fa
Feedback
Fikru Bogale(HDC)

Fikru Bogale(HDC)

کانال بسته

እኔን ለማግኘት 👉 @FikrubogaleHDC "ሰው ለመሆን በህይወትህ ብዙ የስኬት አማራጮች አሉ ፣ እሱን መርጠህ መጠቀም እና በሱላይ መዋኘት የብልህ ሰው ምርጫ ነው ። 🛶 " በYOUTUBE:- በኢትዮጵያ ማክሰኞ እና አርብ ማታ 3:00 US WEDNESDAY 9:00 PM መከታተል ይችላሉ::👇👇 https://youtube.com/@fikruchannel7543?si=sloN6wiEIf_tBMKg

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Fikru Bogale(HDC)

کانال Fikru Bogale(HDC) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 40 894 مشترک است و جایگاه 4 489 را در دسته آموزش و رتبه 804 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 40 894 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 03 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -4 264 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 18 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 4.49% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.45% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 1 845 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 004 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 17 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
እኔን ለማግኘት 👉 @FikrubogaleHDC "ሰው ለመሆን በህይወትህ ብዙ የስኬት አማራጮች አሉ ፣ እሱን መርጠህ መጠቀም እና በሱላይ መዋኘት የብልህ ሰው ምርጫ ነው ። 🛶 " በYOUTUBE:- በኢትዮጵያ ማክሰኞ እና አርብ ማታ 3:00 US WEDNESDAY 9:00 PM መከታተል ይችላሉ::👇👇 https://youtube.com/@fikruchannel7543?si=sloN6wiEIf_...

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 04 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کرده‌اند.

40 894
مشترکین
+1824 ساعت
-5467 روز
-4 26430 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئن '26
ژوئن '26
+126
در 0 کانال‌ها
مه '26
+1 707
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+97
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+22 004
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+1 770
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+551
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+1 030
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+3 290
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+3 054
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+21 016
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+3 092
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+2 036
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+4 828
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+1 323
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+1 101
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+286
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+161
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+842
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+1 126
در 16 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+1 290
در 8 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+2 502
در 16 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+4 245
در 16 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+2 711
در 10 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
04 ژوئن0
03 ژوئن+39
02 ژوئن+66
01 ژوئن+21
پست‌های کانال
እንዴት ናችሁ የFIKRU BOGALE (HDC) ቤተሰቦች በመጀመሪያ ለምሰጠኝ ፍቅር አክብሮት እና ጥሩ ነገሮች በጠቅላላ ከልብ አመሰግናለሁ።በሁሉም እንቅስቃሴያችን መንገዱን እየጠረገ ህልማችንን እንድን
+5
እንዴት ናችሁ የFIKRU BOGALE (HDC) ቤተሰቦች በመጀመሪያ ለምሰጠኝ ፍቅር አክብሮት እና ጥሩ ነገሮች በጠቅላላ ከልብ አመሰግናለሁ።በሁሉም እንቅስቃሴያችን መንገዱን እየጠረገ ህልማችንን እንድንኖርላረገን ለልኡል እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይድረስ:: የቻናል ተከታታዮችና ኢንቨስተሮች  በዚህ 4 ቀናት ውስጥ ኢንቨስት ላይ የተሳተፉችሁ ልጆች ከትላንትና ማታ  ጀምሮ ትርፍ እያከፉፈልኩ በመሆኑ በኢትዮጵያ ብር የተሳተፉችሁ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክአካውንት በUsdt የተሳተፉችሁ ደግሞ በWallet Addressችሁን የላካችሁልኝ ትርፉችሁን ልኬ ጨርሻለሁ በ wallet የነበራችው ትርፍችሁን ሁላችሁንም እንደ አዲስ ነገ ለሚገባው market ግባልን ስላላችው ለሁላችንም በአሪፉ entry point market አብረን እንገባለን። ሁላችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ ገንዘባችሁን በጥንቃቄ ያዙ ያለ አግባብ አታባክኑ ወቅቱ ACrypto currency trader ጥሩ ስለሆነ በራሳችሁ እውቀቱ ያላችሁ በጥንቃቄ ስሜታችሁን እየተቆጣጠራችሁ ስሩ አንተ ጣጣውን ጨርስልን አንተጋር Invest ማረግ እንፈልጋለን ለምትሉ ደግሞ በሬ ክፍት ነው ባለኝ እውቀት ሁላችሁንም አግዛችኋለሁ አመሰግናለሁ:: 📢 በመጨረሻም ላሳውቃችው የምፈልገው ነገር አንዳንድ ሰዎች ያላሙዋላችውት document ስላለ አሙዋልታችው ብራችውን ውሰዱ:: 👉 የ ክፍፍል ብር ያልተለቀቀላችሁ እናም ያላሟላችሁትን ያልተሟላ ፋይል ስለሚጎልባችውን አሟሉና ዛሬውኑ ትርፍ ክፍፍሉ ማስለቀቅ ትችላላችሁ። እኔን ለማግኘት 📥📥📥 Contact 📥📥📥 ✉️☺️@Fikrubogale_hdc1 ✉️☺️@Fikrubogale_hdc1

