cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

መርጌታ መስፍን የህክምና መስጫ አገልግሎት

https://t.me/+46oWmZ7ykUIxNGU0 የባህል ህክምኔ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
7 338
مشترکین
-824 ساعت
-617 روز
-32530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ትክክለኛ የባህል መዳኒት ይፈልጋሉ?? 👆መርጌታ መስፍን 0914280502 1🌿ለሀብት ማምጫ 2🌿ለእቁብ (እቁብ እንዲወጣላችሁ የሚያረግ) 3ለመስተፋቅር 4🌿 &መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ) 5🌿ለጋኔን 6🌿ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ 7🌿ለራእይ (በህልም የሚያሳይ)7 8🌿  ለፀር (ለጠላት) 9🌿ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10🌿 ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11🌿ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ) 12🌿ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13🌿 መስተፋቅር 14🌿ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 15🌿ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 16🌿ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 17🌿የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ 18🌿ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 19🌿መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 20🌿መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 21🌿ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 22🌿ለልሳነ_ሰብእ 23🌿ለበረከት 24🌿ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 25🌿ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 26🌿ጸሎተ_ዕለታት 27🌿ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ 28🌿ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ 29🌿ለከበሮ 30🌿ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 31🌿ለሙግት 32🌿ለሰላቢ 33🌿ለስንፈት ወሲብ 34🌿ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) 35🌿ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ) 36🌿ለጥይት (ጥይት የማያስመታ)       መርጌታ መስፍን በ 0914280502 ይደውሉልን
نمایش همه...
መርጌታ መስፍን ⏩💛#መፍትሔ_ሀብት❤ ⏩#መፍትሔ ሀብት ማለት በእለት ተእለት እንቅስቃሴአችን ስኬት እንዲኖረን የሚያደርግ የቀደምት ሊቃውንት የአባቶቻችን ጥበብ ነው። ⏩ የሰው ልጅ በእለት ተለት በሚያደርገው የእቅድ ማሳካትና ኑሮን የማሸነፍ ዘዴ እንቅስቃሴው ላይ የተለያዩ እክሎች ሲያጋጥሙት ይስተዋላል። ለምሳሌ ፦ ↪#አገኝብሎ ማጣት ↪#ብድር ጠይቆ አለማግኘት ↪#እሸጥብሎ አለመሸጥ ↪#እገዛብሎ አለመግዛት ↪#አበድሮ አለመመለስ (መከልከል) ↪#ይዞ በረከት ማጣት ➱#ለፍቶ ድካመ ከንቱ መሆን ➱#ሰርቶ እንዳልሰራ መሆን ➱#አስቦ መቅረት ➱#ጀምሮ አለመቋጨት ➱#ሥራ ጀምሮ ከስሮ መውጣት ➱#ከጓደኛ ጋር እኩል ተሰልፎ ወደ ኋላ መቅረት......እና የመሳሰሉት ⏩ እነዚህ ሁሉ የሰው ልጅ የኑሮ ፈተናዎች ናቸው። ታዲያ ይህን ችግር ለመቋቋምና ለማስወገድ እንዲሁም በእንቅስቃሴአችን ሁሉ ስኬት ለማምጣት ቀደምት ጠቢባን አባቶቻችን ✅#ብራና ፍቀው ✅#ቀለም በጥብጠው ✅#ብዕር ቀርፀው ✅#የተለያዩ ጥበቦችን በብራና መጻሕፍቶቻቸው ጽፈው ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ አስቀምጠውልን አልፈዋል። ⏩ታዲያ እኛም ወግና ባህላችን ጠብቀን የአባቶቻችን ጥበብ በመጠቀም ችግሮቻችን ማስወገድና ስኬት ማግኘት እንችላለን። ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን የተለያዩ ጥበቦች ተጠበው አልፈውበታል ለምሳሌ ፦ 👉#ለዚሁ የሚሆን ህቡዕ ስም በመፀለይ 👉#ህቡዕ ስሞችን ፅፎ ከትቦ በመያዝ 👉#በብርቀለበት 👉#በብር መስቀል ➡#በተለያየ ጠልሰም ፀልዮ በመያዝ ➡#የተለያዩ እፅዋቶችን ቀምሞ በመነቀስ ➡#የእፅዋት ቅመሞችን በማር በመቅመስ ➡#የእፅዋት ቅመሞችን በሜሮን በቅባቅዱስ ፀልዮና አንግሦ በመቀባት 👉የአንድ ሰከንድ ስራ የማትሞላውን #ሸር እያደረግን መፍትሔ ላጡት መፍትሔ ይሆን ዘንድ እናጋራቸው ስ. ቁ   09 14280502            09 14280502☎📞
نمایش همه...
