1 544
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
1 544
1500 ICTIANS በዩትዩብ ተሰባስበናል🎉
በጣም አመሰግናለሁ በቅርብ ቀን ብዙ እንደምንሆን ሙሉ እምነት አለኝ🙏
ይሄንን ቻናል ለሌሎችም ሼር በማድረግ ይቀላቀላሉን
ICT ABEL በእነዚህ ሁሉ ሶሻል ሚድያ ማግኘት ይችላሉ ቤተሰብ በመሆን ይቀላቀሉን
YouTube :- https://youtube.com/@ICTABEL1?si=BgIQCb0X7Gh0ry3D
Instagram :- https://www.instagram.com/ictabel_?igsh=c2hwZTRzdm1pdml6
Tiktok :- https://www.tiktok.com/@ict_abel?_t=8mBgXRFvWQo&_r=1
Twitter(X):- https://x.com/ict_abel?t=AUu2q4XpzSidX4s2PfZEIQ&s=09
@ICT_ABEL
1 544
You must be identify
Opening Price: NY Midnight 00:00 & it's valid untill 11:00 AM
Treasure Market Closing time(Bond market): 15:00
@ICT_ABEL
1 544
የ ICT ABEL BOOTCAMP ቀን 1 እነሆ ተጀምሯል👋
እንግዲህ በሳምንት አምስት ጊዜ ለእናንተ ሁሉንም የICT CONCEPT በሚባል ጀረጃ የማደርስ ይሆናል እንዲሁም ይሄ BOOTCAMP ለ 55 ቀናት ርዝማኔ ያለው ሲሆን ይሄን ስላችሁ ቪድዮቹን ሁሌም በቻናሌ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ እና ይሄ BOOTCAMP የትሬዲንግ ህይወታችሁን በእጅጉ ያሻሽለዋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ከዚህ ሰዓት ጀምሮ Community ግሩፕ ለጥያቄ ክፍት ስለሚሆን መጠየቅ እና መወያየት ትችላላችሁ
ስለ እዚህ BOOTCAMP ሙሉ መረጃ በ መግቢያ (INTRODUCTION) ቪድዮ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ
መልካም ጊዜ ቤተሰብ
ለሌሎች የICT ትሬደሮች ቬር ማድረጋችሁን እንዳትረሱ!!!
@ICT_ABEL
1 544
የ ICT ABEL BOOTCAMP ቀን 1 እነሆ ተጀምሯል👋
እንግዲህ በሳምንት አምስት ጊዜ ለእናንተ ሁሉንም የICT CONCEPT በሚባል ጀረጃ የማደርስ ይሆናል እንዲሁም ይሄ BOOTCAMP ለ 55 ቀናት ርዝማኔ ያለው ሲሆን ይሄን ስላችሁ ቪድዮቹን ሁሌም በቻናሌ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ እና ይሄ BOOTCAMP የትሬዲንግ ህይወታችሁን በእጅጉ ያሻሽለዋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ከዚህ ሰዓት ጀምሮ Community ግሩፕ ለጥያቄ ክፍት ስለሚሆን መጠየቅ እና መወያየት ትችላላችሁ
ስለ እዚህ BOOTCAMP ሙሉ መረጃ በ መግቢያ (INTRODUCTION) ቪድዮ ማግኘት ትችላላችሁ
መልካም ጊዜ ቤተሰብ
ለሌሎች የICT ትሬደሮች ቬር ማድረጋችሁን እንዳትሱ!!!
@ICT_ABEL
1 544
ICT ABEL ነፃ BOOTCAMP
ይሄንን እድል ሌሎች ትሬደሮችም እንዲጠቀሙበት ቬር ማረጋችሁን እንዳትረሱ!!!
ICT ABEL በእነዚህ ሁሉ ሶሻል ሚድያ ማግኘት ይችላሉ ቤተሰብ በመሆን ይቀላቀሉን
YouTube :- https://youtube.com/@ICTABEL1?si=BgIQCb0X7Gh0ry3D
Instagram :- https://www.instagram.com/ictabel_?igsh=c2hwZTRzdm1pdml6
Tiktok :- https://www.tiktok.com/@ict_abel?_t=8mBgXRFvWQo&_r=1
Twitter(X):- https://x.com/ict_abel?t=AUu2q4XpzSidX4s2PfZEIQ&s=09
@ICT_ABEL
1 544
ብዙዎቻችሁ በውስጥ መስመር መቼ የ PRIVATE MENTORSHIP ቪድዮችን ዩትዩብ ላይ መልቀቅ እንደምጀምር እየጠየቃችሁኝ ነው አሁን ላይ እርግጠኛ ባልሆንም ይሄ 2024 አመት ሳያልቅ መልቀቅ እጀምራለሁ እነዚህን ወደ 55 የሚደርሱ ቪድዮዎችን ለማዘጋጀት በጣም ብዙ ጊዜ እና ልፋት ወጦበታል እና እሱን ታሳቢ አድርጋችሁ ነገሮችን እንድትመለከቱ አሳስባለሁ ጥያቄ እና የተለያዩ ነገሮች ካላችሁ በወር አንዴም ቢሆን LIVE ገብተን ጥያቄዎችን ለመመለስ እሞክራለሁ እነዚህ ቪድዎች በሜንቶርሺፕ ይዘት የተሰሩ ስለሆኑ Assignment እና የተለያዩ ጥያቄዎች ስላሉ እነሱን Community ግሩፕ ላይ እየላካችሁ እንወያይበታለን
ይሄንን እድል ሌሎች ትሬደሮችም እንዲጠቀሙበት ቬር ማረጋችሁን እንዳትረሱ!!!
ICT ABEL በእነዚህ ሁሉ ሶሻል ሚድያ ማግኘት ይችላሉ ቤተሰብ በመሆን ይቀላቀሉን
YouTube :- https://youtube.com/@ICTABEL1?si=BgIQCb0X7Gh0ry3D
Instagram :- https://www.instagram.com/ictabel_?igsh=c2hwZTRzdm1pdml6
Tiktok :- https://www.tiktok.com/@ict_abel?_t=8mBgXRFvWQo&_r=1
Twitter(X):- https://x.com/ict_abel?t=AUu2q4XpzSidX4s2PfZEIQ&s=09
@ICT_ABEL
1 544
የICT ABEL PRIVATE MENTORSHIP STARTER PACKAGE ምዝገባ ተጠናቋል።
ከዚህ በኋላ ከእኔ የ Starter Package ሜንቶርሺፕ Service እንደማይኖር ላሳውቃችሁ እፈልጋለሁ ሁሌም ክፍት የሚሆነው የተለየ እገዛ እና ትኩረት ለሚፈልጉ 1-to-1 ወይም ROYAL PACKAGE ምዝገባ ብቻ ነው
ምናልባት ለ PRIVATE ሜንቶርሺፕ ታስቦ የተዘጋጁ ቪድዮች ቀስ በቀስ በዩትዩብ ለእናንተ የማደርስ ይሆናል።
@ICT_ABEL
