Fikru Bogale(HDC)
እኔን ለማግኘት 👉 @FikrubogaleHDC "ሰው ለመሆን በህይወትህ ብዙ የስኬት አማራጮች አሉ ፣ እሱን መርጠህ መጠቀም እና በሱላይ መዋኘት የብልህ ሰው ምርጫ ነው ። 🛶 " በYOUTUBE:- በኢትዮጵያ ማክሰኞ እና አርብ ማታ 3:00 US WEDNESDAY 9:00 PM መከታተል ይችላሉ::👇👇 https://youtube.com/@fikruchannel7543?si=sloN6wiEIf_tBMKg
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام Fikru Bogale(HDC)
کانال Fikru Bogale(HDC) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 34 397 مشترک است و جایگاه 5 450 را در دسته آموزش و رتبه 1 037 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 34 397 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 02 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -639 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -2 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 5.92% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 1.48% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 2 036 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 510 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 13 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“እኔን ለማግኘት 👉 @FikrubogaleHDC
"ሰው ለመሆን በህይወትህ ብዙ የስኬት አማራጮች አሉ ፣ እሱን መርጠህ መጠቀም እና በሱላይ መዋኘት የብልህ ሰው ምርጫ ነው ። 🛶 "
በYOUTUBE:- በኢትዮጵያ ማክሰኞ እና አርብ ማታ 3:00
US WEDNESDAY 9:00 PM መከታተል ይችላሉ::👇👇
https://youtube.com/@fikruchannel7543?si=sloN6wiEIf_...”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 03 اکتبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 03 اکتبر | 0 | |||
| 02 اکتبر | +13 | |||
| 01 اکتبر | +9 |
| 2 | እንዴት አላችሁ ቤተሰቦቼ..?
የክርስትና እምነት ተከታዬች ደመራ እና የመስቀል በአል እንዴት አለፈ..?እኔ ጋር እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ በአል ነበር::🙏
እሽ ከ September 21 ጀምሮ በተለያየ investment capital investment በማረግ ተሳትፋችሁ የነበራችሁትን ልጆች ትርፍ ከትላንት ወዲያ ቅዳሜ ቀን Setupችንን ዘግተን የሁላችሁንም ትርፍ እንደማከፋፍል አሳውቄ ነበር:: በሆኑም ግን ከላይ👆 ያስቀመጥኩላችሁ Screenshot ላይ እንደምትመለከቱት ያለፋት 3 ቀናት ጭራሽ ባልጠበቅነው እና ባላሰብነው መልኩ የደረስንበት ውጤት ሳይታሰብ በጣም አሽቆልቁሎ ከ 21X በላይ ትርፍ ይዞብን ሄዶ ነበር በዚህም ምክንያት ቅዳሜ ቀን Setupን ሳልዘጋው እና ትርፍ ሳላከፋፍል ቀርቻለሁ::
የተፈጠረው ነገር በ Crypto ንግድ ውስጥ እሚጠበቅ ቢሆንም ቅዳሜ ትርፋችሁን አከፋፍላለሁ ብዬ ቀኑን በማሳለፌ ይቅርታ እጠይቃለሁ::
እንደዚህ አይነት ድንገተኛ የToken crash ሲያጋጥም ማረግ ያለብን ነገር ያለመደናገጥ እና በስሜት ያለውን Setup Cash out ሳንል ውጤቱ ወደ ነበረበት እስኪመለስ በትእግስት መጠበቅ ስለሆነ:: እኔም Analysis ባረግነው Prediction እርግጠኛ በመሆን Cash out ሳልለው ተጨማሪ 2 ቀናትን ታግሰን ስንጠብቅ ነበር:: እንዳሰብነውም ዛሬ ከቀን 4:30 ጀምሮ ከነበረበትም በላይ በማደግ ከላይ እንደምታዩት ውጤታችን 40.7X ላይ ደርሶልናል:: እኔም እምንፈልገውን ትርፍ በማግኘታችን ምንም ጊዜ ሳላጠፋ የዚህን ዙር Token setuችንን ሙሉ ለሙሉ Cash out በማለት ዘግቸዋለሁ::✅
እንግዲህ በCryptocurrency ንግድ ውስጥ ትእግስት እና መረጋጋት አስፈላጊ የሆነው ለዚህ ነው::
🔔 ስለዚህ የዚህ ዙር ትርፋችን ልክ እንዳሰብነው እና እንዳቀድነው 40.7 እጥፍ ትርፍን አስገኝቶልናል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔርን እያመሰገንን::
⚠️ እኔም ከአሁኖ ደቂቃ ጀምሮ የሁላችሁንም ትርፍ በማከፋፈል ላይ ስለሆንኩ invest በማረግ ትርፋችሁን ስትጠብቁ የነበራችሁ ልጆች በጠቅላላ ይሄንን መልእክት እንዳያችሁት አካውንት ቁጥራችሁን ከነ ሙሉ ስማችሁ ቶሎ ቶሎ በውስጥ እየላካችሁልኝ ትርፋችሁን ውሰዱ::