መርጌታ  መስፍን የባህል መዳህኒት     #በፈቃደኝነት ሸር ሸር ያድርጉ #በምን ተቸግረዋል ???? #በስንፈተ ወሲብ     ?? #በድክመተ ወሲብ   ?? #በፀላኤ ወሲብ      ?? #በህልመ ሌሊት      ?? #በግለወሲብ         ?? #በወሲብ ፍራቻ      ?? #መንስኤ እስኪት #መፅንኤ እስኪት #ዘኢያወርድ #ገትር ምንድናቸው ??          ❤️ #እያንዳንዱን  በዝርዝር እናያለን፦ 👉 #ስንፈተ ወሲብ ማለት  የወንድ ልጅ ብልት ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ ሳይሆን ሲቀር ፣ (በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ) ፈፅሞ መቆም ወይም መነሳት ሲያቅተው  ስንተፈተ ወሲብ ይባላል። 👉 #ድክመተ ወሲብ መለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት እየተነሳ መልሶ ሲተኛና ሲልፈሰፈስ ዘር ቶሎ ሲፈስ ፣መልሶ ቶሎ አልነሳሲል ድክመተ ወሲብ ይባላል ። 👉 #ፀላኤ ወሲብ ማለት ወንድንም ሆነ ሴትን ልጅ አስገድዶና እያስፈራራ በሰው በአራዊት በእንስሳ ተመስሎ የሚደፍር ነገር ሲከሰት ፀላኤወሲብ ይባላል  ይህ እርኩስ መንፈስ ክፉ የአይነ ጥላና የዛር ውላጅ መንፈስ ነው ነገር ግን መንፈሱ በተለያዩ ነገሮች እየተመሰለ የሰውንልጅ ሲያሰቃይ ይኖራል። በፀላኤ ወሲብ የተጠቁ ሴቶች ማህፀናቸው አካባቢ እንብርታቸው አካባቢ ከፍተኛ የህመም ስሜት ይሰማቸዋል በፆታዊ ግንኙነት ጊዜም ያማቸዋል ደስታየላቸውም ለወንዶችም ተመሳሳይ ችግር አለው አልፎ አልፎ 👉 #ሕልመ ልሊት ማለት በሚያውቁትም በማያቁት በባድ በዘመድ በቅርብ ጓደኛ በእህት በወንድም በባል በሚስት በአራዊት በእንስሳ እየተመሰለ ሌሊት በህልም እውን በመሰለ መልኩ የሚፈፀም ፆታዊ ግንኙነት ህልመ ሌሊት ይባላል። ከቶም አንዳንዶቹ ሰዎች የእውነታው ፆታዊ ግንኙነት ልክእንደ ሕልመ ሌሊቱ ፆታዊ ግንኙነት አያስደስተነም ይላሉ ይህማለት መንፈሱ( መንፈሷ) ስሜታቸውን ተቆጣጥሮአቸዋል ማለትነው። 👉#ግለወሲብ ማለት ማንኛውም ሰው ለአቅመ አዳምና ሔዋን የደረሰ ሰው የሚፈፅመው አላስፈላጊ ልምድ ሲሆን ሰው ከተቃራኒ ፆታውጋር ፈጣሪ በፈቀደው ህግና ደንብ መሰረት ፆታዊ ግንኙነት ማድረግ ሲችል የፈጣሪን ህግ በመተው እራሱን በራሱ ያረካል ይህ ከባድ ሐጢአትና ስተትነው ንስሐ መግባትና መፀፀት ያስፈልጋል። #ይህም ችግር ለወንዶች #ለስንፈተ ወሲብ #ለብልት መልፈስፈስ #ለድክመተ ወሲብ #ለብልት ማነስ #ለብልት መሸብሸብ #ለዘር ፍጥነት (መቸኮል) #ለወሲብ ፍራቻና ለመሳሰሉ ያጋልጣል። 🌿ለሴቶቹ ደግሞ የሚያመጣው ችግር ፦ 🌿ለወንድ ጥላቻ  ፍራቻ 🌿ለፆታዊ ግንኙነት ጥላቻ 🌿በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ያለመርካት ችግር 🌿ለግለወሲብ ሱሰኝነት 🌿ከወንድ ይልቅ ግለወሲን በቀን 4:5 ጊዜ መምረጥ 🌿የትዳር ማስጠላት ተስፋ መቁረጥ የበታችነት ስሜት ብቸኝነት መሰማት ወዘተ የመሳሰሉት ይከሰታሉ። 