2
+9
بدون متن...
358
3
[2026-06-03 16:28:28+00:00] እባካችሁ አንብቡ ማንበብ መማር የሁሉም ነገር ቁልፍ 🔑 ነው ቴክኒካልም ሆነ ፈንደመንታል የሚባሉት የግብይት ጥናቶችን አድርገንም ስለምን እየከሰርን ሊሆን እንደሚችል አስባችሁት ታውቃላችሁ? አጭሩ መልስ ደካማ ሊባል የሚችል የሪስክ ማኔጅመንትን በመጠቀማችን እንደሚሆን ጥርጥር የለውም። ሪስክ ማኔጅመንት በግብይት ሁነት ውስጥ በተለይም እንደክሪፕቶ በመሳሰሉ እጅግ ተለዋዋጭ ገበያዎች ላይ በጣም ትንሹን ቦታ የሚሰጠው ነገር ግን ትልቁን ድርሻ የሚይዝ እንደሆነ ልብ ይሏል። አጭር አድርጎ ለማስቀመጥም ከየትኛውም ስኬታማ ትሬደር ጀርባ ያለ የትርፋማነት የጀርባ አጥንት ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። ታዲያ ሪስክ ምንድነው? በአጭሩ Risk ማለት በግብይት ወይም በኢንቨስትመንት ሁነት ውስጥ ያፈሰሳችሁት ንዋይ ላይ የሚያተኩር ተጋላጭነት ወይም የመክሰር አደጋ ማለት ነው። Risk Management ደግሞ ሪስክን በመቆጣጠርና በመከላከል ሁነት ሰፋ ያሉ ግብአቶችን እና ቴክኒኮችን በመጠቀም ከኪሳራ የምጠበቅበት መንገድ ነው። በዚች አጭር ፅሁፍ በተቻለ መጠን በRisk Management ውስጥ ሊደረጉ የሚችሉ ደረጃ በደረጃ የተቀመጡ ቅድመ ጥንቃቄ እና ሁነቶችን ለመዳሰስ እንሞክራለን። ሪስክ ማኔጅመንትን በሁለት ክፍሎች ከፍለን መመልከት እንችላለን። 1) የትሬዲንግ ሲስተም እና ሙከራ 2) ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት 1. የትሬዲንግ ሲስተም እና ሙከራ ይህንን ሁነት ለመረዳት በመጀመሪያ ሁነኛ ሊባል የሚችልን የግብይት ስርአት ለመገንባት የሚያስፈልጉንን ውሳኔዎች ማጤን ተገቢ ሆኖ ይገኛል። እነዚህ ውሳኔዎችም: •ገበያ - ምን መግዛት/መሸጥ እንዳለብን መለየት • ስትራቴጂ - እንዴት መግዛት/መሸጥ እንደምንችል ማወቅ •የመግዛት አቅም(Position Size) - ምን ያህል መግዛት/መሸጥ እንዳለብን መወሰን • የገበያ መግቢያ ዋጋ(Entries) -  መቼ መግዛት/መሸጥ እንዳለብን ማወቅ •ከከፋ ኪሳራ መዳኛ የዋጋ እርከን (StopLoss)- መቼ እና በምን ሁነት ከገበያው መውጣት እንዳለብን መወሰን •ትርፍን መውሰድ(Take profit) - መቼ ትርፋችንን ይዘን መውጣት እንዳለብን መወሰን -ገበያ: ትሬደሮች የሚገበያዩዋቸውን ነገራት ለመለየት የተለያዩ የትሬዲንግ ስትራቴጂዎችን: ያላቸውን የካፒታል አቅም: ጂዮግራፊያዊ አቀማመጥ እና የግብይት ሰዓታት በመለየት እና በማገናዘብ ግብይታቸውን ይጀምራሉ። -ስትራቴጂ: የትሬዲንግ ስትራቴጂ ተገበያዩ እንደሚገበያየው የገበያ ሁነት የተለያየ ነው። በሁለተኛነት ለትሬዲንግ ልንሰጠው የምንችለውን ጊዜ ከግምት በማስገባት የግብይት መንገዳችንን መወሰን ይኖርብናል። በዚህም ከሚወስዱት የጊዜ ገደብ አንፃር አራት ዋና ዋና የአገበያየት ሁነቶች እንዳሉ መመልከት ይቻላል። 1. ፖዚሽን ትሬዲንግ(የረጅም ጊዜ እቅድ) Position trading (Long term) 2. ስዊንግ ትሬዲንግ (የመካከለኛ ጊዜ እቅድ) Swing trading: Medium term) 3. የቀን በቀን ትሬዲንግ (የአጭር ጊዜ እቅድ) Day trading: Short term 4. ስካልፒንግ (እጅግ አጭር በሆነ የጊዜ ገደብ ውስጥ የሚደረግ) Scalping: Very short term ------ እጅግ ትርፋማ የሚባሉ የግብይት ስትራቴጂዎች ፈንደመንታልም ሆነ ቴክኒካል ጥናቶችን ያማከሉ ሆነው እናገኛቸዋለን። ፈንደመንታል ጥናት የምንለው የአንድን እሴት የማይክሮ እና ማክሮ ቫሪያብሎች በማጥናት ስላለው የማደግም ሆነ የመውደቅ እምቅ ሀይል ቅድመግምት የምንሰጥበት የጥናት አይነት ነው። ቴክኒካል ጥናት ደግሞ የዋጋ እንቅስቃሴዎችን ከመግቢያ ዋጋ: ከስቶፕሎስ እና ከመሸጫ ዋጋዎች ጋር በተገናኘ የእሴቱን የገበያ ሁነት ከኢንዲኬተሮች እና የዋጋ እንቅስቃሴዎች በመነሳት የምናደርገው ጥናት ነው። እንደእውነቱ ከሆነ ትሬዲንግ ስትራቴጂዎቻችን ቀለል ባሉ ነገሮች ላይ መሠረቱን ማድረግ ይኖርበታል። ለትርፋማነቱም ያን ያህል የተወሳሰቡ መሆን የለባቸውም። በግብይት ሁነቶች የተለያዩ ጠንካራ የሚባሉ ስትራቴጂዎች አሉ። ከነዚህም መካከል: •የዋጋ ሁነቱን የሚከተል ስትራቴጂ/Trend following strategy •የሙቪንግ አቬሬጅ ስትራቴጂ/Moving average strategy •የዋጋ ሰበራ ስትራቴጂ/Breakout strategy •የገበያ ዋጋ ቅርፅ ስትራቴጂ/Pattern recognition strategy እነዚህ ቀለል ያሉ ነገር ግን ጠንካራ መረጃ የሚሰጡን ስትራቴጂዎች በግብይቶቻችን ወደግብይቱ ለመግባት: ለመውጣት አልያም ትርፋችንን ለመውሰድ የሚረዱን ናቸው። ለምሳሌ ያህል ቀላል ተንቀሳቃሽ አማካይ ስትራቴጂ/Simple Moving average strategyን ስንጠቀም: መግዛት የሚኖርብን: ትንሹ MA(Moving Average) ከትልቁ MA ጋር ሲተላለፍ እና ከበላዩ ሲሆን ነው። ከግብይቱ መውጣት(StopLoss) : የሚኖርብን MA በሰዓቱ ካለው የግብይት ዋጋ በታች ሲሆን ነው። ትርፋችንን ይዘን መውጣት የሚኖርብን ደግሞ ትንሹ MA ከትልቁ MA በታች ሲሆን ይሆናል ማለት ነው። እነዚህን ሁነቶች አጥንተን የግብይታችንን ሁኔታ ከገመገምን በኋላ ቀጣይ የሚሆነው: እርምጃ መውሰድ ነው። ይሁንና ከዚህ ውሳኔያችን በፊት እና ወደገበያው ከመግባታችን በፊት ምን ያህል ገንዘብን እንደምናፈስ(Position Size) መለየት ግድ ይለናል። የምንገበያይበት የመግዣ መጠን/Position size: ማለት ካለን አጠቃላይ የካፒታል መጠን ላይ ለአንድ ግብይት/ኢንቨስትመንት የምንመድበውን የገንዘብ መጠን መለየት ማለት ነው። Position Size በብዛት ከሪስክ ትዕግስታማነት/Risk Tolerance ጋር በመጠን ተቀራራቢነት ያለውም ሁነት መሆኑ ልብ ይሏል። በግብይቶች ውስጥ የምንወስደው የሪስክ መጠን በግብይታችን ላይ በምናወጣው የገንዘብ መጠን ላይ የተመረኮዘ ነው። ከአንድ ግብይት ላይ ከፍተኛ ገንዘብ በመመደብ ከፍተኛ ሪስክ በመውሰድ ከፍ ያለ ትርፍን መጠበቅ አልያም ዝቅተኛ ገንዘብን በመመደብ ደግሞ ዝቅተኛ የሆነን ሪስክ መውሰድ ይቻላል። እዚህ ጋር ሁለት አይነት ሪስኮች እንዳሉ ማወቅ ተገቢ ሆኖ እናገኘዋለን። •ካፒታል/ፖርትፎሊዮ/አካውንት ሪስክ (Capital/Portfolio/Account risk) •የግብይት/ኢንቨስትመንት ሪስክ (Trade/Investment risk) አንድ ተገበያያ/ኢንቨስተር በመጀመሪያ ምን ያህል ገንዘብ ማውጣት እንዳለበት ከመወሰኑ በፊት የአካውንት ሪስኩን ለይቶ ማወቅ ይኖርበታል። በአብዛኛው ፕሮፌሽናል የችርቻሮ ተገበያዮች ወይም ኢንቨስተሮች(Retail Traders/Investors) ከአጠቃላይ ካፒታላቸው ላይ ከሁለት ከመቶ ያልበለጠ ገንዘባቸውን በአንድ ግብይት ላይ ይፈፅማሉ። ግብይታቸውን ከፈፀሙ በኋላም: የኪሳራ ማቆሚያ የገበያ ዋጋቸውን(Stoploss order) በማድረግ ግብይቱ ባሰቡት መንገድ ካልሄደላቸው ቅድመ-ጥንቃቄ ማድረግን ይመርጣሉ። ማስታወሻ: ትሬዲንግ ከፍተኛ የመክሰር አደጋን ያነገበ ዘርፍ መሆኑ እሙን ነው።በዚህም የሪስክ ቶለራንስ መንገዳችንን መለየት ዋነኛ እሳቤ መሆን ይገባዋል። @FikruBogaleHDC @FikruBogaleHDC
601
4