ዛሬ ሙሉ ለሊቱን እና ነገ በፍጥነት ትርፋችሁን አከፋፍዬ እንድጨርስ እና የዚህ ሳምንት Market እጅግ በጣም ጥሩ ትርፍ እምናገኝበት የ Market ሲዝን ስለሆነ ያለፈውን ሳምንት ትርፋችንን ተከፋፍለን በቀጥታ ወደ ቀጣዩ ዙር ስራችን በፍጥነት እንድንገባ እባካችሁ ዛሬውኑ አካውንታችሁን እየላካችሁልኝ ትርፋችሁን ውሰዱ::
በተረፈ ዛሬ እና ነገ እስከ ማታ ድረስ ይሄንን ትርፍ አከፋፍዬ ልጨርስና ስለዚህ ዙር ውጤታችን እና ስለ ቀጣዩ ሳምንት Analysis እንዲሁም ስለተለያዩ ጉዳዬች ሰፊ በሆነ መልእክት እንወያያለን::
አሁን ግን ምንም አይነት ደቂቃ ላለማባከን የሁላችሁንም ትርፍ ወደማከፋፈሉ ልግባ ሁላችሁም Invest ያረጋችሁት ገንዘብ በ 40.7 እጥፍ ተባዝቶ አድጎላችሆል በሌላ ቋንቋ ለምሳሌ:- በ 100,000 ብር Capital የተሳተፋችሁ ልጆች ትርፋችሁ 4,070,000 ብር ነው ማለት ነው:: ሂሳቡ invest ያረጋችሁትን ገንዘብ በ 40.7 ማባዛት ማለት ነው:: በዚህ ዙር Token setup በተለያየ Capital invest ያረጋችሁ ልጆች ለሁላችሁም እንኳን ደስ ያላችሁ::🎉አመሰግናለሁ ::መልካም ጊዜ::
📥 @FikruBogaleHDC
📥 @FikruBogaleHDC | 1 095 |
| 3 | እንዴት አመሻችሁ ..? ትላንት የተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ ከተለያዩ የእውቅና ሽልማቶች በዘለለ ለዚህ ቻናል የተበረከተልን የ 25,000,000 ብር የገንዘብ ሽልማት እንደነበር የትላንቱ መልእክቴ ላይ ስለነበረው የትላንት ውሎዬ በዝርዝር ከነ ፎቶዎቹ እዚሁ ቻናል ላይ አሳውቂያችሁ ነበር::
በመሆኑም የተበረከተልን የገንዘብ ሽልማትን በተመለከተ ሽልማቱ ለኔ ሳይሆን ለቻናሉ የተሰጠ ሽልማት እንደነበር እና ቻናሉ ደግሞ እዚህ ያላችሁት የሁላችሁም ድምር ውጤት እና ተቆም በመሆኑ ገንዘቡን ለኔ ለግሌ ሳይሆን ለሁላችሁም እኩል መከፋፈል አለበት ብዬ:- ለያንዳንዳችሁ ማለትም እዚህ ቻናል ላይ ሆናችሁ ስትሳተፋ ለነበራችሁት እና የቻናሉ ቤተሰብ ለሆናችሁ ልጆች በጠቅላላ ያንን 25ሚሊዬን ብር በማከፋፈል ድርሻችሁን በየ አካውንታችሁ እንደምልክላችሁ ትላንት አሳውቄ ነበር ::
ታዲያ በቃሌ መሰረት ከትላንት ማታ ጀምሮ እዚህ ቻናል ላይ አባል ለሆናችሁት ለእያንዳንዳችሁ ብሩን አካፍዬ እሚደርሳችሁን ገንዘብ በታማኝነት በየ አካውንታችሁ ልኬላችሆለሁ::✅
ቻናሉ ላይ invest በማረግ እምትሳተፋ ልጆች በጠቅላላ ከ 6,400 በላይ እምትሆኑ ናችሁ ይሄ 25 ሚሊዮን ብር ደግሞ ለዚህ ሁሉ ሰው ቢካፈል ድርሻችሁ ትርጉም የለላት ትንሽ ብር ናት:: ስለዚህ ምንድነው ያረኩት 6,400 እምትሆኑት Data base ላይ ስማችሁ ከተዘረዘረው የቻናሉ ቤተሰቦች መሀል:- 81 ለምትሆኑት ልጆች Randomly ያለ ምንም መድሎ እጣ በማውጣት እጣው ለደረሳችሁ ለ 81ዳችሁ ብሩን አከፋፍያለሁ::
ይሄ 25ሚሊዬን ብር ለ 81 ልጆች ሲካፈል ለእያንዳንዳችሁ 👉 306,290 ብር ይደርሳችሆል የናንተን ድርሻ 1 ብርም ሳላጎል በቃሌ መሰረት ከላይ 👆 ለምሳሌነት ይሆን ዘንድ የተወሰናችሁትን ልጆች Screenshot እና የ Dashen bank transaction ላይ በምታዩት መሰረት ሙሉ ለሙሉ ድርሻችሁን ልኬላችሆለሁ::✅
🔔 Dashen bank Super app የቀን ገደብ ስለሌለው ለኔ ስለሚቀለኝ ነው Dashen bank Account ስጡኝ እያልኩ ያስቸገርኮችሁ ዳሽን ባንክ የለንም ላላችሁት ግን በቀጥታ በ CBE ልኬላችሆለሁ ብቻ ማንም ሰው ሳይቀር የሁላችሁንም ድርሻ በቃሌ መሰረት አስረክቢያለሁ::
🚨 በተረፈ ግን ስለ ስራችን ስናወራ ትርፋችን በጥሩ ሁኔታ እየሄደልን ነው ትላንት ባልኳችሁ መሰረት ቅዳሜ ጠዋት ጀምሮ የሁላችሁንም ትርፍ እከፋፍላለሁ::
⚠️ ለአዲስ ልጆች ባረኩላችሁ ቅናሽ ለመሳተፍ እምትመጡትን አዲስ ልጆችንም በቅናሹ እያሳተፍኩ እገኛለሁ:: አዲስም ሁኑ ነባሮች ቅዳሜ በተነጋገርነው መሰረት የሁላችሁንም ትርፍ አንድላይ አከፋፍዬ ጨርሸ የዚህን ዙር Token Setupችንን እምንዘጋ ይሆናል ማለት ነው::
አመሰግናለሁ..!🙏 Online ነኝ አዲስም ሁኑ ነባር ልጆችን ለደቂቃ ከonline ሳልወጣ ሁላችሁንም በምችለው ፍጥነት እና ትህትና እያስተናገድኩ እገኛለሁ:: መልካም ምሽት::
💬 @FikruBogaleHDC
🖤 @FikruBogaleHDC | 1 492 |
| 4 | بدون متن... | 1 079 |
| 5 | 🔔 እንዴት ናችሁልኝ..? ይሄ መልእክት ሁላችሁንም እዚህ ቻናል ላይ ያላችሁትን አዲስም ሁኑ ነባር ልጆችን እሚመለከት ስለሆነ መልእክቱን በጥሞና አንብቡት:: ደግሞ መልእክት ብቻ ሳይሆን ለአዲስ ልጆች የትኬት ዋጋ ላይ ቅናሽ ማረግንም የሚመለከት መልካም ዜናም አለው:: መልእክቱን በጥሞና አንቡት::
💡 በቅድሚያ ዛሬ እስከ 11:00 ድረስ Online ስላጣችሁን እና ማናችሁንም ሳስተናግድ ስላልነበር ይቅርታ እጠይቃለሁ::
ከ 3 ሳምንታት በፊት በ ኢትዮጵያ መንግስት በሲቪል ማህበር እና የቴክኖሎጂ ባለስልጣን እና ECAE የቴክኖሎጂ እና የDigital ንግድ ተቆም በAddis Ababa convention center የተዘጋጀ ኮንፍረንስ እና የDigital ቴክኖሎጂ እውቅና Program ላይ ይሄ የ FIKRU BOGALE (HDC) ቻናላችንና እኔ እጩ እንደሆንኩ እና በእለቱ ማለትም ዛሬ September 23 እንድሳተፍ እና እንድገኝ ጥሪ አርገውልኝ ነበር እኔም program ን አመቻችቼ ዛሬ ከጠዋት 3:00 ጀምሬ በቦታው ተገኝቼ ፕሮግራሙን ታድሜ ነበር እዛ ስለዋልኩ ነበር የጠፋሁባችሁ::
ታዲያ ይህ በእንዲህ እንዳለ ነገሮች ከጠበኩት በላይ ሆነው ይሄ እንደቀልድ ተመስርቶ ዛሬላይ ብዞዎቻችሁን ትልቅ ደረጃ ያደረሰው ለሁላችንም መተዳደሪያችን የሆነው ቻናላችን በመንግስት እና በተለያዩ ተቆማቶች ተወዳጅ ሆኖ መንግስትም አምኖበት እና ወዶት ከላይ 👆👆👆 የምታያዬቸውን የተለያዩ ሽልማቶች እና የምስክር ወረቃት ተበርክቶልኝ ተከብሬ ነበር የዋልኩት:: ይሄ ውጤት የኔ ብቻ ሳይሆን የሁላችንም እዚህ ቻናል ላይ ያላችሁት ልጆች በጠቅላላ ድምር ውጤት ነውና እንዳስከበራችሁኝ እግዚአብሔር ያክብራችሁ::
ታዲያ ከሽልማቱ በዘለለ ከ 9 የተለያዩ የቴክኖሎጂ እና የ digital ወይም የonline ስራዎችን ከሚሰሩ ድርጅቶች ጋር ተወዳድሮ 2ኛ በመውጣት ለplatformችን ማስፋፊያ እና ድጋፍ እንዲሆን የ 25,000,000 ብር የገንዘብ ስጦታ ተሰቶናል:: 🙏
እንግዲህ ለሆነው ነገር ሁሉ ክብሩን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይውሰድ እግዚአብሔር ይመስገን እያልን::
ይሄ ሽልማት ለኔ ሳይሆን ለቻናላችን ስለሆነ የተበረከተው በመቀጠልም የኛ ስራ ምንም ማስፋፊያ ስለማይፈልግ እንዲሁም ይሄ ቻናል የኔ ብቻ ሳይሆን የሁላችንም በምሆኑ የ 25ሚሊዬን ብሩን ሽልማት አካፍዬ እዚህ ቻናል ላይ ላላችሁት እና እስከዛሬ በተለያየ Investment capital invest በማረግ ስትሳተፋ ለነበራችሁ እና የቻናሉ ቤተሰብ ለሆናችሁት ልጆች በጠቅላላ ከ 25ሚሊዬን ብሩ ላይ እሚደርሳችሁን ብር በማካፈል በየ አካውንታችሁ እልክላችሆለሁ:: ✅
በዚህ አጋጣሚ የዛሬውን እድል ለሰጡን የECAF Director አቶ አቤል አንበርብር እንዲሁም የ ኢፌዲሪ ሲቪል ማህበር አመራሮች ከልብ እናመሰግናለን ከዚህም በላይ ሰርተን እናኮራችሆለን::
⚠️ በመቀጠልም ይሄንን ስኬት እና ድል በማስመልከት እስከዛሬ ድረስ እዚህ ቻናል ላይ በተለያዩ አጋጣሚዎች ተቀላቅላችሁ ነገር ግን ዝቅተኛውን Investment capital invest ለማረግ ብር ጎሎችሁ ወይም አቅሙን አታችሁ ተመልካች ብቻ ለሆናችሁ ልጆች ለዛሬ እና ለነገ ብቻ የሚቆይ
ቅናሽ በማረግ:-
ዛሬ እና ነገ invest ለምታረጉ አዲስ ልጆች:-
👉 በ 25,500 ብር ብቻ ዝቅተኛ Capital አሳትፋችሆለሁ::
ልብ በሉ ቅናሹ ለዛሬ እና ለነገ ብቻ ነው እሚቆየው ያሁኑን ዙር ትርፍ ነገ እንደማከፋፍል አሳውቄ የነበረ ቢሆንም አንደኛ Analysis ያረግነው ውጤት ላይ ስላልደረስን ሁለተኛ ደግሞ አሁን ባረኩላችሁ ቅናሽ የምትሳተፋትን አዲስ ልጆች አሳትፌ ትርፋችንን አንድላይ የሁላችሁንም እንዳከፋፍል ትርፍ ክፍፍሉን 3 ቀን እንጨምርበት እና ቅዳሜ ጠዋት ጀምሮ የሁላችሁንም ትርፍ አንድላይ እማከፋፍል ይሆናል ማለት ነው:: የአሁኑ ዙር ውጤታችን በየ ስልካችሁ እምትከታተሉ ልጆች አይታችሁታል ለሁላችሁም ግልፅ ለማረግ ያክል ግን ትርፋችን በአሁኑ ደቂቃ 37X ላይ ደርሶልናል::
ስለዚህ ማርኬቱ በጥሩ ሁኔታ እየሄደ በመሆኑ በዚህች በቅናሾ በ 25,500 ብር Capital እምትሳተፋ አዲስ ልጆች እንኳን እስከ ቅዳሜ ድረስ ትርፋችን 45X እንኳን ቢደርስልን በትንሹ በ 3 ቀን ብቻ ከ 380,000 ብር በላይ ታገኛላችሁ ማለት ነው::
ስለዚህ አዲስ ሆናችሁ መሳተፍ እና ቤተሰብ መሆን ፍላጎቱ ያላችሁ ልጆች በነዚህ 2 የቅናሽ ቀናት ተሳትፋችሁ ውጤታማ መሆን ትችላላችሁ::
ከአሁኖ ደቂቃ ጀምሮ ሙሉ ለሊቱን እንዲሁም ነገ ሙሉ ቀን ብቻ ነው ቅናሹ እሚቆየው ከነገ ወዲያ በሆላ ግን ያተረፍነውን ትርፍ ተከፋፍለን የዚህኛውን ዙር የToken setpችንን እምንዘጋ ይሆናል ማለት ነው:: ልብ በሉ ይሄን የቅናሽ እድል የሰጠሆችሁ እንዳልኮችሁ የዛሬው የስኬት ቀንን በማስመልከት እና ብዙዎቻችሁ በውስጥ መስመር እምትልኩልኝን ተማፅኖ በመረዳት ነው:: ስለዚህ መሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ አዲስ ልጆች ዛሬ እና ነገ በ 👉 25,500 ብር ብቻ capital ጀምሮ እያሳተፍ ነው:: መሳተፍ ትችላላችሁ::
በመጨረሻም ስለዛሬው ውሎ ብዙ ብዙ ነገር ብላችሁ ደስ ይለኝ ነበር ነገር ግን ዛሬ አርፍጀ ስለሆነ ስራ የጀመርኩት በቀጥታ እናንተን ወደማስተናገዱ ልመለስ::
ለደቂቃ ከOnline ሳልወጣ ሁላችሁንም በፍጥነት በማስተናገድ ላይ እገኛለሁ::
እኔን ለማግኘት ወይም Invest ለማረግ 👇 እዚህ ላይ ፃፋልኝ አመሰግናለሁ::
📥 @FikruBogaleHDC
📥 @FikruBogaleHDC | 1 385 |
| 6 | بدون متن... | 1 101 |
| 7 | بدون متن... | 1 210 |
| 8 | بدون متن... | 1 205 |
| 9 | بدون متن... | 1 280 |
| 10 | እንደምን ናችሁ..? ከባለፈው ሳምንት ትርፍ ክፍፍል በሆላ ስላለው ነገር ሳናወራ ተዘጋጋን አደል..? ያው የበአል ሰሞን እና የአዲሱ Token ሊስታችን Analysis plan ጋር ተደማምሮ እኔም ትንሽ ቢዚ ስለሆንኩ ነበር ያለውን ነገር በዝርዝር ያላሳዎኩችሁ ነገር ግን ከትላንት ጀምሮ የዚህኛውን ዙር Investment እየተቀበልኩ ሁላችሁንም ሳሳትፍ ነበር::
