጥ ሞጅሮታል። ይህ ምስል ዛሬ ድረስ በጃፓን እንደ ትልቅ የጥንካሬ ማሳያ ይቆጠራል። ጃፓን ከዚያ በኋላ ላለማልቀስ ወሰነች። እነሆ ላለፉት 80 ዓመታት ጃፓን አላለቀሰችም !!
@AMAZING_REALITY
@AMAZING_REALITY
🤔 አፍሪካ ውስጥ የምትገኝ እና በውስጧ በጣም ቡዙ አይነት የቋንቋ ተናጋሪ ያላት ሀገር ማን ነች?
ይህንን ያውቃሉ ⁉️
🇬🇧 በ ፈረንጆቹ አቆጣጠር በ 1845 በታላቋ ብሪታኒያ አንድ አስደሳች ህግ ይፋ ተደረገ .. የፀደቀው ህግም ..
ራሱን ለማጥፋት የሞከረ ግለሰብ በስቅላት ይቀጣ የሚል ነበረ 😅@AMAZING_REALITY @AMAZING_REALITY
ይህንን ያውቃሉ ⁉️
🇱🇾 መሀመድ ጋዳፊ በህይወት እያሉ 40 ጠባቂዎች የነበሯቸው ሲሆን 40ውም ሴቶች ነበሩ !
👩🦳 ታዲያ እነዚህ የሚመለመሉ ሴቶች ድንግል መሆን የሚጠበቅባቸው ሲሆን የሚመለምሏቸውም ራሳቸው መሀመድ ጋዳፊ ነበሩ ። 🙄
@AMAZING_REALITY
@AMAZING_REALITY
መጀመሪያ ላይ ከፍተነው የነበረው አስደናቂ እውነታዎች የተሰኘው ተወዳጁ ቻናላችን በ Copyright ምክንያት ስለተዘጋብን አሁን የከፈትነውን አዲሱን ቻናላችንን ለወዳጆቻቹህ #SHARE በማድረግ አብሮነታችሁን አሳዩን ❤️🙏
@AMAZING_REALITY
@AMAZING_REALITY
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