እንደምን አላችሁ ትላንት በዚህ ሰአት በነዚህ 3-4 ቀናት invest በማረግ የተሳተፉችሁትን ልጆች list እና ምን ላይ እንደደረስን አሳውቃችሆለሁ ባልኩት መሰረት ቻናሉን በማያጨናንቅ መልኩ Rand+2
እንደምን አላችሁ ትላንት በዚህ ሰአት በነዚህ 3-4 ቀናት invest በማረግ የተሳተፉችሁትን ልጆች list እና ምን ላይ እንደደረስን አሳውቃችሆለሁ ባልኩት መሰረት ቻናሉን በማያጨናንቅ መልኩ Randomly 3 ወረቃት እሚሆነውን ብቻ Print አርጌ ከላይ 👆 እንደምታዩት አስቀምጨላችሆለሁ:: ወደፊት ሁላችሁም እየገባችሁ በራሳችሁ ስማችሁን እና ምን ላይ እንደደረሳችሁ እምታዩበትን ሲስተም አዘጋጅቼላችሁ በራሳችሁ እየገባችሁ ትመለከታላችሁ ላሁኑ ግን ከመጀመሪያዎቹ ከመሀለኞቹ እና ከመጨረሻዎቹ 30 30 ሰው አርጌ በ3 ወረቃት እንዲህ 👆አስቀምጨላችሆለሁ:: ዋናው አላማው የናንተ ስም ዝርዝር ወይም invest ያረጋችሁት Capital ሳይሆን በነዚህ 4 ቀናቶች ምን ያህል እጥፍ ትርፍ ላይ እንደደረስን እንድታዩት ነው:: እንግዲህ ትላንት እንዳልኳችሁ እንደኛ ጥረት ብቻ ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እና እገዛ ሆኖ ሁሉም ነገር አልጋ ባልጋ ሆኖልናል በዚህ 4 ቀናት ብቻ ዛሬን ሳይጨምር 👉 6.4X (6.4 እጥፍ) ትርፍ ላይ ደርሰናል:: ባሁኑ ያቀድነው ባለፈው እንዳልኳችሁ ከ 20 እስከ 25X መድረስ ነው እግዚአብሔር ከተጨመረበት ደግሞ ከዛም በላይ... ስለዚህ እስከ March 20 ወይም እስከ ፊታችን አርብ ድረስ እንጠብቀውና አርብ ማታ ወይም ቅዳሜ የሁላችንም ትርፍ እማከፉፍል ይሆናል ማለት ነው:: በእርግጠኝነት ድግሞ ዛሬ ለሊት ወይም ነገ ባንዴ ግራፋ ተተኩሶ አስራዎቹ እጥፍ እንደምንደርስ 100% እርግጠኛ ነኝ እሚሆነውን አብረን እምናየው ይሆናል ላሁኑ ግን እዚህ ላይ ደርሰናል አጀማመሩ ጥሩ ነው ተመስገን:: ⚠️ በዚህ አጋጣሚ አንድ ግልፅ እንዲሆንላችሁ እምፈልገው ነገር  ቢኖር ትርፍ ስናተርፍ ሁላችንም እኩል ነው እምናተርፈው:: ያ ማለት አንዱ 20 እጥፍ አግኝቶ አንዱ 10 ሌላኛው ደግሞ 8 እሚባል ነገር የለም እኔም አበበም ከበደም ሁላችንም ለምሳሌ 6.4X ካተረፍን የinvestment capitalችን ይለያይ እንጅ የሁላችንም ትርፍ ያው 6.4X ነው:: አበበ በ 100,000 ብር Capital ተሳትፎ እኔ በ 1,000,000 ብር ብሳተፍ አበበ invest ያረገው 100ሺ ብር በ 6.4X ተባዝቶ 640,000 ብር ያገኛል እኔ ደግሞ 6,400,000 ብር አገኛለሁ ማለት ነው:: ስለዚህ እንደ Capitalችን መጠን ትርፋችን ይለያያል እንጅ የሁላችንም ትርፍ ከ 4 ቀን በፊትም ተሳተፋ ዛሬም ተሳተፉ ነገ እኩል ትርፍ ነው እሚኖረን ማለት ነው አሁን ግልፅ የሆነላችሁ ይመስለኛል:: ስለዚህ ይሄው ነው ጥሩ አካሄድ እየሄድን ነው እስከ አርብ ድረስ አዲስም ሁኑ ነባር የሁላችሁንም Capital በመቀበል እና በማስተናገድ ላይ ነኝ ከቅዳሜ በሆላ ደሞ በአዲስ Token እና በ አዲስ Analysis እምንቀጥል ይሆናል ማለት ነው:: "እኛ የተፈጠርነው ለመብላት ለመጠጣት እንዲሁም ለመራባት ብቻ ሳይሆን ታሪክ ለመስራትም ነውና" ከዚህም በላይ ታሪክ እየሰራን እንቀጥላለን የCryptocurrency ስራ ገና አልተነካም አለም የደረሰበት እንደርሳለን ስህተቶቻችንን እያረምን ክፍተታችንን እየሞላን ሁላችንም ከዚህም በላይ ከሚሊዮነርነት አልፈን በቢሊዮን እምናተርፍበት ጊዜ ቅርብ ነው እንደዛም ሆኖ አሁንም እያገኘነው ያለነው ትርፍ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ተመስገን::🙏 አመሰግናለሁ:: Invest ለማረግም ሆነ እኔን ለማግኘት:-👇👇 📥 @FikruBogaleHDC 📥 @FikruBogaleHDC
1
5
እባካችሁ አንብቡ ማንበብ መማር የሁሉም ነገር ቁልፍ 🔑 ነው ቴክኒካልም ሆነ ፈንደመንታል የሚባሉት የግብይት ጥናቶችን አድርገንም ስለምን እየከሰርን ሊሆን እንደሚችል አስባችሁት ታውቃላችሁ? አጭሩ መልስ ደካማ ሊባል የሚችል የሪስክ ማኔጅመንትን በመጠቀማችን እንደሚሆን ጥርጥር የለውም። ሪስክ ማኔጅመንት በግብይት ሁነት ውስጥ በተለይም እንደክሪፕቶ በመሳሰሉ እጅግ ተለዋዋጭ ገበያዎች ላይ በጣም ትንሹን ቦታ የሚሰጠው ነገር ግን ትልቁን ድርሻ የሚይዝ እንደሆነ ልብ ይሏል። አጭር አድርጎ ለማስቀመጥም ከየትኛውም ስኬታማ ትሬደር ጀርባ ያለ የትርፋማነት የጀርባ አጥንት ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። ታዲያ ሪስክ ምንድነው? በአጭሩ Risk ማለት በግብይት ወይም በኢንቨስትመንት ሁነት ውስጥ ያፈሰሳችሁት ንዋይ ላይ የሚያተኩር ተጋላጭነት ወይም የመክሰር አደጋ ማለት ነው። Risk Management ደግሞ ሪስክን በመቆጣጠርና በመከላከል ሁነት ሰፋ ያሉ ግብአቶችን እና ቴክኒኮችን በመጠቀም ከኪሳራ የምጠበቅበት መንገድ ነው። በዚች አጭር ፅሁፍ በተቻለ መጠን በRisk Management ውስጥ ሊደረጉ የሚችሉ ደረጃ በደረጃ የተቀመጡ ቅድመ ጥንቃቄ እና ሁነቶችን ለመዳሰስ እንሞክራለን። ሪስክ ማኔጅመንትን በሁለት ክፍሎች ከፍለን መመልከት እንችላለን። 1) የትሬዲንግ ሲስተም እና ሙከራ 2) ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት 1. የትሬዲንግ ሲስተም እና ሙከራ ይህንን ሁነት ለመረዳት በመጀመሪያ ሁነኛ ሊባል የሚችልን የግብይት ስርአት ለመገንባት የሚያስፈልጉንን ውሳኔዎች ማጤን ተገቢ ሆኖ ይገኛል። እነዚህ ውሳኔዎችም: •ገበያ - ምን መግዛት/መሸጥ እንዳለብን መለየት • ስትራቴጂ - እንዴት መግዛት/መሸጥ እንደምንችል ማወቅ •የመግዛት አቅም(Position Size) - ምን ያህል መግዛት/መሸጥ እንዳለብን መወሰን • የገበያ መግቢያ ዋጋ(Entries) -  መቼ መግዛት/መሸጥ እንዳለብን ማወቅ •ከከፋ ኪሳራ መዳኛ የዋጋ እርከን (StopLoss)- መቼ እና በምን ሁነት ከገበያው መውጣት እንዳለብን መወሰን •ትርፍን መውሰድ(Take profit) - መቼ ትርፋችንን ይዘን መውጣት እንዳለብን መወሰን -ገበያ: ትሬደሮች የሚገበያዩዋቸውን ነገራት ለመለየት የተለያዩ የትሬዲንግ ስትራቴጂዎችን: ያላቸውን የካፒታል አቅም: ጂዮግራፊያዊ አቀማመጥ እና የግብይት ሰዓታት በመለየት እና በማገናዘብ ግብይታቸውን ይጀምራሉ። -ስትራቴጂ: የትሬዲንግ ስትራቴጂ ተገበያዩ እንደሚገበያየው የገበያ ሁነት የተለያየ ነው። በሁለተኛነት ለትሬዲንግ ልንሰጠው የምንችለውን ጊዜ ከግምት በማስገባት የግብይት መንገዳችንን መወሰን ይኖርብናል። በዚህም ከሚወስዱት የጊዜ ገደብ አንፃር አራት ዋና ዋና የአገበያየት ሁነቶች እንዳሉ መመልከት ይቻላል። 