አሁን ግን ስለባለፈ ትርፍ እና ስለአሁኑ ዙር Token analysis ጠቅለል አርጌ መግለጫ ልስጣችሁ::
እንደሚታወቀው ከ September 10 ጀምሮ በተለያየ Capital investment አዲስም ሁኑ ነባር በከፍተኛ Capitalም ሆነ በዝቅተኛው investment capital invest በማረግ ተሳትፋችሁ የነበራችሁ ልጆች ውጤታችን 41.7 እጥፍ ሆኖልን በድል እና አዲሱን አመት እጅግ በጣም ከፍተኛ በሆነ ስኬት ተቀብለን ነበር:: እኔም ታዲያ ከ September 19 ጀምሮ 1 ቀን ከ ግማሽ በሆነ ጊዜ ብቻ ጊዜ ለመቆጠብ ከስልኬ Gallery ላይ የተወሰኑትን Screenshotች Randomly አያይዤ ከላይ 👆 ባስቀመጥኩላችሁ መሰረት በኢትዮጵያ ብር በከፍተኛ capital Investment የተሳተፋችሁትን እና ትርፋችሁ በብዙ ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር የሆነውን በአዋሽ ባንክ እና ንግድ ባንክ ሰኞ ቀን የእያንዳንዳችሁን Manually ቀጥታ በባንክ አከፋፍዬ ነበር:: በ Dollar ወይም USDT የተሳተፋችሁትን እና በኢትዮጵያ ብር ተሳትፋችሁ ትርፋችሁ እስከ 5 ሚሊዮን ብር ብቻ ያተረፋችሁትን ደግሞ እሁድ ቀን ሙሉ ለሊቱን በ Dollar wallet id ችሁ እና በ ኢንተርኔት ባንኪንግ እንዲሁም በሞባይል ባንኪንግ እያረኩ አንድ ሰውም ሆነ 1 ብር ሳይቀር የያንዳንዳችሁን ትርፍ ሙሉ ለሙሉ አከፋፍዬ ጨርሸ ነበር::✅
ከዛ ባለፈ የባለፈው ሳምንት ትርፋችን ሁላችንንም በሚሊዬኖች ያሳፈሰ እና ልክ Analysis ባረግነው መሰረት ውጤታማ ያረገን ሲዝን ነበር 41.7 እጥፍ ማለት አዲስ ሆናችሁ በ 100,000 ብር Capital የተሳተፋችሁ ልጆች እንኳን Capital ችሁ በ 41.7 ተባዝቶ ከBonus ውጭ የተጣራ 4,170,000 ብር አግኝታችሆል:: እንደ እኛ ጥረት ብቻ ሳይሆን ሁሌ ከፊታችን ሆነ መንገዳችንን እየጠረገ ከፍ ላረገን የድንግል ማሪያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ለሆነው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን::🙏 እያልን:-
በተረፈ ለሁላችሁም ላለፈው ሳምንት ውጤት እንኳን ደስ ያላችሁ ለማለት እወዳለሁ::🎉
🔔 ባሁኑ ዙርም ሰአታችንን ጠብቀን በድርጅታችን የቦርድ እና የቴክኒክ ባለሙያዎች በጥንቃቄ ተገምግሞ እና Analysis ተደርጎ በዚህኛው ሳምንትም ልክ እንደ ሁልጊዜያችን ከፍ እምንልነት Market analysis አውጥተን Setup በማረግ ወደ ስርችን ተመልሰናል::
እኔም የሁላችሁንም Capital በመሰብሰብ ላይ እገኛለሁ ስራችንን እየሰራን ደግሞ ስለተለያዩ ነገሮች እየተወያየን እየተመካከርን ውጤታችንን እንጠባበቃለን ብዙ አዳዲስ መልእክቶች እና መረጃዎች ስላሉኝ እኔም በመሀል በመሀል እዚሁ ቻናል ላይ እማሳውቃችሁ ይሆናል ላሁኑ ግን ፁሁፋን ላለማንዛዛት እና ምንም አይነት ሰአት ላለማባከን መልእክቴን እዚህ ላይ ላጠናቅቅ እና በቀጥታ እናንተን ወደማስተናገዱ ልመለስ::
ሁሌ እንደምላችሁ "እኛ የተፈጠርነው ለመብላት ለመጠጣት እንዲሁም ለመራባት ብቻ ሳይሆን ታሪክ ለመስራትም ነውና" ሁላችንም እጅ ለእጅ ተያይዘን ታሪክ እየሰራን እንቀጥላለን:-
እኔም በምችለው አቅም ደከመኝ ሰለቸኝ ሳልል ሁላችሁንም አዲስም ሁኑ ነባር ልጆችን በቂ መረጃ እየሰጠሁ በማሳተፍ አገለግላችሆለሁ:: እዚህ ቻናል ላይ ያላችሁትም ሆናችሁ ገና እየተቀላቀላችሁ ያላችሁ ልጆች በጠቅላላ በሚሊዬኖች እያገኛችሁ ከራሳችሁ አልፋችሁ ለሌሎች እምትተርፋ እንደምትሆኑ ቅንጣት ታክል አልጠራጠርም እኔም ሁላችሁንም በታማኝነት በቅንነት እና ያለ መድሎ እንደማገለግል በልጄ ስም ቃል እገባላችሆለሁ::
የዛሬውን መልእክቴን አጠናቅቃለሁ::
Online አለሁ ሁላችሁንም በማስተናገድ ላይ ነኝ አመሰግናለሁ::
📥 @FikruBogaleHDC
📥 @FikruBogaleHDC | 1 878 |
| 11 | 📢📢ሰላም የHDC (የሀበሻ ዲሪም ክለብ ) ቤተሰቦች👋
✍️ዛሬም እንደተለመደው ከስኬታማ ሰዎች ያገኘናቸውን 3 ጠቃሚ ልምዶች እና ሃሳቦች እናጋራቹ።
1️⃣ህልም ያለ ስራ ሕልም ብቻ ነው!
እቅድ ኖሮህ ሕልም አልመህ በደምብ ካልሰራህ ለምን አልተሳካልኝም ማለቱ ጥቅም አይኖረውም! የስኬት ጫፍ ላይ እስክትደርስ ድረስ በደምብ መስራት አለብህ!
አንዳንዴ አንተን መርዳት የሚችለው ብቸኛው ሰው አንተው ራስህ ነህ!
2️⃣በህይወት ሩጫ ውስጥ የሚያሸንፈው ቀድሞ የደረሰ ብቻ አይደለም ውድድሩን የጨረሰም ነው። የግድ በዙሪያችን ካሉ ሰዎች ቀድመን ወይም እኩል መድረስ አለብኝ ብለን ራሳችንን ማስጨነቅ የለብንም።
ራሳችንን ካወዳደርን አይቀር ከሰዎች ጋር ሳይሆን ከትላንቱ ማንነታችን ጋር መሆን አለበት። ስኬት የሚለካው በራስ መነፅር እንጂ ከሌሎች ጋር ባለን ንፅፅር አይደለም።
3️⃣በሰዎች መካከል ልዩነት የሚፈጥረው አንዱ ለማድረግ የሚከብደውን ወይ የሚፈራውን ነገር ሌላኛው እየደበረውም ቢሆን ጨክኖ ማድረጉ ነው። ህይወት ቀላል እንዲሆን አትመኝ፤ ከባድ ቢሆን እንኳን አንተ ከሱ በላይ ከባድ ሆነህ ማሸነፍን ተመኝ፤ መጀመሪያ ተመኝ እንድታገኝ!