👉 #የወሲብ ፍራቻ ከአይነጥላ ችግርጋር ተያይዞ የሚመጣ ችግር ሲሆን ወንድም ሆነ ሴት አይነጥላ ካለባቸው የወሲብ ፍራቻ ያድርባቸዋል ከተቃራኒ ጓደኛ ሲቀርቡ መፍራት መንቀጥቀጥ በራስአለመተማመን እራስን ዝቅማድረግ የበታችነት ስሜት ከመገናኘት ይልቅ እራስን ወደኋላ ማሸሽ  የልብ ምት መጨመር ከፍተኛ ላብ ማላብ የጠረንና የትንፋሽ መቀየር ይከሰታሉ። 👉👉 #መንስኤ እስኪት ማለት የሞተን ወይም የደከመን ብልት የሚያነሳ ፣የሚያነቃ ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ማለት ነው እንዲሁም በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት ቶሎ ቶሎ እንዴነሳና ለሴክስ ዝግጁ እንዲሆን ያደርጋል። 👉 #መፅንኤ እስኪት ማለት ብልት በግንኙነት ( ሴክስ ) ጊዜ እንደ ብረት የጠነከረ የሚያደርግና ቶሎ እንዳይበርድ ለረጅም ጊዜ እንደቆመ እንዲቆይ የሚያደርግ መድሐኒት መፅንኤ እስኪት ይባላል። 👉 #ዘኢያወርድ ማለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ዘር ቶሎ እንዳይፈስ ለረጅም ጊዜ እንዲቆይ የተቃራኒ ፆታን ስሜት እንደፈለጉ መጠበቅ የሚያስችል ጥበብ(  እፅዋት ) ሲሆን ዘኢያወርድ ይባላል። 👉👉 #ገትር ማለት የሞተም ያነሳል የደከመም ያጠነክራል ሙሉ በራስ መተማመንን የሚሰጥ ጥበብ (መድሐኒት ) ነው። 👉 #ታዲያ እነዚህ ችግሮች በብዙዎች ዘንድ የግል ሚስጥርሆነው ተደብቀውና ተሸፋፍነው የሰውን ልጅ ደስታ እየነጥቁ  ለረጅም አመታት አብረው ይኖራሉ ከአንዳንዶቹ ላይም እስከ መጨረሻው የእርጅና ዘመን ይዘልቃሉ። ✅የብዙ ሰዎችን ትዳር ፍቅርም እስከ ወዲያኛው እንዳይመለስ አድርጎ ቆራርጧል አለያይቷል የብዙሰው ቤት ተበትኗል ፈርሷል። ነገር ግን ይህችግር የብዙ ሰዎች ችግር እንደሆነ መገንዘብ ያስፈልጋል ከመደበቅና እየተሸማቀቁ ሸፍኖ ይዞ የራስን ሞራል ከመጉዳት ዘወር ዘወር ብሎ መፍትሔውን ፈልጎ ችግሩን ማስወገዱ የተሻለ ይሆናል ። ሀገራችን ኢትዮጵያ የጥበብ መነሻ የጥበብ መፍለቂያ  የጥበብ መገኛ መሆኗን መዘንጋትም የለበትም። በተለያዩ መዛግብቶች ሊቃውንት ቀደምት አባቶቻችን የሰደሩአቸውን ፈዋሽ የሀገር በቀል የእፅዋት መድኀኒቶች በራሳችን አዘጋጅተን መጠቀም አስፈላጊና ወሳኝነው። #አንደኛ መፍትሔነታቸው ዘላቂነው #ሁለተኛ የጎንዮሽ ጉዳት አያመጡም #ሦሥትኛ ሰውነት ያድሳሉ #አራተኛ ከኬሚካል የፀዱናቸው #አምስተኛ የተፈጥሮ እፅዋት ናቸው 👉#መፍትሔ ስንፈተ ወሲብ ( ድክመተ) ወሲብ፦ ❇️የአሞጭ ስር ❇️የቁንዶ በርበሬ ፍሬ ❇️የእንዘረዘይ ስር ❇️የደለሹት ስር ❇️የቀጠጥና የስሩን ቅርፈት ሁሉንም ለየብቻ አዘጋጅቶ ፈጭቶ ከቀጠጥናውና ከደለሹቱ ስር 1: 1 የሾርባ ማንኪያ ከእንዘረዘዩና ቁንዶበርበሬው ሩብ ሩብ የስኳር ማንኪያ ከአሞጩ  2 የስኳር ማንኪያ ሁሉንም በማር አቀላቅሎ ለ ፯ ቀን በባዶ ሆድ መቅመስ ፩ኛ👉 #አዘገጃጀት የሁሉንም ስሮች በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ አልሞ ፈጭቶ ነፍቶ ዱቄቱን በእኩል መጠን አዘጋጅቶ ሰፍሮ አቀላቅሎ ሰባት ( 7 ) የጁስ ማንኪያ ዱቄት በእሩብ ማር አዘጋጅቶ አቀላቅሎ ለሰባት ( 7 )ቀን ጥዋት ጥዋት በባዶ  ሆድ አንዳንድ ማንኪያ መብላት ። ከተጠቀሙ በኋላ እስከ ስድስት ( 6 )ሰአት መፆም ነው። ፪ኛ #ዘኢያወርድ ✅የምድር እንቧይ ስር ✅የዘርጭ እንቧይ ስር ከፆታዊ ግንኝነት በፊት ከ20-30 ደቂቃ ማኘክ ወሳኝነው የሚከለከሉ ነገሮች ❌ #አልኮል መጠጥ❌ #ፆታዊ ግንኙነት ❌ #ተልባ   ምግብ❌ መፍትሔዎችን በአግባቡ ተጠቅመን ችግሮቻችን እናስወግድ። #ከዚህም በተጨማሪ አንዳንድ መንፈሳዊና የተለያዩ  ጥበባዊ አስተምሮችን መስጠት ጀምረና ብቅበለው አገልግሎቱን መጠቀም ይችላሉ። ጥበብ ታላቋን ታከብራለች በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ላይክና  ሸር ሸር ያድርጉ። 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል     ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው ስልክ በስራ  ስዓት ይደዉሉል 09 14280502📞☎
نمایش همه...
Photo unavailable
ሎሚ! ይህ ዕጽ ሁላችንም የምናውቀው ዕጽ ነው ዛፉ ባናውቀውም ፍሬውን እናውቀው ይሆናል። ሎሚ ...የተለያዩ የመፍትሔ ባለቤት ነው። ለዛሬ አንድ ነገር እንመልከት። በድግምት፥ በመድፍን፥ በሰላቢ፥ ቤታችሁ ወይንም ገበያችሁ ውስጥ ሰላም ላጣችሁ በሙሉ። ግቢያችሁ ውስጥ...እንቁላል...የተላየዩ ቋጠሮ የተለያዩ የክታብ ዓይነት...ስጋ...ቆርበት...የሚሸት ጭቃ መሳይ...ማር..ቁርጥራጭ ልብስ....የእንስሳ..ቅሪት...ዓጽም..ወይንም አጥንት...የመሳሰሉት ነገሮች ቤታቹ �ስጥ ተጥሎ ብታገኙ? በድግምት ከጠላት እናንተን ለመጉዳት የተላከ ይሆናልና እንዲህ አድርጉ። ፲፬(14)ሎሚ ቆራርጣቹ የ እምባጮ ቅጠል(ተቀጽላ) የግራዋ ቅጠል.. በአንድ ላይ ተቀጥቅጦ በውኃ ተበር�ዞ ቤቱን አከባቢውን መርጨት። ይሽረዋል። በምድር ላይ የምትገኙ ሰዎች ሆይ ማንኛውንም ጥበብም ሆነ እስማት ለመመርመርና ለማወቅ ቅጣት ታህል እንዳትጠራጠሩ ፈልጉ አስሱ ይሄ በድሮ አስተሳሰብና ኃላ ቀር በሆነ አመለካከት አትሸወዱ ጭቅላታቹሁን አትገድቡት የሚጠቅማቹሁን እና የሚጎዳችሁን እናተ ታቃላቹሁ የማንም ሰው አስተሳሰብ አመለካከት ባርያ እዳትሆኑ ። ጉሩፑን ለወዳጅ ዘመድዎ ያገሩት ሁሉም ሁሉን ይወቅ      09 14280502 ☎️09 14280502 ( መርጌታ መስፍን የባህል መድሀኒት ህክምና )    https://t.me/+TPD5MILcL2g0ZjJk
نمایش همه...