1. ፖዚሽን ትሬዲንግ(የረጅም ጊዜ እቅድ) Position trading (Long term) 2. ስዊንግ ትሬዲንግ (የመካከለኛ ጊዜ እቅድ) Swing trading: Medium term) 3. የቀን በቀን ትሬዲንግ (የአጭር ጊዜ እቅድ) Day trading: Short term 4. ስካልፒንግ (እጅግ አጭር በሆነ የጊዜ ገደብ ውስጥ የሚደረግ) Scalping: Very short term ------ እጅግ ትርፋማ የሚባሉ የግብይት ስትራቴጂዎች ፈንደመንታልም ሆነ ቴክኒካል ጥናቶችን ያማከሉ ሆነው እናገኛቸዋለን። ፈንደመንታል ጥናት የምንለው የአንድን እሴት የማይክሮ እና ማክሮ ቫሪያብሎች በማጥናት ስላለው የማደግም ሆነ የመውደቅ እምቅ ሀይል ቅድመግምት የምንሰጥበት የጥናት አይነት ነው። ቴክኒካል ጥናት ደግሞ የዋጋ እንቅስቃሴዎችን ከመግቢያ ዋጋ: ከስቶፕሎስ እና ከመሸጫ ዋጋዎች ጋር በተገናኘ የእሴቱን የገበያ ሁነት ከኢንዲኬተሮች እና የዋጋ እንቅስቃሴዎች በመነሳት የምናደርገው ጥናት ነው። እንደእውነቱ ከሆነ ትሬዲንግ ስትራቴጂዎቻችን ቀለል ባሉ ነገሮች ላይ መሠረቱን ማድረግ ይኖርበታል። ለትርፋማነቱም ያን ያህል የተወሳሰቡ መሆን የለባቸውም። በግብይት ሁነቶች የተለያዩ ጠንካራ የሚባሉ ስትራቴጂዎች አሉ። ከነዚህም መካከል: •የዋጋ ሁነቱን የሚከተል ስትራቴጂ/Trend following strategy •የሙቪንግ አቬሬጅ ስትራቴጂ/Moving average strategy •የዋጋ ሰበራ ስትራቴጂ/Breakout strategy •የገበያ ዋጋ ቅርፅ ስትራቴጂ/Pattern recognition strategy እነዚህ ቀለል ያሉ ነገር ግን ጠንካራ መረጃ የሚሰጡን ስትራቴጂዎች በግብይቶቻችን ወደግብይቱ ለመግባት: ለመውጣት አልያም ትርፋችንን ለመውሰድ የሚረዱን ናቸው። ለምሳሌ ያህል ቀላል ተንቀሳቃሽ አማካይ ስትራቴጂ/Simple Moving average strategyን ስንጠቀም: መግዛት የሚኖርብን: ትንሹ MA(Moving Average) ከትልቁ MA ጋር ሲተላለፍ እና ከበላዩ ሲሆን ነው። ከግብይቱ መውጣት(StopLoss) : የሚኖርብን MA በሰዓቱ ካለው የግብይት ዋጋ በታች ሲሆን ነው። ትርፋችንን ይዘን መውጣት የሚኖርብን ደግሞ ትንሹ MA ከትልቁ MA በታች ሲሆን ይሆናል ማለት ነው። እነዚህን ሁነቶች አጥንተን የግብይታችንን ሁኔታ ከገመገምን በኋላ ቀጣይ የሚሆነው: እርምጃ መውሰድ ነው። ይሁንና ከዚህ ውሳኔያችን በፊት እና ወደገበያው ከመግባታችን በፊት ምን ያህል ገንዘብን እንደምናፈስ(Position Size) መለየት ግድ ይለናል። የምንገበያይበት የመግዣ መጠን/Position size: ማለት ካለን አጠቃላይ የካፒታል መጠን ላይ ለአንድ ግብይት/ኢንቨስትመንት የምንመድበውን የገንዘብ መጠን መለየት ማለት ነው። Position Size በብዛት ከሪስክ ትዕግስታማነት/Risk Tolerance ጋር በመጠን ተቀራራቢነት ያለውም ሁነት መሆኑ ልብ ይሏል። በግብይቶች ውስጥ የምንወስደው የሪስክ መጠን በግብይታችን ላይ በምናወጣው የገንዘብ መጠን ላይ የተመረኮዘ ነው። ከአንድ ግብይት ላይ ከፍተኛ ገንዘብ በመመደብ ከፍተኛ ሪስክ በመውሰድ ከፍ ያለ ትርፍን መጠበቅ አልያም ዝቅተኛ ገንዘብን በመመደብ ደግሞ ዝቅተኛ የሆነን ሪስክ መውሰድ ይቻላል። እዚህ ጋር ሁለት አይነት ሪስኮች እንዳሉ ማወቅ ተገቢ ሆኖ እናገኘዋለን። •ካፒታል/ፖርትፎሊዮ/አካውንት ሪስክ (Capital/Portfolio/Account risk) •የግብይት/ኢንቨስትመንት ሪስክ (Trade/Investment risk) አንድ ተገበያያ/ኢንቨስተር በመጀመሪያ ምን ያህል ገንዘብ ማውጣት እንዳለበት ከመወሰኑ በፊት የአካውንት ሪስኩን ለይቶ ማወቅ ይኖርበታል። በአብዛኛው ፕሮፌሽናል የችርቻሮ ተገበያዮች ወይም ኢንቨስተሮች(Retail Traders/Investors) ከአጠቃላይ ካፒታላቸው ላይ ከሁለት ከመቶ ያልበለጠ ገንዘባቸውን በአንድ ግብይት ላይ ይፈፅማሉ። ግብይታቸውን ከፈፀሙ በኋላም: የኪሳራ ማቆሚያ የገበያ ዋጋቸውን(Stoploss order) በማድረግ ግብይቱ ባሰቡት መንገድ ካልሄደላቸው ቅድመ-ጥንቃቄ ማድረግን ይመርጣሉ። ማስታወሻ: ትሬዲንግ ከፍተኛ የመክሰር አደጋን ያነገበ ዘርፍ መሆኑ እሙን ነው።በዚህም የሪስክ ቶለራንስ መንገዳችንን መለየት ዋነኛ እሳቤ መሆን ይገባዋል። @FikruBogaleHDC @FikruBogaleHDC
203
6
እንደምን አላችሁ ትላንት በዚህ ሰአት በነዚህ 3-4 ቀናት invest በማረግ የተሳተፉችሁትን ልጆች list እና ምን ላይ እንደደረስን አሳውቃችሆለሁ ባልኩት መሰረት ቻናሉን በማያጨናንቅ መልኩ Rand+2
እንደምን አላችሁ ትላንት በዚህ ሰአት በነዚህ 3-4 ቀናት invest በማረግ የተሳተፉችሁትን ልጆች list እና ምን ላይ እንደደረስን አሳውቃችሆለሁ ባልኩት መሰረት ቻናሉን በማያጨናንቅ መልኩ Randomly 3 ወረቃት እሚሆነውን ብቻ Print አርጌ ከላይ 👆 እንደምታዩት አስቀምጨላችሆለሁ:: ወደፊት ሁላችሁም እየገባችሁ በራሳችሁ ስማችሁን እና ምን ላይ እንደደረሳችሁ እምታዩበትን ሲስተም አዘጋጅቼላችሁ በራሳችሁ እየገባችሁ ትመለከታላችሁ ላሁኑ ግን ከመጀመሪያዎቹ ከመሀለኞቹ እና ከመጨረሻዎቹ 30 30 ሰው አርጌ በ3 ወረቃት እንዲህ 👆አስቀምጨላችሆለሁ:: ዋናው አላማው የናንተ ስም ዝርዝር ወይም invest ያረጋችሁት Capital ሳይሆን በነዚህ 4 ቀናቶች ምን ያህል እጥፍ ትርፍ ላይ እንደደረስን እንድታዩት ነው:: እንግዲህ ትላንት እንዳልኳችሁ እንደኛ ጥረት ብቻ ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እና እገዛ ሆኖ ሁሉም ነገር አልጋ ባልጋ ሆኖልናል በዚህ 4 ቀናት ብቻ ዛሬን ሳይጨምር 👉 6.4X (6.4 እጥፍ) ትርፍ ላይ ደርሰናል:: ባሁኑ ያቀድነው ባለፈው እንዳልኳችሁ ከ 20 እስከ 25X መድረስ ነው እግዚአብሔር ከተጨመረበት ደግሞ ከዛም በላይ... ስለዚህ እስከ March 20 ወይም እስከ ፊታችን አርብ ድረስ እንጠብቀውና አርብ ማታ ወይም ቅዳሜ የሁላችንም ትርፍ እማከፉፍል ይሆናል ማለት ነው:: በእርግጠኝነት ድግሞ ዛሬ ለሊት ወይም ነገ ባንዴ ግራፋ ተተኩሶ አስራዎቹ እጥፍ እንደምንደርስ 100% እርግጠኛ ነኝ እሚሆነውን አብረን እምናየው ይሆናል ላሁኑ ግን እዚህ ላይ ደርሰናል አጀማመሩ ጥሩ ነው ተመስገን:: ⚠️ በዚህ አጋጣሚ አንድ ግልፅ እንዲሆንላችሁ እምፈልገው ነገር  ቢኖር ትርፍ ስናተርፍ ሁላችንም እኩል ነው እምናተርፈው:: ያ ማለት አንዱ 20 እጥፍ አግኝቶ አንዱ 10 ሌላኛው ደግሞ 8 እሚባል ነገር የለም እኔም አበበም ከበደም ሁላችንም ለምሳሌ 6.4X ካተረፍን የinvestment capitalችን ይለያይ እንጅ የሁላችንም ትርፍ ያው 6.4X ነው:: አበበ በ 100,000 ብር Capital ተሳትፎ እኔ በ 1,000,000 ብር ብሳተፍ አበበ invest ያረገው 100ሺ ብር በ 6.4X ተባዝቶ 640,000 ብር ያገኛል እኔ ደግሞ 6,400,000 ብር አገኛለሁ ማለት ነው:: ስለዚህ እንደ Capitalችን መጠን ትርፋችን ይለያያል እንጅ የሁላችንም ትርፍ ከ 4 ቀን በፊትም ተሳተፋ ዛሬም ተሳተፉ ነገ እኩል ትርፍ ነው እሚኖረን ማለት ነው አሁን ግልፅ የሆነላችሁ ይመስለኛል:: ስለዚህ ይሄው ነው ጥሩ አካሄድ እየሄድን ነው እስከ አርብ ድረስ አዲስም ሁኑ ነባር የሁላችሁንም Capital በመቀበል እና በማስተናገድ ላይ ነኝ ከቅዳሜ በሆላ ደሞ በአዲስ Token እና በ አዲስ Analysis እምንቀጥል ይሆናል ማለት ነው:: "እኛ የተፈጠርነው ለመብላት ለመጠጣት እንዲሁም ለመራባት ብቻ ሳይሆን ታሪክ ለመስራትም ነውና" ከዚህም በላይ ታሪክ እየሰራን እንቀጥላለን የCryptocurrency ስራ ገና አልተነካም አለም የደረሰበት እንደርሳለን ስህተቶቻችንን እያረምን ክፍተታችንን እየሞላን ሁላችንም ከዚህም በላይ ከሚሊዮነርነት አልፈን በቢሊዮን እምናተርፍበት ጊዜ ቅርብ ነው እንደዛም ሆኖ አሁንም እያገኘነው ያለነው ትርፍ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ተመስገን::🙏 አመሰግናለሁ:: Invest ለማረግም ሆነ እኔን ለማግኘት:-👇👇 📥 @FikruBogaleHDC 📥 @FikruBogaleHDC
1 284
7
በክሪፕቶ ገበያ ውስጥ አዳዲስ ገቢዎች (Beginners) በተደጋጋሚ የሚሰሯቸው 10 ዋና ዋና ስህተቶች እነሆ፦ ⚠️ ጀማሪ የክሪፕቶ ነጋዴዎች የሚሰሯቸው ስህተቶች 1️⃣ FOMO (የመቀደም ፍርሃት) �
በክሪፕቶ ገበያ ውስጥ አዳዲስ ገቢዎች (Beginners) በተደጋጋሚ የሚሰሯቸው 10 ዋና ዋና ስህተቶች እነሆ፦ ⚠️ ጀማሪ የክሪፕቶ ነጋዴዎች የሚሰሯቸው ስህተቶች 1️⃣ FOMO (የመቀደም ፍርሃት) 🏃‍♂️    የአንድ ሳንቲም ዋጋ ሲጨምር አይተው "ሳይረፍድብኝ ልግዛ" በማለት በከፍተኛ ዋጋ መግዛት። ይህ ብዙ ጊዜ ዋጋው ሊወርድ ሲል የሚደረግ ስህተት ነው። 2️⃣ያለ ጥናት መዋዕለ ንዋይ ማፍሰስ (No Research) 🔍    ስለ ፕሮጀክቱ፣ ስለ ጥቅሙና ስለ ቡድኑ ሳያውቁ በሰው ወሬ ወይም በሶሻል ሚዲያ ማስታወቂያ ብቻ ተገፋፍቶ መግዛት። 3️⃣ሁሉንም ገንዘብ በአንድ ሳንቲም ላይ ማድረግ 🥚    "All eggs in one basket" እንደሚባለው፣ ካፒታልን በተለያዩ ሳንቲሞች (Diversification) ከመከፋፈል ይልቅ በአንድ ላይ ብቻ መድቦ መያዝ። 4️⃣ ስሜታዊ ውሳኔ መወሰን (Emotional Trading) 😡    የገበያ ዋጋ ሲቀንስ በመፍራት መሸጥ (Panic Sell) ወይም በቁጭት ተነሳስቶ የጠፋውን ለማስመለስ ያለ እቅድ መገበያየት። 5️⃣ የደህንነት ጥንቃቄ ጉድለት 🔐    የኪስ ቦርሳ (Wallet) የይለፍ ቃላትን (Seed Phrases) በስልክ ላይ ማስቀመጥ ወይም ለሌላ ሰው አሳልፎ መስጠት። 6️⃣ ከአቅም በላይ መዋዕለ ንዋይ ማፍሰስ 💸    ሊያጡት የማይችሉትን ገንዘብ (ለምሳሌ የቤት ኪራይ ወይም የትምህርት ቤት ክፍያ) ለክሪፕቶ ግዢ መጠቀም። 7️⃣ ለረጅም ጊዜ ኢንቨስትመንት ትዕግስት ማጣት ⏳    በአንድ ሌሊት ሀብታም ለመሆን መመኘትና ዋጋው ትንሽ ወረድ ሲል ተስፋ ቆርጦ መውጣት። 8️⃣ ከፍተኛ "Leverage" መጠቀም ⚖️    ብዙ ትርፍ ለማግኘት በማሰብ ከኤክስቼንጆች ተበድሮ መገበያየት፤ ይህም ገበያው ትንሽ ሲናወጥ ሙሉ ገንዘብን ሊያሳጣ ይችላል። 9️⃣ የተሳሳተ የዋጋ ግምት 📉    አንድ ሳንቲም ስለረከሰ ብቻ (ለምሳሌ $0.00001 ስለሆነ) "ወደ $1 ይወጣል" ብሎ ማሰብ። የሳንቲሙን አጠቃላይ ብዛት (Market Cap) አለማገናዘብ። 1️⃣🔤 የመውጫ ስልት (Exit Strategy) አለመኖር 🏁    ትርፍ መቼ መሰብሰብ እንዳለባቸው ወይም ኪሳራን የት ላይ ማቆም (Stop Loss) እንዳለባቸው እቅድ አለመያዝ። @FikruBogaleHDC @FikruBogaleHDC @FikruBogaleHDC
1 337
8
እንዴት ናችሁ እሽ ከአሁን ሰአት ጀምሮ የሁላችሁንም ማለትም በእነዚህ 6 ቀናት ውስጥ በዝቅተኛው Investmentም ሆነ በከፍተኛ Investment በDollarም ሆነ በኢትዮጵያ ብር Invest በማረግ የተሳተፉችሁ እና ትርፉችሁን ስትጠባበቁ የነበራችሁ በጠቅላላ ከአሁን ሰአት ጀምሮ ትርፍ በማከፉፈል ላይ ስለሆንኩ በኢትዮጵያ ብር Invest ያረጋችሁ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥራችሁን በDollar invest ያረጋችሁ ደግሞ የ Dollar account wallet addressችሁን ቶሎ ቶሎ በመላክ ትርፉችሁን ውሰዱ:: 📈 Google ላይ ወይም የተለያዩ የCryptocurrency Applicationዎች ላይ እንደተመለከታችሁት ባሁኑ እያንዳንዳችን 🔥24.7X (24.7 እጥፍ) ትርፍ አግኝተናል:: እንግዲህ እንደምታስታውሱት ባሁኑ Token Trad እቅዳችን ወይም Analysis ያደረግነው Prediction 22X ነበር:: 2.7X ካሰብነው ጨምሮ በአጠቃላይ እንዳልኮችሁ 👉 24.7X ትርፍ አግኝተናል:: አዲስ ልጆች ቁጥሩ ካልገባችሁ እና ካልተረዳችሁት:- 24.7X ማለት ለምሳሌ 100,000 ብር ቢሆን Invest በማረግ የተሳተፉችሁት  100,000 ብር ሲባዛ በ 24.7 እጥፍ 👉 2,470,000 ብር (ሁለት ሚሊዮን አራት መቶ ሰባ ሺህ ብር) አግኝታችሆል ማለት ነው ብቻ Invest ያረጋችሁትን Capital በ 24.7 ማባዛት ነው:: ለማንኛውም እንዳልኮችሁ ቶሎ ቶሎ አካውንት ቁጥራችሁን በመላክ ትርፉችሁን ውሰዱ የሁላችሁንም ትርፍ 1 ብር ሳላስቀር እምችል ከሆነ እስከ ዛሬ ለሊት 5 ሰአት ድረስ ምናልባት በዛ ሰአት የሁላችሁንም አከፉፍዬ ካልጨረስኩ ግን የቀራችሁትን እስከ ነገ ጠዋት 4:00 መቶ% አከፉፍዬ እጨርሳለሁ:: ከዛ ከነገ ከሰአት ጀምሮ ደግሞ ባዲስ Token List ወደ ስራችን እንመለሳለን ሰሞኑን ወቅቱ ጥሩ የTrading ወቅት ስለሆነ ማረፍ የለም ገና ከዚህ በላይ ታሪክ እንሰራለን:: አመሰግናለሁ መልካም ቀን ። እኔን ማግኘት ትችላላችሁ    📥📥📥📥 ➡️@FikruBogaleHDC ➡️ @FikruBogaleHDC
1 633
9
​📉 ከኪሳራ ፍርሃት ወደ ቋሚ ገቢ፦ የክሪፕቶ ገበያ እውነታ እና የትክክለኛ ምርጫ ምስጢር! ​"ትሬዲንግ መጀመር እፈልጋለሁ፣ ግን የትኛው ይሻለኛል? Crypto ወይስ Forex?" ይህ ብዙዎቻችሁ በውስጥ መስመር የምትጠይቁኝ ዋነኛ ጥያቄ ነው። ​ሁለቱም ገበያዎች በዋጋ መለዋወጥ ላይ ተመስርተው ትርፍ የሚያስገኙ የዘመናችን ትልልቅ የኢንቨስትመንት መንገዶች ናቸው። ነገር ግን በመካከላቸው ሰፊ ልዩነት አለ። ልዩነቱን በቀላሉ እንየው ​1️⃣. Forex Trading (የውጭ ምንዛሬ ንግድ) ​ፎሬክስ ማለት የአንድን ሀገር ገንዘብ ከሌላው ሀገር ገንዘብ ጋር ማወዳደርና መነገድ ነው። ​አሰራሩ: በንግድ ጥንዶች (ለምሳሌ EUR/USD) ላይ ይሰራል። የዶላር ዋጋ ከዩሮ አንጻር ይወርዳል ወይም ይወጣል ብለው በመገመት ይገዛሉ ወይም ይሸጣሉ። ​ገበያው: በሳምንት 5 ቀናት (ከሰኞ እስከ አርብ) ለ24 ሰዓት ክፍት ነው። ​ባህሪው: ማዕከላዊ ባንኮችና ትልልቅ የፋይናንስ ተቋማት የሚቆጣጠሩት በመሆኑ የዋጋ መዋዠቁ (Volatility) ዝቅተኛና የተረጋጋ ነው። ​2️⃣. Crypto Trading (የዲጂታል ሳንቲሞች ንግድ) ​ይህ ደግሞ እንደ Bitcoin (BTC) እና Ethereum (ETH) ያሉ ዲጂታል ንብረቶችን መግዛትና መሸጥ ነው። ​አሰራሩ: የሳንቲሞቹን የወደፊት ዋጋ በመገመት የሚሰራ ሲሆን፣ ገበያው በማንም ቁጥጥር ስር ያልዋለ (Decentralized) ነው። ​ገበያው: ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ በሳምንት 7 ቀን፣ በቀን 24 ሰዓት ሙሉ ክፍት ነው። ​ባህሪው: የዋጋ መዋዠቁ በጣም ከፍተኛ ነው። በአጭር ጊዜ ውስጥ ትልቅ ትርፍ ወይም ከፍተኛ ኪሳራ ሊያስከትል ይችላል። ​📊 በግልጽ ለመረዳት፦ አጭር የንፅፅር ሰንጠረዥ ​🔻 ባህሪ ➖ Forex Trading 🔹 የሚነገደው ንብረት ➖ የመንግስት ገንዘቦች (Fiat - $, €, £...) 🔹 የገበያ መዋዠቅ ➖ ዝቅተኛ (የተረጋጋ) 🔹 የስራ ሰዓት ➖ ሰኞ - አርብ (24/5) 🔹 ቁጥጥር ➖ በማዕከላዊ ባንኮች ቁጥጥር አለው ​🔻 ባህሪ ➖ Crypto Trading 🔹 የሚነገደው ንብረት ➖ ዲጂታል ሳንቲሞች (BTC, ETH, USDT...) 🔹 የገበያ መዋዠቅ ➖ በጣም ከፍተኛ (ፈጣን መለዋወጥ) 🔹 የስራ ሰዓት ➖ 24/7 (ሁልጊዜ ክፍት) 🔹 ቁጥጥር ➖ በማዕከላዊ ባንኮች ቁጥጥር የለውም 💡 የዛሬው መልዕክቴና የኛ ምርጫ ​ትሬዲንግን ለመጀመር እውቀት (Technical & Fundamental Analysis)፣ ታማኝ ደላላ (Broker)፣ መነሻ ካፒታል እና ከሁሉም በላይ ደግሞ የስጋት አስተዳደር (Risk Management) ያስፈልጋል። ​እውነታው ግን ይህ ነው፦ እያንዳንዱ ዘርፍ የራሱ የሆነ ጥልቅ ፊልድ አለው። እኛ ሙሉ ጊዜያችንን፣ ጉልበታችንን እና እውቀታችንን ያፈሰስነው በክሪፕቶ ትሬዲንግ (Crypto Trading) ላይ ነው። ​ብዙ ሰዎች በአሁኑ ሰዓት የሚሰሩትን መደበኛ ስራ ትተው፣ ገበያውን በሚገባ ሳይረዱት "ዘው" ብለው በመግባት ሙሉ ካፒታላቸውን ሲያጡ እናያለን። ትሬዲንግ በስሜት ወይም በዕድል የሚሰሩት ቁማር ሳይሆን ጥልቅ ልምድና ትዕግስት የሚጠይቅ ሙያ ነው። ​እኛ የምንላችሁ ለዚህ ነው፦ ከእኛ ጋር በግሩፕ አንድ ላይ ኢንቨስት በማድረግ የትርፍ ተካፋይ ሁኑ! እኛ ገበያውን የምንመራው በረጅም ጊዜ ልምድ፣ በጥብቅ የ-Risk Management ስትራቴጂ እና በትዕግስት (Patience) ነው። ፕሮፌሽናል ትሬደሮች የምንሆነውና ሁልጊዜም ውጤታማ የምንሆንበት ምስጢር ይህ ነው። ​ማታውቁት ባህር ውስጥ ገብታችሁ ከመስመጥ፣ እውቀቱና ልምዱ ካላቸው ባለሙያዎች ጋር እጅ ለእጅ ተያይዛችሁ ተጓዙ! ​መልካም እና ስኬታማ ጊዜ ይሁንላችሁ! 🙏 💚💛❤️ ​📥 እኔን ለማግኘት (Contact) ​አብረውን ለመስራትና ማንኛውንም ጥያቄ ለመጠየቅ ከታች ባሉት ሊንኮች በውስጥ መስመር ያግኙኝ፦ ​➡️ @FikruBogaleHDC ➡️ @FikruBogaleHDC ➡️ @FikruBogaleHDC