ከዛ የሚጠበቅብህን ሁሉ አድርግ ያኔ በህይወት ሚዛን አንተ የማታልፈው ፈተና የለም፤ ወዳጄ ብርሀን ማየት የሚፈልግ ሁሉ ጨለማውን ታግሶ ማሳለፍ አለበት!✍️
አስገራሚ ሰዎች ናችሁና በዚሁ ግፉበት!🤝
እኔን ማግኘት ምትፈልጉን
📥📥📥
👉 @FikruBogaleHDC
👉 @FikruBogaleHDC
📤📤📤📤📤📤📤📤 | 1 768 |
| 12 | ሰላም እንዴት አመሻችሁ ወዳጆቼ እንደምን ቆያችሁ እኔ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ ትሬዲንግ እንዴት እያረጋችሁ ነው እርግጠኛ ነኝ በብዙ እየተማራችሁና ራሳችሁን በእዉቀት እየገነባችሁ ከዛም አልፎ በትሬዲንግ ገቢ ማግኘት እንደጀመራችሁ:: ዘወትር እንደምለው የኔ ፍላጎት ሁሉም ኢትዮጵያዊ የገንዘብ ነፃነቱን አዉጆ ከድህነት አዘቅጥ ተላቆ ሰላም ኑሮ እንዲኖር ነው ይሄም በቅርቡ የሚታዩት ይሆናል:: ምኞቴን በዚህን ያህል ከገለፅኩ ቀጥታ ወደ ዛሬ ሃሳቤ ልግባ ::
እሽ September 16 አካባቢ ማለትም ከ3 ቀን በፊት Invest አርጋችሁ ትርፍ ስትጠባበቁ የነበራችሁ ማንም ሰው ሳይቀረኝ የሁላችሁንም ትርፍ በUSDTም ሆነ በ Bitcoin በኢትዮጵያ ብር Invest አርጋችሁ ስትጠባበቁ የነበራችሁ አካውታችሁን ደግማችሁ pin አርጉልኝ ነገ ከጠዋቱ 04:00 ሰዓት አከባቢ የሁላችሁም ትርፍ በየ አካውንታችሁ ገቢ አደርጋለሁ።
✅ ቋም ኢንቨስተሮች የማርኬቱን ሁኔታና ያለንበትን ደረጃ በሚመቻችሁ ሰዓት መጠየቅና መረጃ መዉሰድ ትችላላችሁ::
እግዚአብሔር ሁሌም ከኛ ጋር ይሁን ከዚህም በላይ ጥሩ ደረጃ እንደርሳለን እናንተም ከገንዘብ ባሻገር ስለ Crypto trading በደንብ አጥኑ እውቀታችሁ ነው የትም ቦታ አብሮችሁ እሚሄደው በውስጥም ሆነ ቻናሉ ላይ እማሰፍራቸውን መፀሀፎች እያነበባችሁ ተለማመደ እላለሁ አመሰግናለሁ።
NOTIFICATION አብርታችሁ እየተከታተላችሁ ጠብቁኝ ::
🔠🔠🔠 ኢንቨስተመንት አዲስም ሁኑ ነባር ቤተሰቦች መሳተፍ ትችላላችሁ :: አመሰግናለሁ መልካም ምሽት🙏
➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️
📥 @FikruBogaleHDC
📥 @FikruBogaleHDC
| 1 603 |
| 13 | ሰላም የHDC ቤተሰቦች፤
በዚህ ፖስት የተለጠፉት መስፈንጠሪያዎች ኮሚኒቲያችን Habesha Dream Club እንደመማሪያ ካሪኩለም የተቀበላቸውን እያንዳንዱን የbabypips ድህረገፅ ገፆች ሲሆኑ እንደአቀማመጣቸውም ከጀማሪ እስከ ተማራቂ በክፍል ደረጃ ተመድበው የተቀመጡ ናቸው። በዚህም ከትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ውጪ ባሉ ጊዜያት አባላት እውቀታቸውን ለማዳበር እና ከሚደረጉ ትምህርታዊ ውይይቶች በፊትም አስቀድመው ለመዘጋጀት በሚፈልጉባቸው ወቅቶች እነኚህን መስፈንጠሪያዎች በመጠቀም እውቀታቸውን ሊያዳብሩ ይችላሉ ።
Overall Course Outline :
https://www.babypips.com/learn/forex
Pre-School / ጅምር :
https://www.babypips.com/learn/forex/preschool
KinderGarten / መዋለ ህፃናት:
https://www.babypips.com/learn/forex/kindergarten
Elementary / የመጀመሪያ ደረጃ:
https://www.babypips.com/learn/forex/elementary
Middle School / ሁለተኛ ደረጃ:
https://www.babypips.com/learn/forex/middle-school
Summer School / የክረምት ትምህርት:
https://www.babypips.com/learn/forex/summer-school
High School / ከፍተኛ ደረጃ:
https://www.babypips.com/learn/forex/high-school
Undergraduate Freshman / የመጀመሪያ ዲግሪ 1ኛ አመት :
https://www.babypips.com/learn/forex/undergraduate-freshman
Undergraduate Sophomore / የመጀመሪያ ዲግሪ 2ኛ አመት:
https://www.babypips.com/learn/forex/undergraduate-sophomore
Undergraduate የመጀመሪያ ዲግሪ 3ተኛ አመት :
https://www.babypips.com/learn/forex/undergraduate-junior
Undergraduate Senior / የመጀመሪያ ዲግሪ 4ተኛ አመት :
https://www.babypips.com/learn/forex/undergraduate-senior
Graduate Class / የመመረቂያ አመት :
https://www.babypips.com/learn/forex/graduation
Contact 📥📥📥
@FikruBogaleHDC
@FikruBogaleHDC
🔠🔠🔠🔠
በመጨረሻም ቤተሰቦች ትምህርተ ስልጠናን በተመለከተ ባላኩላችው ካሪኩለም መሠረት እየነካችሁ ከጀማሪ ጀምሮ ራሳችሁን ማሳደግ ትችላላችሁ እና እኛ አሁን ትምህርታዊ ኮርሶችን በዚህ መልክ መከታተል ትችላላችሁ።ብዙ ሰዎች crypto መጀመር ፍላጎት አለን ከምን እንጀምር ለሚለው ጥያቄ መልስ እንዲሆናችሁ ነው። እኛ ጋር በግሩፕ አንድ ላይ ነው trade እያረግን ያለነው ስለዚህ ትምህርት የምትሉ ሰዎች እዚህ ላይ ያለው ገብታችሁ ተማሩ በተረፈ ግን ትምህርቱን እውቀቱን ተረድታችሁ ብቁ ሆናችሁ በራሳችው መንገድ trade ማድረግ እስከ ሚጀምሩ ከኛ ጋር በጉሩፕ አንድ ላይ ኢንቨስት አርገን የትርፍ ተካፋይን ሁኑ የምንለው እኛ በእውቀትና በከፍተኛ ሙያ በትልቅ ልምድ ነው ትሬዲ የምናደርገው ፕሮፌሽናል ትሬደር ለዚህ ነው ውጤታማ የምንሆነው።