🍀🙏 መርጌታ መስፍን  የባህል ህክምና🇪🇹። 📞09 14280502 ትክክለኛዉን እና የቀደምት ሊቃውንት የአባቶቻችንን ጥበብ ይሻሉ ወይም ይፈልጋሉ ?? እንግዲያውስ ከምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎት በትንሹ ከታች ተዘርዝረዋል 1  🍀🙏ለሀበት 2  🙏🙏ለመፈትሄ ስራ 3  🍀🙏ለመስተፋቅር 4  🍀🙏ለስንፈተ ወሲብ 5  🍀🙏ለበረከት 6  🍀🙏 ለገቢያ 7  🍀🙏 ለትዳር እንቢ ላላቹሁ 8  🍀🙏ለአይነ ጥላ 9  🍀🙏ለስልጣን 10🍀🙏ገንዘብ አልበረክት ላላችሁ 11🍀🙏ለግርማ ሞገስ 12🍀🙏ገንዘባቹሁን የተወሰደባቹሁ እንዲመለስላቹሁ የሚያደርግ 13🍀🙏አፍዝ አደንግዝ 14🍀🙏ለትዳር የሚሆን ኮኮብ ቆጠራ 15🍀ለሁሉ መስተፍቅር 16🍀🙏ለድምፅ 17🍀🙏ለብልት 18🍀🙏ለውጭ እድል 19🍀🙏 ወንድ ልጅ ብቻ እየወለዱ ሴት ልጅ መዉለድ ለተሳናቸዉ 20🍀🙏ለደም ግፊት 21🍀🙏ለመካንነት 22🍀🙏 ለህመም 23🍀🙏ኢቃማ ሳይኖራቹሁ ለምትንቀሳቀሱ እንዳትያዙ የሚያደርግ 24🍀🙏ሴት ልጅ ብቻ እየወለዱ ወንድ ልጅ መዉለድ ለተሳናቸዉ 25🍀🙏ለጥይት መከላከያ ወይም ጥይት እዳይመታ የሚያደርግ 26🍀🙏እፀ መሰዉር ከምንሰጣቸዉ በትንሹ  ይህን ይመስላል     🍀 🙏በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር  ውጭም  ሆነ  ከአገር ውስጥ  መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን   🍀🙏ልብ ይበሉ  ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ 🍀🙏ለጥያቄ ይደውሉልን 📞📞🇪🇹🙏0914280502 📞📞🇪🇹🙏0914280502 👉 የብልት ማነስ 👉የመልፈስፈስ 👉ቶሎ የመጨረስ(የመርጨት) ችግር አለብዎት ባልሽስ አለበት 👉 እንግዲያውስ ወሳኝ መድሀኒት ሼር አድርጉ      ለበለጠ መረጃ     09 14280502 ይደውሉ።
نمایش همه...