2 285
10
እንዴት አረፈዳችሁ የፍቅሩ (HDC) ቤተሰቦች ይሄው ቀን ከሌት በአል የግል ህይወት ሳልል ሁላችሁንም እያሳተፍኩ ነው ብዙ አዲስ ልጆች ቤተሰብ ሆናችሁናል እናንተን Welcome እያልኩ ከሰአታት በፊት
እንዴት አረፈዳችሁ የፍቅሩ (HDC) ቤተሰቦች ይሄው ቀን ከሌት በአል የግል ህይወት ሳልል ሁላችሁንም እያሳተፍኩ ነው ብዙ አዲስ ልጆች ቤተሰብ ሆናችሁናል እናንተን Welcome እያልኩ ከሰአታት በፊት እስካሁን 10.5X (እጥፍ) ትርፍ ላይ ደርሰናል ትንሽ እንታገሰው እና በእርግጠኝነት ዛሬ ወይ ነገ ግራፉ አድጎ ጥሩ እጥፍ ትርፍ ላይ እንደርሳለን ብያችሁ ነበር:- ይሄው👆 በአይናችሁ እንደምታዩት ውሎ ሳያድር በሰአታት ልዩነት ውስጥ ባንዴ 12.5X አድጎልናል ለሁላችንም እንኳን ደስ አለን ስለዚህ በነዚህ 6 ቀናት ውስጥ ያለው ውጤት 23X (23 እጥፍ) ትርፍ ላይ ደርሶል በመሆኑም እንደተነጋገርነው ዛሬ እና ነገን Cash out ሳልለው የቀራችሁ እና ያልተሳተፉችሁትን አዲስም ሁኑ ነባር ልጆችን investment እየተቀበልኩ ላሳትፍና ነገ ከማታ ጀምሮ ለሊቱን ሙሉ የሁላችሁንም ትርፍ 1 ብር ሳይቀር እማከፉፍል ይሆናል ማለት ነው:: በድጋሜ ለሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን::🎉 ⚠️ ታዲያ ይህ በእንዲህ እንዳለ አንድ ወሳኝ መልእክት ላጋራችሁ:: ካሁኑ ትርፍ ክፍፍል በሆላ አዳዲስ ነገሮችን አስቢያለሁ እስከ ዛሬ ድረስ ትርፍ ስናተርፍ እና ከትርፍ ክፍፍሉ በሆላ በየሳምንቱም ሆነ በየ 15 ቀኑ እኔም እናንተም በየ ፊናችን ከምናገኘው ላይ የተወሰነች ገንዘብ ቆንጠር በማረግ የተለያዩ ችግር ላይ ያሉ ወገኖቻችንን  ስንረዳ ቆይተናል ታዲያ ይህን የእርዳታ Programአችንን አጠናክረን እንቀጥልበታለን ምክንያቱም ለኛ በፈጣሪ ዘንድ በዚህ ልክ መንገዳችን ያማረ እንደሆነልን ሁሉ እኛም ፈጣሪ እሚወደውን በጎ ስራ መስራታችንን ማቆም የለብንም:: ከስካሁኑም በላይ ማጠናከር አለብን:: ⚠️ ሌላኛው መልእክቴ ደግሞ ከብዙዎቻችሁ ወሬ እና ሁኔታ እንደተረዳሁት እምታገኙትን ገንዘብ ሳንለፉ የመጣ ነው ብላችሁ ይሁን ነገም ይሄን ብር አናጣውም ብላችሁ ይሁን ባላቅም እምታገኙትን ብር ያለ አግባብ እያባከናችሁት እንደሆነ እየተረዳሁ ነው:: ይሄን እንድል ያረገኝ  ምክንያት ደግሞ እኔ የታዘብኩት በትንሹ እንኳን በየ ጊዜው በየ ሀገሩ ትኬት በብዙ ሺህ ብሮች እየቆረጣችሁ እየዞራችሁ Profile እና Story ስታረጉ እያየሁ ነው ያለ አግባብ በመዝናናት እና የለላችሁን አጏጉል ባሀሪ በማምጣት ብሩን እንደ ጠላት ገንዘብ እንደምትረጩ ገብቶኛል:: መዝናናትም ልክ ሲኖረው እና ገደብ ስታበጁለት ነው ትርጉም እሚኖረው:: ስለዚህ እንዲህ እናርግ በዚህ ቻናል እምታገኙትን ገንዘብ በአግባቡ ይዛችሁ የተለያዩ የራሳችሁን ቢዝነሶች ለምትከፍቱ, ንብረት ለምትይዙ እና የራሳችሁንም የቤተሰባችሁንም ህይወት ለመቀየር ለምትሮሮጡ ልጆች እኔ ደግሞ እንደ ማበረታቻ እዚህ ቻናል ላይ እየለጠፍኳችሁ እንደማስተዋውቅላችሁ እና እንደ ማበረታታችሁ ቃል ልግባ:: So ብራችሁን ቆጥቡት በየ ሳምንቱ ይሄን ሁሉ ሚሊዮን ብር ማግኘት ቀልድ አደለም በ1 ዙር እምታገኙት ብር ለሌላ ሰው ህይወት እሚቀይር ብር ነው ይሄን ብር ደግሞ አገኘን ብላችሁ ያለ አግባብ ከረጫችሁት  ምንም ትርጉም አይኖረውም የዛሬ ብር ሲገኝም ሲጠፉም ቀላል ሆኖል እድል ደግሞ አንዴ ሆና እማትደገም ልትሆን ትችላለች ነገ ከነገ ወዲያ እንደዚህ ላይቀጥል ይችላል::  ስለዚህ ወደፊት ብኩን ሆናችሁ ፀፀት ውስጥ ከመግባት ካሁኑ ጭንቅላታችሁን ተጠቅማችሁ ብራችሁ ደብል እሚሆንበትን ነገር አመቻቹ:: ቢዝነስ ለመጀመር ሀሳቡ ከሌላችሁ ብር ባንክ ከማከማቸት ንብረት ለምሳሌ:- ባላችሁ ብር የራሳችሁን ወርቅ ,መኪና ,ቤት ብቻ ነገ አካውንታችሁ 0 ቢሆን እንኳን ብራችሁን እሚይዝላችሁ እና ትርፍ እሚያስገኝላችሁ ነገር ላይ አውሉት:: ከዛ ነው መዝናናቱም መጨፈሩም ትርጉም እሚኖረው እላለሁ እናንተ ጎበዝ ሆናችሁ ጋራንትድ ከሆናችሁ በሆላ ደግሞ ወደፊት ከዚህም በላይ ብዙ ድሎችን በዚህ Crypto ስራ እያመጣን በቻናላችን ስም ደግሞ ኢትዮጵያ ላይ ትልቅ የእርዳታ ድርጅትን እንከፍታለን የሚል ሀሳብ አለኝ:: መጀመሪያ ግን ሰውን ከመርዳት በፊት እናንተ ጥሩ እና አስተማማኝ ቦታ ላይ መድረስ አለባችሁ እኔ እምፈልገው ይሄን ነው:: ስለዚህ ጉዳይ ብዙ ነገር ብል ደስ ይለኝ ነበር ነገር ግን ፁሁፍ እንዳላበዛባችሁ ሌላ ቀን እየሰራን ደግሞ በደንብ እናወራለን ለአሁን መልእክቴ ይሄው ነው ሰሞኑን ያልተሳተፉችሁ ልጆች ካላችሁ Online አለሁ የናንተን Investment በመቀበል ላይ ነኝ እንዳልኳችሁ ከነገ ማክሰኞ ማታ ጀምሮ ትርፍ አከፉፍላለሁ አመሰግናለሁ::መልካም ቀን❤ 🔤🔤🔤  አባል ለመሆን               📥📥📥 👉 @FikruBogaleHDC 👉 @FikruBogaleHDC
2 584
11
🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠🔠🔠 እንዴት ዋላቹህ ቤተሰቦች እንደሚታወቀው ኢንቨስት እኔ ጋር ያደረጋችሁ አባላቶች ዛሬ ትርፉን በኋላ ክፍፍል ይኖረናል። እሺ አሁን ወደ ዋናው ጉዳዬ ስገባ ይሄን ቻናል ከ
🔠🔠🔠         🔠🔠🔠🔠🔠🔠 እንዴት ዋላቹህ ቤተሰቦች እንደሚታወቀው ኢንቨስት እኔ ጋር ያደረጋችሁ አባላቶች ዛሬ ትርፉን  በኋላ ክፍፍል ይኖረናል። እሺ አሁን ወደ ዋናው ጉዳዬ ስገባ ይሄን ቻናል ከከፈትኩ ግዜ ጀምሮ በርካት ኢትዮጵያዊያን እንዲሁም የውጭ ሀገር ዜጎች ጭምር በክሪፕቶ ኢንቨስትመንት ከኔ ጋር በመስራት ከፍተኛ የሆነ ገንዘብ እያገኛችሁ እንደሆነ ይታወቃል ሁልግዜም ደግሞ መቀበል ብቻ ሳይሆን መስጠትንም መልመድ አለብን ብዬ አስባለሁ ስለዚህ እኔም ዛሬ ትንሽም ብትሆን ለ አበበች ጎበና 600,00ዐ ብር ድጋፍ አድርጊያለሁ  በትንሹ ጀምሪያለው ወደፊት በአካል ኢትዩጵያ ስመጣ በትልልቅ እርዳታዎች ላይ ለመሳተፍ ፕሮግራም አለኝ:: ስለዚህ ሌልቻችሁም ከኔ ጋር ኢንቨስት አድርጋችሁ በሚሊየን ብሮች ካገኛችሁት ላይ 10% ለተቸገሩ ወገኖች ብትረዱ ገንዘባችሁም ይባረካል ኦርቶዶክስ የሆናችሁ ለቤተክርስቲያን ሙስሊም ከሆናችሁ ለመስኪድ ድጋፍ ብታረጉ ገንዘባችሁም ይባረካል። ይሄን ስል ግን አንዳዶች እየመጣችሁ ጋሼ እርዳኝ የሚሉ ጥያቄዎች አካውንት እምትልኩ አላችሁ እኔ መርዳት ያለብኝ ቻሪቲ ድርጅቶች እረዳለሁ እንጂ ለየትኛውም ግለሰብ ቸገረኝ ስላለ ገንዘብ እንደማልክልታውቁ ልታውቁ ይገባል ከራስህ ኢንቨስት አድርግልን ትርፉን ላክልን የምትሉ ለማን አድርጌ ለማን እተዋለሁ እንዲህ አይነት ጥያቄዎችን አላስተናግድም እኔ ልረዳችሁ ምችለው እንደግለሰብ በኢትዮጵያ ብር ኢንቨስት አድርጋችሁ ከ3ቀን እስከ 7ቀን ዋናችሁን ከነትርፋችሁ እልካለሁ በዛም በርካቶች ይሄን እድል እየተጠቀሙ ሌሎቻችሁም ኢንቨስት አድርጋችሁ በርካታ ገንዘቦችን መስራት ትችላላችሁ ማለት ነው ። ስለምትሰጡኝ ፍቅር ክብር በመላው የቻናሌ ቤተሰቦች ስም አመሰግናለሁ። 🔠🔠🔠 አባል ለመሆን📥📥📥 እኔን ማግኘት ምትፈልጉን📥📥 👉  @FikruBogaleHDC 👉  @FikruBogaleHDC