እኛ long time trading experience, best risk management and Patience. " | 2 223 |
| 14 | 🌐 የTrading መሰረታዊ ነገሮች
🖥Trading ምንድን ነው❓
🕯 Trading በጣም ሰፋ ያለ ርዕስ ነው ። መሰረታዊ የሆኑትን ነገሮች አንድ በአንድ የምንመለከት ይሆናል ።
Trading ማለት በኢኮኖሚ ውስጥ እጅግ መሰረታዊ የሆነ የንብረት ግዢና ሽያጭ ሂደት ነው። ለምሳሌ ከሱቅ የሆነ እቃ ስትገዙ ወይም አንድን እቃ በሌላ እቃ ስንቀይር Trade እያደረግን ነው ማለት ነው። ለዚህም እጅግ በርካታ ምሳሌዎችን መጥቀስ ይቻላል ።
✅️በአጭሩ አንድን ነገር በሌላ ነገር የምትለዋወጡበት ማንኛውም እንቅስቃሴ Trading ነው። ይህ መርህ በፋይናንስ ገበያ ውስጥም ይሠራል። እንደ Stocks/አክሲዮን፣ Bonds/ቦንድ፣ Forex Pairs/የውጭ ምንዛሬ እና Cryptocurrencies/ክሪፕቶ ምንዛሬ ያሉ የፋይናንስ ንብረቶችን Trade ማድረግ ይቻላል ።
🙂 ለTrading Complete beginner ከሆናችሁ በቀጣይ ቀናት በደምብ Detail ነገሮችን አንድ በአንድ የምንመለከት ይሆናል ።
በተቻላችሁ ትኩረት ሰታችሁ ከተከታተላችሁ ብዙ ነገር ትጠቀማላችሁ ። አንድ Notebook (ማስታወሻ የምቲዙበት ደብተር አዘጋጅታችሁ ይጠቅመኛል የምትሉትን ነገር እየፃፋችሁ የ Trading እውቀታችሁን ይበልጥ ከፍ አርጋችሁ ከCrypto Airdrop ከምታገኙት ገንዘብ በላይ እራሳችሁን የምትለውጡበትን ትምህርት ብትማሩ መልካም ነው ።
👉 @FikruBogaleHDC
👉 @FikruBogaleHDC
🔠🔠🔠🔠
የዛሬው መልዕክቴ ሁሉም ነገር እራሱን የቻለ ፊልድ አለው ረጅም ⏰⏰ሳታችንን እኛ በክሪፕቶ ትሬዲንግ ላይ ነው የምናሳልፈው እናንተም ከአዲስ ጀምራችሁ አሁን የምሰሩትን ስራ ትታችው ወደ ማታውቁበት ነገር ላይ ዘው ብላችሁ ስትገቡ ኪሳራ ያጋጥማችዋል።so ከኛ ጋር በጉሩፕ አንድ ላይ ኢንቨስት አርገን የትርፍ ተካፋይን ሁኑ የምንለው እኛ በእውቀትና በከፍተኛ ሙያ በትልቅ ልምድ ነው ትሬዲ የምናደርገው ፕሮፌሽናል ትሬደር ለዚህ ነው ውጤታማ የምንሆነው።
እኛ long time trading experience, best risk management and Patience. " | 1 990 |
| 15 | ፍርሀት እኛን ማቀዛቀዝና ተግባሮቻችን ሁሉ በበረዶ ቤት ውስጥ ያስቀምጣቸዋል። ስትፈራ ታቆማለህ።
ዋና ዋና ነገሮችን ሁሉ በብርድ ታቆራምድና ቀዝቅዘህ ትቆማለህ።
ፍርሀት ሸርሻሪ፣ በትንሽነት ውስጥ ያለ ያልሰለጠነ ስሜት ነው።
በፍራቻና በጥላቻ ውስጥ፣ ጥሩ መሆን አትችልም፤ ምክንያታዊ መሆን አትችልም፤ ማሰብ አትችልም፤ መመገብ አትችልም፤።
ጥላ እና ሰውነትህ ምልክት ያሳይሃል-ወደ ፊትህም እንዲሁ ጥሩ መስራት አትችልም።
ጤነኛ መሆን አትችልም።
አዕምሮህን ቅዱስ አድርገህ ማሰብ አለብህ። አዕምሮህን በቅናት ያረከስከው እንደሆነ ያልተረጋጋህና የማትፈለግ ትሆናለህ።
ጭንቀት፣ ፍርሀት፣ ጥላቻ እና ቅናት የጥሩ ጤና ፀሮች ናቸው።
ወዳጀ ጥሩ ሀሳቦች ወደ ጤና፣ ወደ ሃብት እና ወደ ደስታ ይመራሉ።
መጥፎ ሀሳቦች ደግሞ ወደ በሽታ፣ ወደ ድህነት እና ወደ መከፋት ያመራሉ። ለሁሉም ነገር ምርጫው ያንተው ነው።
ህይወት እንደ ወቅቶች ተፈራራቂ መሆኗን አስታውስ።
እያንዳንዱ የሰው ልጅ ያማረው ፀደይ ላይ ለመድረስ አስቸጋሪውን የክረምት ወቅት ተቋቂሞ ማለፍ የግድ ነው።
ታድያ የክረምት ቅዝቃዜና ፈታኝነት እንደሚያልፍ ፈፅሞ አትዘንጋ።
ነገሮች የቱንም ያህል ቢከብዱህ እንኳን መቸም ይሁን መች ብቻህን እንዳልሆንክ አስታውስ።
የማትፈልገውን ነገር እያሰብክ ከመብከንከን ይልቅ፤ አትኩሮትህን መፍትሄው ላይ ብታደርግ ብዙ ነገሮችን መለወጥ ይቻልሃል። ዛሬም ወደፊትም ከባድ ነገሮች ያጋጥማሉ፤ ተፋለማቸው፤ አንዳንዴ ታሸንፋለህ፤ አንዳንዴ ትሸነፋለህ ፤ ውጊያው ሲያበቃ ግን፤ ሽንፈትህን እያሰብክ የፈቃድ ባሪያ ከመሆን ይልቅ፤ ለሌላ ውጊያ እራስህን ለማዘጋጀት ጊዜ ውሰድ።
እመን የምትፈልገውን ነገር ሁሉ ማግኘት ትችላለህ፤ በመጀመሪያ ግን ለህይወትህ ሃላፊነት ውሰድ።
ጊዜህን እራስህ ላይ አጥፋ።
አንብብ፤ ጆሮህን ከመጥፎ ዜናዎች አርቅ፤ እራስህን ይቻላል በሚል መፈክር ለመኖር አስልጥነው።
ይህንን ጥሪ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ሁሉ……..ከፈቃድ ባርነት ለመውጣት ነገ ሳይሆን ዛሬ እንንቃ!
"ሕይወት የሚሰጡንን ካርዶች መምረጥ አንችል ይሆናል፤ አጫወታችንን ግን ሙሉ በሙሉ እኛ ነን የምንወስነው። ዛሬውኑ የሕይወታችን ዋና አዛዥ ለመሆን እንነሳ!"
እኔን ለማግኘት 📥📥📥
Contact 📥📥📥
✉️☺️@FikruBogaleHDC
✉️☺️@FikruBogaleHDC | 2 034 |
| 16 | 🔸What is risk management?