🦚🍃🌾🌳🪴🍁🍂🎋🎍🌲🌵🥦 🌾ወደ ውጭ ሀገር  ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል?🪴 ❓ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው❓🦚🍃🌾🌳🪴🍁🍂🎋🎍🌲🌵🥦 🌾ወደ ውጭ ሀገር  ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል?🪴 ❓ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው❓ ➊የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው። ➋የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው። ➌የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው። ➍የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው። ➎የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው። ➏የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። ➐የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ ✔የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ ✔ጽንስ ማቋረጥ ✔ትዳር ማቋረጥ ✔ተስፋ ማጨለም ✔የትምህርት ፈተና ማሰናከል ✔ከሰዎች ጋር አለመስማማት ✔መነጫነጭ ✔ራስ ምታት ✔በሰው እንድንጠላ ማድረግ ✔ሀብት መገርገር ✔ስራ መገርገር ✔ጭንቀት መፍጠር ✔ለአደጋ መዳረግ ✔እቃ እንዲበላሽብን መሆን ✔ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት ✔በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል ✔በህልመ ለሊት  ከቤተ እምነት መከልከል ✔ልጅ መከልከል ✔እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት ✔ፍርሃት..... ✌️ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው። 👉እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ  ፈላጊወት መምጣት ያልቻላቹ ባላቹህበት እፅዋቱ ይላክላቹሀል 🦚መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ! 🤝ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ! 🦚🌾🌵🎄🌱☘🎍🥦🥑🥗🌮🧆🥙 ❤️😱ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በፈለጋቹህት ሰሀት ደውላቹሁ አናግሩኝ 📲   0914280502 ቻናላችንን join ማድረግ እንዳይረሱ👇 ➊የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው። ➋የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው። ➌የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው። ➍የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን 0914280502
نمایش همه...
🌿🌿🌿ትክክለኛ የምስክር የተሰጣቸዉ መርጌታ ( መስፍን ) አለማየሁ   ባህል መድህኒት ቀማሚ ትክክለኛዉን እና የቀደምት የሊቃዉንት የአባቶቻችን ጥበባቶች ይሻሉ ወይንም ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ ፈውስ እና ጥበብ ከፈለጉ ደዉለዉ ያናግሩ 🇪🇹 +2519-14-28-05-02 የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች በጥቂቱ  ተዘርዝረዋል 👇 1 🌿🌿ለመፍትሄ ሀብት 2 🌿🌿ለህማም 3 🌿🌿ለመስተፋቅር 4 🌿🌿ቡዳ ለበላው 5 🌿🌿ለገበያ 6 🌿🌿የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 8 🌿🌿ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9🌿🌿 ለቀለም(ለትምህርት) 10🌿🌿 ሰላቢ የማያስጠጋ 11🌿🌿 ለመፍትሔ ስራይ 12🌿🌿 ጋኔን ለያዘው ሰው 13🌿🌿 ለቁራኛ 14🌿🌿 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 15🌿🌿 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 16🌿🌿 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 17🌿🌿 ለብልት . . . ወዘተ ለበለጠ መረጃ ደውለው  ያማክሩን ከሀገር ውጭም ሀገር ውስጥም ያላችሁ በዚህ ይደውሉልን +2519-14-28-05-02ለማነኛውም ችግሮ መፍትሄ እኛ ጋ አለ።   🇪🇹🇪🇷🇱🇷🇬🇧🇾🇪🇮🇹ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ ከብዙ በጥቂቱ👇👇 1🌿🌿የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን ለዚህም ብዙ ምቅክሮች አሉ 2.🌿🌿 ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ 3. 🌿🌿ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው 📞0914280502
نمایش همه...
Photo unavailable
🙏🏾አመሰግናለሁ🙏🏾 ❤️አንዳንድ ምልካም ወዳጅ ጥበብን ለመላው ዓለም ህዝብ ይደርስ ዘንድ ያለው ቀና ምልከታ እጅጉን ያስደስታል:: ❤️ወዳጄ ዝናው ዝናህ በዓለም ሁሉ ከፍ ይበልልኝ::የእጽዋት ምስል የጥበብ መጻሕፍቶችም ጭምር በጥራት ለጥበብ አፍቃርያን በምስልም በቪድዮም ይደርስ ዘንድ ብሎ በማሰብ ጥራት ያለው ካሜራ በስጦታ ስላበርከተልኝ እግዚአብሔር የማያልቅ ፀጋ ይስጥልኝ:: 🙏ይህ መልእክት ስለእቃው ትልቅነት ብቻ ሳይሆን ወዳጄ ስለ ጥብብ ያለው ክብር ለመግለጽ በመፈለግ ነው:: 🙏አመሰግናለሁ ቅን አሳቢው ወዳጄ🙏 ጥበብን ባከበርናት ልክ ሞገስን ታቀዳጀናልች::ስልክ 0914280502
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.