2 422
12
🔗⏳ እንደምን ዋላችሁ ከትላንቱ ወዲያ ትርፍ ክፍፍል በሆላ ከሌላው ጊዜ በተለየ እጅግ በጣም ሰው በዝቶብኛል እግዚአብሔር በሚያቀው ዛሬ ከጠዋት ጀምሮ ሳስተናግድ ውዬ ምግብ ለመብላት ሁሉ ፋታ ነው ያ
🔗⏳ እንደምን ዋላችሁ  ከትላንቱ ወዲያ ትርፍ ክፍፍል በሆላ ከሌላው ጊዜ በተለየ እጅግ በጣም ሰው በዝቶብኛል እግዚአብሔር በሚያቀው ዛሬ ከጠዋት ጀምሮ ሳስተናግድ ውዬ ምግብ ለመብላት ሁሉ ፋታ ነው ያጣሁት:: ይህ እሚሆነው ደግሞ 1 ሰው ብር ካገኘ በሆላ ሄዶ ስለዚህ ቻናል ለዘመዱ ለጎረቤቱ በቅርቡ ላለ ሰው ያወራና 1ዱ ሰው 3 ሰው ይዞ ይመጣል ከዛ ለምሳሌ እስከዛሬ 600 ሰው ከሆነ እዚህ ቻናል ላይ invest በማረግ ገንዘብ እያገኘ ያለው በቀጣይ 1ዱ ሰው ሌላ ሰው ይዞ እየመጣ ያ 600 ሰው እጥፍ ይሆናል እንደዚህ ደግሞ ሰው በበዛ ቁጥር እኔላይ ከባድ ጫና ነው እሚፈጥርብኝ እንደዛ ሲሆን ደግሞ ሁላችሁንም በፍጥነት የማስተናገድ አቅሜ እየቀነሰ ይመጣል:: ስለዚህ እባካችሁ ከቻላችሁ ለምን የእናት ያባታችሁ ልጅ አይሆንም ሰው ወደዚህ ቻናል አትጋብዙ:: እናንተ በቀጥታም ሆነን በተዘዋዋሪ እግዚአብሔር ፈቅዶ ተጠቀሙ ብሎችሁ እና ተመርጣችሁ አዲስም ሁኑ ነባር ልጆች አንዴ እዚህ ቻናል ላይ ተቀላቅላችሆል ስለዚህ ለራሳችሁ ብቻ ድምፃችሁን አጥፍታችሁ ተጠቀሙ:: ከፈለጋችሁ ለምትፈልጉት እና ለምትወዱት ሰው ከምታገኙት ገንዘብ ላይ አካፍሉ እንጅ ሰው ይዛችሁ ባትመጡ እና በየ ቦታው ባታስተዋውቁ ጥሩ ነው:: 🙏 ይሄ ከክፉት የመጣ ሳይሆን ያላችሁትን ሰዎች በፍጥነት እና በትህትና ለማስተናገድ እንዲረዳኝ ሁላችሁም ደስ ብሎችሁ በቃሌ መሰረት እንዳገለግላችሁ እና ሰው ሲበዛብኝ እንዳልሰላችባችሁ ከመፈለግ የተነሳ ነው እንጅ የእኔም ሆነ የዚህ ቻናል አላማ ሁሉንም የሀገሬን ልጆች ለመጥቀም ለመርዳትና የገንዘብ ችግራችሁ ተቀርፎ ሚሊዬነር እንድትሆኑ ማረግ ነው:: ሁሉም ሰው ሁሉም ኢትዮጵያዊ ቢያገኝ ቢለወጥ ከእናንተ በላይ እኔ ደስ ይለኝ ነበር ነገር ግን አሁን እኔ አንድ ሰው ነኝ ወደፊት ነገሮችን አስተካክዬ በሲስተምም ሆነ በሰው ሀይል እስክደራጅ እና በሺህዎች እሚቆጠሩ ሰውን ማስተናገድ እስክችል ድረስ እዚህ ቻናል ላይ ያላችሁትን ልጆች በአግባቡ ፅድት ባለ መልኩ ባስተናግድ እና ባገለግል የተሻለ ነው ብዬ አስባለሁ:: ሁላችሁንም በፍጥነት ለማስተናገድ እንዲረዳኝ አዲስ ልጆች ወደኔ ስትመጡ ዝቅተኛው የInvestment capital መጠን:- -በኢትዬጵያ ብር ለምትሳተፉ 👉 54,000 (ሀምሳ አራት ሺህ ብር ) ሲሆን -በUSDT (Dollar) ለምትሳተፋ ደግሞ 👉 350 Dollar እንደሆነ አውቃችሁ አቅሙ ኖሮችሁ ለመሳተፍ ስትወስኑ ብቻ መታችሁ አዋሩኝ:: ከዛ ውጭ እንዳልኳችሁ ከእለት ወደ እለት ሰው በጣም እየበዛብኝ ስለሆነ ሌሎች ወሬዎችንም ሆነ ከዚህ በታች የሆነ Investment እማላስተናግድ ይሆናል:: እነዚህን ነገሮች በማረግ ሁላችሁንም በፍጥነት እንዳስተናግድ ብትረዱኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ:: መልካም ምሽት❤ 🔤🔤🔤  አባል ለመሆን እኔን ማግኘት ምትፈልጉን           📥📥📥📥 ✈️ @FikruBogaleHDC ✈️ @FikruBogaleHDC
2 509
13
እንዴት ናችሁ እሽ ከአሁን ሰአት ጀምሮ የሁላችሁንም ማለትም በእነዚህ 6 ቀናት ውስጥ በዝቅተኛው Investmentም ሆነ በከፍተኛ Investment በDollarም ሆነ በኢትዮጵያ ብር Invest በማረ
እንዴት ናችሁ እሽ ከአሁን ሰአት ጀምሮ የሁላችሁንም ማለትም በእነዚህ 6 ቀናት ውስጥ በዝቅተኛው Investmentም ሆነ በከፍተኛ Investment በDollarም ሆነ በኢትዮጵያ ብር Invest በማረግ የተሳተፉችሁ እና ትርፉችሁን ስትጠባበቁ የነበራችሁ በጠቅላላ ከአሁን ሰአት ጀምሮ ትርፍ በማከፉፈል ላይ ስለሆንኩ በኢትዮጵያ ብር Invest ያረጋችሁ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥራችሁን በDollar invest ያረጋችሁ ደግሞ የ Dollar account wallet addressችሁን ቶሎ ቶሎ በመላክ ትርፉችሁን ውሰዱ:: 📈 Google ላይ ወይም የተለያዩ የCryptocurrency Applicationዎች ላይ እንደተመለከታችሁት ባሁኑ እያንዳንዳችን 🔥24.7X (24.7 እጥፍ) ትርፍ አግኝተናል:: እንግዲህ እንደምታስታውሱት ባሁኑ Token Trad እቅዳችን ወይም Analysis ያደረግነው Prediction 22X ነበር:: 2.7X ካሰብነው ጨምሮ በአጠቃላይ እንዳልኮችሁ 👉 24.7X ትርፍ አግኝተናል:: አዲስ ልጆች ቁጥሩ ካልገባችሁ እና ካልተረዳችሁት:- 24.7X ማለት ለምሳሌ 100,000 ብር ቢሆን Invest በማረግ የተሳተፉችሁት  100,000 ብር ሲባዛ በ 24.7 እጥፍ 👉 2,470,000 ብር (ሁለት ሚሊዮን አራት መቶ ሰባ ሺህ ብር) አግኝታችሆል ማለት ነው ብቻ Invest ያረጋችሁትን Capital በ 24.7 ማባዛት ነው:: ለማንኛውም እንዳልኮችሁ ቶሎ ቶሎ አካውንት ቁጥራችሁን በመላክ ትርፉችሁን ውሰዱ የሁላችሁንም ትርፍ 1 ብር ሳላስቀር እምችል ከሆነ እስከ ዛሬ ለሊት 5 ሰአት ድረስ ምናልባት በዛ ሰአት የሁላችሁንም አከፉፍዬ ካልጨረስኩ ግን የቀራችሁትን እስከ ነገ ጠዋት 4:00 መቶ% አከፉፍዬ እጨርሳለሁ:: ከዛ ከነገ ከሰአት ጀምሮ ደግሞ ባዲስ Token List ወደ ስራችን እንመለሳለን ሰሞኑን ወቅቱ ጥሩ የTrading ወቅት ስለሆነ ማረፍ የለም ገና ከዚህ በላይ ታሪክ እንሰራለን:: አመሰግናለሁ መልካም ቀን ። እኔን ማግኘት ትችላላችሁ    📥📥📥📥 👉 @FikruBogaleHDC 👉 @FikruBogaleHDC
2 872
14