ስኬታማ ነጋዴዎች ወደ ስኬታቸው ከሚወሰዳቸው መንገድ መካከል እንደዋነኛ መንገድ ከሚጠቀሱት ዉስጥ (risk management/ የስጋት(አደጋ) አስተዳደር ነው።
በገንዘብ ላይ የሚደርሱ ከፍተኛ ኪሳራዎችን መቀነስ እንዲሁም ከኢንቨስትመንቶች ጋር የተያያዙ የገንዘብ አደጋዎችን መከላከል: መተንበይ እና መለየትን ያካትታል። በዚህም ኢንቨስተሮችና ትሬደሮች የፖርትፎሊዮዋቸውን የአደጋ ተጋላጭነት ለመቆጣጠር እንዲረዳቸው የአደጋ አስተዳደር ስልቶችን ይጠቀማሉ።
በጣም አስፈላጊው እና የመጀመሪያ እርምጃ አሁን ያለብንን የአደጋ ተጋላጭነት መጠን መገምገምና ከዚያም ስልቶችን እና እቅዶችን በዙሪያቸው መገንባት ነው።
ነጋዴዎች እና ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ስጋቶችን ከለዩ በኋላ የተለያዩ የ አደጋ ቅነሳ ስልቶች እና እቅዶችን ተግባራዊ ያደርጋሉ። በእርግጥም የተለያዩ የአደጋ መቀንሻ ስልቶች አሉ። በተለይ ከስኬታማ ነጋዴዎች ስኬት ጀርባ ካሉትና እንደአደባባይ ምስጢር ከሚቆጠሩት መካከል ሶስቱን እንመልከት ።
🔤🔤 🔤🔤
🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤
ኢትዮጵያዊነት ይለምልም!!!✊💚💛❤️
🔤🔤🔤🔤🔤➖
🔤🔤🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤
እኔን ለማግኘት 📥📥📥
Contact 📥📥📥
✉️☺️@FikruBogaleHDC
✉️☺️@FikruBogaleHDC
@FikruBogaleHDC
@FikruBogaleHDC
@FikruBogaleHDC
@FikruBogaleHDC | 2 553 |
| 17 | መልካም አዲስ ዓመት !
2019 ዓ/ም እንደ ሀገር የሰላም፣ የፍቅር ፣ የደስታ ፣ መልካም መልካሙን የምንሰማበት፣ በችግር ላይ ያሉ ወገኖቻችን መፍትሄ የሚያገኙበት፣ የወገኖቻችንን ሰቆቃ የማንሰማበት፣ ያለ ሰቀቀን ወጥተን የምንገባበት፣ በሰው ሰራሽ ችግሮች በጦርነት በግጭት እንዲሁም በተፈጥሮ አደጋ ወገኖቻችን የማይረግፉበት ፣ የኑሮው ጫና የሚቀልበት፣ የእናቶች የአባቶች እምባ የማይፈስበት እንዲሆንልን ፈጣሪ ይርዳን።
ውድ ቤተሰቦቻችን አዲሱ ዓመት የስኬት ፣ ያሰባችሁት ሁሉ የሚሳካበት፣ እውነተኛ ደስታን የምታገኙበት፣ በሰላም እንደወጣችሁ በሰላም የምትገቡበት፣ በጎ በጎው ብቻ ወደናተ የሚመጣበት፣ ሰርታችሁ የምትለወጡበት፣ በሀገራችሁ ደስ የምትሰኙበት፣ የተስፋ ፣ የበረከት ዓመት ይሁንላችሁ።
ፈጣሪ ረጅም እድሜን ከተሟላ ጤና ጋር ይስጣችሁ !
@FikruBogaleHDC
@FikruBogaleHDC
@FikruBogaleHDC
@FikruBogaleHDC | 2 429 |
| 18 | The turning point to profitability
ሁላችንም በዚህ የ forex industry ውስጥ ታግሰን የሚያስፈልገውን መስዋትነት ከከፈልን ስኬታማ መሆናችን አይቀሬ ነው።
-----------------------------------🔥
ነገር ግ ን ስኬታማነት ወይም ደሞ profitability ድንገት እንደሚበራ መብራት ብልጭ የሚል ነገር አይደለም በጊዜ ሂደት እራሳችንን እስኪገርመን ድረስ የድሮው ማንንተታችን እየተቀየረ እና አካውንታችን አድጎ እየሰጠን ባለው እያደገ በሚመጣ የህይወት ለውጥ ነው ሊገለጽ የሚችለው። ነገር ግ ን ካላስተዋልን እና በጥንቃቄ ጉዟችንን ቃልቃኝነው፣ profitable እንድንሆን የሚያችሉንን ነገሮች ይዘን እንኳን የተለመደውን ውጤት ብቻ ሊሆን ይችላል ምናየው።
ለዛም ነው ሁሌ እራሳችንን እና የ ትሬዲንግ ጉዞአችንን በየጊዜው መቃኘት የሚኖርብን፣ ትክክለኛው ሰው ዉስጣችን ተሰርቶ ማለቁን ለማወቅ። ስለሆነም እንዴት ነው አንድ ሰው profitable እንደሆነ የሚአቅበን turning point ብለን የምንጠራውን ጊዜ ለይቶ ማወቅ የሚችለው።
---------------------------🔥
ያን ለማወቅ አንዳንድ ነገሮችን ማገናዘብ ያስፈልጋል፣ የመጀመሪአው ቀጣይነት ያለው የእድገት እና የ discipline patterኖች ማስተዋል ትጀምራላችሁ፣ሎስ የምታደርጉት እያነሰ ዊን የምታደርጉት እየጨመረ ይመጣል እንዲሁም ትሬዳችሁን ውጤት የበለጠ control ማድረግ ትጀምራላችሁ፣ የትሬዳችሁን ውጤት የምትተማመኑት በእድል ላይ ሳይሆን በምትከተሉት strategy ላይ መሆን ሲችል ነው፣ እንዲሁም በጣም የተሻለ የሆነ የ mindset shift ታደርጋላችሁ፣ ትሬዳችሁ የበለጠ systematic እየሆነ ይመጣል፣ ፍርሃት እና ስግብግብነት እናንተ ላይ የሚአሳድሩት ተጸኖ በ እጅጉ ይቀንሳል።
እኔን ለማግኘት 📥📥📥
Contact 📥📥📥
✉️☺️@FikruBogaleHDC
✉️☺️@FikruBogaleHDC
✏️የግርጌ ማስታወሻ፡
HIGH STRIKE RATE: Strategies that win more often
they loss
HIGH RISK : RIWARD: Strategies that win big but not necessarily often
በትሬዲንግ አለም ላይ ምን ያህል ጊዜ win አደረጋችሁ የሚለው አይደለም ትልቁ ነገር። ምክንያቱም risk ካደረጋቹት በታች የሚሰጣቹ strategy ከሆነ የምትጠቀሙት አሁንም ገንዘብ ማጣታቹን ትቀጥላላቹ ማለት ነው። ነገር ግን ሎስ ሲያጋጥማቹ ከምታጡት, ፕሮፊት ስታደርጉ የምታገኙት ከበለጠ ገንዘብብ መስራት ወይም ማትረፍ ያስችላችኋል ማለት ነው። ያ የሚሆነው ደግሞ አሪፍ RISK:RIWARD ያለውን STRATIEGY ስትጠቀሙ ነው። ያን ስታደርጉ ሁሌ WIN ማድረግ አይጠበቅባችሁም።
አስታውሱ አሪፍ win rate ስለሚሰጣቹ ብቻ ወይም በተደጋጋሚ win ስላደረጋቹ ብቻ እያተረፋቹ ነው ማለት አደለም፣ ትርፍና ኪሳራራቹ የሚወሰነው RISK ካደረጋቹት ያገኛቹት ሲበልጥ ብቻ ነው፣ ስለዚህ አሪፍ የሆነ RISK TO RIWARD የሚሰጣቹ STRATEGY ላይ ማተኮሩ የበለጠ አስፈላጊ ነው። | 2 497 |
| 19 | 📣📣 እባካችሁ በጥሞና ያንብቡ! 📣📣
ውድ የቻናላችን አባላት እና አዲስ ተቀላቃዮች፣ በቅርቡ የተቀላቀሉ ብዙ ሰዎች ስላሉ አንድ ጠቃሚ ማሳሰቢያ እና ማብራሪያ ለመስጠት ወድጄ ነው።
⚠️ በመጀመሪያ እና ከሁሉም በፊት ይህን ያስተውሉ!
