❖ Duna Tech 💰
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗ ║ እንኳን ደህና መጡ║ ╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝ በዚህ ቻናል ስለ ተለያዩ ቴክኖሎጂ ነክ 📲 ማለትም 📍Online Work 📍Crypto Airdrops 📍Telegram Tips 📍YouTube Tips 📍Web Review 📍Hacking Tutorial 📍App Tips ማንኛውም ጥያቄ ሀሳብ አስተያየት ካለ @Duna_Tech_Support @Abeni_SOS
نمایش بیشتر2 382
مشترکین
+724 ساعت
+777 روز
+60930 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
Photo unavailableShow in Telegram
😸 Catizen ✕ Major 🪙
😸 Catizen ካልጀመራችሁ 👉 @CATIZENBOT
🪙 Major ካልጀመራችሁ 👉 @MAJORBOT
🤯 3
Photo unavailableShow in Telegram
⚠️ Telegram Star መግዛት ከፈለጋችሁ 👉 https://fragment.com/stars
⚡️በተጨማሪም Username,Telegram premium መግዛት ትችላላችሁ።
❤ 1
نمایش همه...
🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
❗️ Solana Cases will be closed at 4PM UTC (in 18h).
🏆 Prizes from unopened Cases will be redistributed.
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
July 13 : Daily combo on pixelverse
👉 Start Pixel Tap
#dailycombo #combo #pixelverse #Airdrop #tech
Photo unavailableShow in Telegram
What is $DOGS Coin?
$DOGS coin is a new meme cryptocurrency token launched on July 9, 2024, on PancakeSwap. Inspired by Spotty, the beloved mascot created by Pavel Durov, founder of Telegram, $DOGS aims to embody the spirit and culture of the Telegram community. This meme coin, also called the dogs coin, aims to fuel a fun young project and a vibrant community-driven initiative.
The Origins of Spotty and $DOGS Token
Spotty, the unofficial logo and main mascot of VK, was created during a charity auction by Pavel Durov to support orphanages. The iconic dog quickly became a beloved symbol, representing care and charity. Spotty's legacy now extends into the cryptocurrency world with the launch of $DOGS, the dogs token.
👍 3
አዲስ Project//Airdrop በመጣ ቁጥር ለምን ቶሎ Viral ይወጣል?🤔 የሚገርመው ደሞ የትኛውም ማለትም Scam የሆኑትም ጨምሮ ነው ያደጉት በዛም ምክንያት እውነተኛ የሆኑትን Scam ከሆኑት መለየት ከብዷል፤
= መልሱ፦ በጣም ቀላል ነው ፥ Influencer ናቸው!
እንደምታውቁት ሁሉም ሰው አሁን ላይ ሰፍ ብሎ Tech//Airdrop ነክ ነገር እያዳመጠ ነው - በእንደዚህ አይነት ነገር ሁሉም ሰው ፍቅር መያዙን ያስተዋሉት Influencer በብዛት በሚባል ደረጃ ሁሉም ስለ Crypto,Hamster,Notcoin ነው የሚያወራው ፥ በሚገርም ሁሌታ ሁሉም በሚባል ደረጃ ከጥቂት ቀናት ጀምሮ ከየትኛውም ጊዜ በላይ (300%,200%) በላይ ቻናላቸው ጨምሯል... የሚገርመው ደሞ በብዛት ስለ Crypto ጭብጥ እውቀት የላቸውም.... laptop የሚሸጠው,ስለ Crypto ሰምቶ የማያቀው,ስራ ፈቱ ሁላ በዚህ ሊንክ ግቡ ማለቱን ተያይዞታል ፤ አንድ ነገር እድታውቁት የምፈልገው ነገር ይሄ ነገር ኢትዮጵያን ላይ ብቻ አደለም! በመላው አለም ነው።
⚡️ So ይሄ ነገር በአንዴ Viral ከመውጣት ምን አገናኘው?
= እንደነገርኳችሁ የሁሉም Influencer Youtube,Telegram,tiktok አካውንት Pump ማረጉ ነው። አዲስ Project በወጣ ቁጡር ሁሉም በአንዴ ነው የሚሰማው :
በቅርቡ እንኳን ብንመለከት በNotcoin ጊዜ ምንመለከት 7 Million subscribers ነበሩ በዛን ጊዜ በጣም ጨመረ ብለን ሳንገረም ፡ ሁለት ወር ሳይሞላው Hamster 50 million ገባ ፤ በዚህም አላበቃም Dogs የሚባል Coin በመጣ 1 ሳምንት ሳይሞላው 4 million Subscribers ገባ።
መልካም አዳር ነገ ቀጥላለሁ...
🔥 3
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.