በInvestment ለመሳተፍ የምትከፍሉት በእኔ ስም በተከፈተ የንግድ ባንክ አካውንት ብቻ ነው። የአካውንቱ ስም "ፍቅሩ ቦጋለ" (Fikru Bogale) መሆኑን አረጋግጡ።
🚫 ከዚህ ውጭ ሌላ የንግድ ባንክ አካውንት የለኝም።
🚫 ሌላ Telegram Channel የለኝም።
🚫 በማንኛውም ሰው ወይም በሌላ ስም የሚሰጣችሁን አካውንት አትጠቀሙ።
❗️ በቅርቡ የተለያዩ ሰዎች የእኛን ስም በመጠቀም አባላትን ለማሳሳት ሲሞክሩ ተስተውሏል። ስለዚህ ገንዘብ ከመላካችሁ በፊት የአካውንቱ ስም "ፍቅሩ ቦጋለ" መሆኑን በጥንቃቄ ያረጋግጡ።
━━━━━━━━━━━━━━
💹 ስለ Investment አሰራሩ
የዚህ ቻናል ዋና ዓላማ Crypto Currency Trading እና Investment ሲሆን፣ ብዙ ሰዎች በራሳቸው ትሬድ ሲያደርጉ ለኪሳራ ስለሚዳረጉ በባለሙያዎች እና በእኔ በሚደረግ የጋራ የኢንቨስትመንት ሥራ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የተፈጠረ ነው።
📈↗️ ዝቅተኛው የመሳተፊያ መጠን
✅ 350$
ወይም
✅ 54,600 ብር
ከዚህ በላይ የፈለጋችሁትን መጠን መሳተፍ ትችላላችሁ።
ትርፍ እንደ ገበያው ሁኔታ ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል፤ ነገር ግን ትርፍ ክፍፍል በሚደረግበት ቀን አካውንታችሁን በመላክ ገንዘባችሁን በፍጥነት ትቀበላላችሁ።
━━━━━━━━━━━━━━
🎓 ስለ ስልጠናው
ከInvestment በተጨማሪ በCrypto Currency ዘርፍ እውቀት ለማግኘት የተዘጋጀው Habesha Dreams Center (HDC) የተባለ የስልጠና ፕሮግራም አለ።
ከአባላት መካከል በየሁለት ወሩ እጣ በማውጣት የተመረጡ አባላት በልዩ ፕሮግራሞች የመሳተፍ እድል ያገኛሉ።
━━━━━━━━━━━━━━
🙏 በመጨረሻ
እባካችሁ ገንዘብ ከመላካችሁ በፊት አንድ ጊዜ ሳይሆን ሁለት ጊዜ ያረጋግጡ።
✅✅ ትክክለኛው የአካውንት ስም፦ ፍቅሩ ቦጋለ (Fikru Bogale)
⚠️ ከዚህ ውጭ የሚቀርብላችሁን ማንኛውንም አካውንት ወይም ኤጄንት ወይም Finance Officer ምናምን አትመኑ። እሄን ሳታረጋግጡ ከፍላችሁ በውስጥ መስመር ብዙ ልጆች እየመጣችሁ ነው እባካችሁ ተጠንቀቁ!!! ⚠️
እናመሰግናለን! ❤️
✈️📥 @FikruBogaleHDC
@FikruBogaleHDC
@FikruBogaleHDC | 1 793 |
| 20 | እንዴት ናችሁ የፍቅሩ HDC ቴሌግራም ቻናል ተከታታዮችና ኢንቨስተሮች!
ባለፉት 4 ቀናት ውስጥ በኢንቨስትመንት ፕሮግራማችን ላይ የተሳተፉችሁ አባላት በሙሉ፣ የትርፍ ክፍፍል ሂደቱን አጠናቅቄላችኋለሁ። በኢትዮጵያ ብር የተሳተፋችሁ በንግድ ባንክ አካውንታችሁ፣ በUSDT የተሳተፋችሁ ደግሞ በWallet Addressችሁ ትርፋችሁን ልኬ ጨርሻለሁ። በWallet የነበራችሁና "ነገ ለሚገባው ማርኬት አብረን እንግባ" ያላችሁኝ ደግሞ፣ ነገ በአሪፍ Entry Point በጋራ የምንገባ ይሆናል።
ልዩ የምስራችና ቅናሽ! ⚠️
ለተሳታፊዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! ሰሞኑን ማርኬቱ እጅግ አሪፍ በመሆኑ ትልልቅ ትርፎችን እያገኘን እንገኛለን። ይህን መልካም አጋጣሚ በመጠቀም፣ ገና ላልተሳተፋችሁ አዲስ ትልቅ የቅናሽ እድል ይዘን መጥተናል።
➡️የመግቢያ ክፍያ ቅናሽ (Discount):
➡️በኢትዮጵያ ብር፡ 13,650 ብር ብቻ!
➡️ 75% ቅናሽ
⚠️ እስከ ማታ 2 ሰዓት ብቻ
በዚህ የቅናሽ ፕሮግራም ቀድመው የተሳተፉ አባላት አሁን ላይ የትርፍ ክፍፍላቸውን (Return on Investment) በስኬት ተቀብለዋል። እስካሁን ያልተሳተፋችሁ ካላችሁ፣ ማርኬቱ አሪፍ በሆነበት በዚህ ወቅት መግባት ትክክለኛውና ተመራጭ ጊዜ ነው።
📣 ማሳሰቢያ፦ አንዳንድ ሰዎች ያላሟላችሁት Document/ፋይል ስላለ፣ ክፍያችሁ እንዲለቀቅላችሁ ዛሬውኑ አስፈላጊውን ነገር አሟልታችሁ እንድትጨርሱ አሳስባለሁ።
ለበለጠ መረጃና ለመመዝገብ እኔን ለማግኘት፦
📥 Contact Me 📥
✈️ @fikrubogale_hdc1
✈️ @fikrubogale_hdc1 | 2 695 |