እንዴት ናችሁ የፍቅሩ HDC ቴሌግራም ቻናል ተከታታዮችና ውድ የቤተሰቤ አባላት! ❤️ ​ይህንን መልዕክት የምጽፍላችሁ ከልቤ በፈነዳ ታላቅ ደስታና ምስጋና ነው:: ባለፉት ጥቂት ቀናት ውስጥ ያሳያችሁኝ ፍቅር፣ እምነትና አጋርነት እጅግ ልብ የሚነካና እኔንም ይበልጥ እንድበረታ ያደረገኝ ነበር። በተለይ አዲሱ የባንክ አሰራር በፈጠረው መጨናነቅ ውስጥ ሆናችሁ እንኳን፣ ያለባችሁን ችግር ተቋቁማችሁ ከጎኔ ለቆማችሁና አብረን ለመግፋት ለወሰናችሁ አባላቶቼ በሙሉ—ከአንገቴ ጎንብሼ አመሰግናለሁ! የእናንተ ስኬት የኔ ስኬት፣ የእናንተ ደስታ የኔ እውነተኛ እርካታ ነው:: ​😀 የመጨረሻ ጥሪ፦ የቀረው 24 ሰዓት ብቻ ነው! 😀 ​አሁን ግን ሰዓቱ እየረገጠ ነው:: የቅናሽ ፕሮግራሙ ሊያበቃ የቀረው 24 ሰዓት ብቻ ነው! ከዚህ በኋላ ሰዓቱ ሲሞላ ዋጋው በቀጥታ ወደ ነበረበት እንደሚመለስ ሁላችሁም እንድታውቁ እፈልጋለሁ። ​እስካሁን ድረስ ውሳኔ ላይ መድረስ አቅቶአችሁ በጥርጣሬና በፍርሃት ወደኋላ ለቀራችሁ አባላቶቼ የምነግራችሁ አንድ ወሳኝ እውነት አለ፦ ጊዜው አሁን ነው! ካልሆነ ግን መቼም አይሆንም (It's Now or Never)! ​ሕይወት አንዴ በምታመጣላችሁ ወርቃማ አጋጣሚ ለመጠቀም ዛሬ ካልደፈራችሁ፣ ነገ በቆጭታ መኖርን ትመርጣላችሁ። ፍርሃት የትም አያደርስም፤ ድፍረትና ትክክለኛ ውሳኔ ግን የሕይወትን አቅጣጫ ይቀይራሉ! ​🔥 ማርኬቱ በከፍተኛ የትርፍ ጣሪያ (Peak) ላይ ይገኛል! 🔥 ​ይህንን እድል በምንም ተአምር እንድታመልጡኝ አልፈልግም፤ ምክንያቱም በአሁኑ ሰዓት ማርኬቱ በከፍተኛ የትርፍ ጣሪያው (Peak) ላይ ይገኛል! እንዲህ አይነት እጅግ አሪፍ እና ግልጽ የሆነ የገበያ ሁኔታ (Market Structure) ሁልጊዜ አይገኝም። እኔና በቅናሹ ቀድመው የገቡት አባላቶቻችን በትልቅ አሸናፊነትና በደስታ ማዕበል ውስጥ ነው ያለነው። ​ታዲያ እናንተስ እስከመቼ ነው ቆማችሁ የምትመለከቱት? እስከመቼስ ነው የሌሎችን ስኬት እያያችሁ የምትቆጩት? ዛሬውኑ ውሳኔ አስተላልፉና ወደዚህ ትልቅና ስኬታማ የኢንቨስትመንት ቤተሰብ ተቀላቀሉ:: ​➡️ የመጨረሻ 24 ሰዓት የቅናሽ ዋጋ፦ ​በኢትዮጵያ ብር፦ ከ 80,000 ብር ወደ 40,000 ብር ብቻ! ​በUSDT፦ ከ 500 USD ወደ 250 USD ብቻ! ​⚠️ ማሳሰቢያ፦ የባንክ አካውንት የተገደበባችሁ (Restricted) የሆናችሁ አባላት፣ ሰዓቱ ሳያልቅባችሁ በሌላ ሰው አካውንት ወይም በUSDT አማራጭ ተጠቅማችሁ ፈጠን ብላችሁ ቦታችሁን እንድታስከብሩ አሳስባለሁ። ከ24 ሰዓት በኋላ ምንም አይነት አስተያየት አይኖርም! ​በርካታ አባላት በውስጥ መስመር እያናገሩኝ ስለሆነ፣ Message ሳያጨናንቀኝ አሁኑኑ "JOIN" በማለት ፈጥናችሁ አናግሩኝ። ​📥 Contact Me Right Now 📥 ​✈️ @FikruBogaleHDC ​✈️ @FikruBogaleHDC
4 426
15
እንዴት ናችሁ የፍቅሩ HDC ቴሌግራም ቻናል ተከታታዮችና ኢንቨስተሮች! ​ባለፉት 3 ቀናት ውስጥ በኢንቨስትመንት ፕሮግራማችን ላይ የተሳተፉችሁ አባላት በሙሉ፣ የትርፍ ክፍፍል ሂደቱን አጠናቅቄላችኋለሁ+9
እንዴት ናችሁ የፍቅሩ HDC ቴሌግራም ቻናል ተከታታዮችና ኢንቨስተሮች! ​ባለፉት 3 ቀናት ውስጥ በኢንቨስትመንት ፕሮግራማችን ላይ የተሳተፉችሁ አባላት በሙሉ፣ የትርፍ ክፍፍል ሂደቱን አጠናቅቄላችኋለሁ። በኢትዮጵያ ብር የተሳተፋችሁ በንግድ ባንክ አካውንታችሁ፣ በUSDT የተሳተፋችሁ ደግሞ በWallet Addressችሁ ትርፋችሁን ልኬ ጨርሻለሁ። በWallet የነበራችሁና "ነገ ለሚገባው ማርኬት አብረን እንግባ" ያላችሁኝ ደግሞ፣ ነገ በአሪፍ Entry Point በጋራ የምንገባ ይሆናል። ​⚠️ልዩ የምስራችና አስቸኳይ ማራዘሚያ መግለጫ! ​ለተሳታፊዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! ሰሞኑን ማርኬቱ እጅግ አሪፍ በመሆኑ ትልልቅ ትርፎችን እያገኘን እንገኛለን። ይህን መልካም አጋጣሚ በመጠቀም፣ ገና ላልተሳተፋችሁ አዲስ ትልቅ የቅናሽ እድል ይዘን መምጣታችን ይታወሳል። ​ሆኖም ግን፣ በብዙ ደንበኞቻችን ጥያቄ እና በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ባንኮች ላይ ባለው አዲስ አሰራር ምክንያት (ማለትም ባንኮች ብሄራዊ መታወቂያን/National ID ከአካውንት ጋር ማያያዝ ግዴታ ስላደረጉና እስካሁን ያላያያዙ አካውንቶችን በጊዜያዊነት እየገደቡ/Restrict እያደረጉ በመሆኑ) ብዙዎቻችሁ ክፍያ ለመፈጸም እንደተቸገራችሁ አሳውቃችሁኛል። ​ስለሆነም፣ የእናንተን ችግር ከግምት ውስጥ በማስገባት የቅናሽ ፕሮግራሙን ለተጨማሪ 48 ሰዓታት አራዝመነዋል! ይህ ቅናሽ የሚቆይበት የመጨረሻው ጊዜ መሆኑን አውቃችሁ በፍጥነት እንድትጠቀሙበት እናሳስባለን። ​➡️ የመግቢያ ክፍያ ቅናሽ (Discount): ​በኢትዮጵያ ብር፦ ከ 80,000 ብር ወደ 40,000 ብር ብቻ! ​በUSDT፦ ከ 500 USD ወደ 250 USD ብቻ! ​በዚህ የቅናሽ ፕሮግራም ቀድመው የተሳተፉ አባላት አሁን ላይ የትርፍ ክፍፍላቸውን (Return on Investment) በስኬት ተቀብለዋል። እስካሁን ያልተሳተፋችሁ ካላችሁ፣ ማርኬቱ አሪፍ በሆነበት በዚህ ወቅት መግባት ትክክለኛውና ተመራጭ ጊዜ ነው። ​😀 ማሳሰቢያ፦ አንዳንድ ሰዎች ያላሟላችሁት Document/ፋይል ስላለ፣ ክፍያችሁ እንዲለቀቅላችሁ ዛሬውኑ አስፈላጊውን ነገር አሟልታችሁ እንድትጨርሱ አሳስባለሁ። ​ለበለጠ መረጃና ለመመዝገብ እኔን ለማግኘት፦ ​📥 Contact Me 📥 ​✈️ @fikrubogale_hdc1 ​✈️ @fikrubogale_hdc1
4 137
16
+9
بدون متن...
2 087
17
​😀 የ24 ሰዓት የመጨረሻ ጥሪ፡ እድሉ እንዳያመልጥዎት! 😀 ​እንዴት ናችሁ የፍቅሩ HDC ቤተሰቦችና ስኬታማ ኢንቨስተሮች! ​ትላንት በለቀቅነው ታላቅ የቅናሽ ዜና መሰረት፣ በርካታ አርቆ አሳቢ አ
​😀 የ24 ሰዓት የመጨረሻ ጥሪ፡ እድሉ እንዳያመልጥዎት! 😀 ​እንዴት ናችሁ የፍቅሩ HDC ቤተሰቦችና ስኬታማ ኢንቨስተሮች! ​ትላንት በለቀቅነው ታላቅ የቅናሽ ዜና መሰረት፣ በርካታ አርቆ አሳቢ አባላቶቻችን ፈጣን ውሳኔ በመወሰን ወደ ስኬት ጉዟቸው ተቀላቅለዋል። ትርፋቸውን በባንክ እና በUSDT አካውንታቸው የተቀበሉ አባላት ደስታቸውን እያጋሩን ይገኛሉ—ቀጣዩ ተራ የእርስዎ ነው! ​ነገር ግን... ይህንን ታላቅ ቅናሽ ተጠቅመው የገንዘብ ነጻነታቸውን ለሚያረጋግጡ አባላት የተሰጠው ጊዜ 24 ሰዓት ብቻ ቀርቶታል! ሰዓቱ በፍጥነት እየተቆጠረ ነው። ​💡 ለምን አሁኑኑ መሳተፍ አለብዎት? ​"ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው፤ ነገሮች እንዲቀየሩ ከፈለጉ፣ መጀመሪያ እርስዎ ውሳኔ መውሰድ አለብዎት!" ​ማርኬቱ በአሁኑ ወቅት እጅግ በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል። እኛ ደግሞ ያለንን እውቀትና ልምድ ተጠቅመን የእርስዎን ኢንቨስትመንት ወደ ተሻለ ትርፍ ለመቀየር ሌት ተቀን እየሰራን ነው። ​ፍርሃት ወደ ጎን በመተው ዛሬ ለወደፊት ህይወትዎ ኢንቨስት ያድርጉ። ዛሬ የምትዘሩት ዘር፣ ነገ የምታጭዱትን ትርፍ ይወስነዋል! በግማሽ ዋጋ (50% Discount) ወደዚህ ትልቅ የትርፍ ማማ ለመቀላቀል የመጨረሻው እድልዎ አሁን ነው። ​📉 የቅናሹ ማስታወሻ (ለመጨረሻ ጊዜ)፦ ​በኢትዮጵያ ብር፦ 80,000 ብር የነበረው ➡️ በ40,000 ብር ብቻ! ​በUSDT፦ 500 USD የነበረው ➡️ በ250 USD ብቻ! ​⚠️ ያስተውሉ፦ ከ24 ሰዓት በኋላ ዋጋው ወደ ነበረበት መደበኛ ክፍያ ይመለሳል። ይህንን የመደመር እና የለውጥ እድል በምንም ተአምር እንዳያመልጥዎት (Don't miss out)! ​🏃‍♂️ አሁኑኑ ይመዝገቡ፣ ነገ አብረን ወደ ማርኬቱ እንገባለን! ​ጊዜው ሳይረፍድ ቦታዎን ይያዙ። ለበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ አሁኑኑ ያናግሩኝ፦ ​📥 Contact Me Now 📥 ​✈️ @FikruBogaleHDC ✈️ @FikruBogaleHDC ​"ስኬት ፈጣን ውሳኔ የሚወስኑ ሰዎችን ትወዳለች!"
2 121
18
FOREX TRADE COURSE በአማርኛ-Full Course (1).pdf
1 894
19
እንዴት ናችሁ የፍቅሩ HDC ቴሌግራም ቻናል ተከታታዮችና ኢንቨስተሮች! ​ባለፉት 3 ቀናት ውስጥ በኢንቨስትመንት ፕሮግራማችን ላይ የተሳተፉችሁ አባላት በሙሉ፣ የትርፍ ክፍፍል ሂደቱን አጠናቅቄላችኋለሁ+9
እንዴት ናችሁ የፍቅሩ HDC ቴሌግራም ቻናል ተከታታዮችና ኢንቨስተሮች! ​ባለፉት 3 ቀናት ውስጥ በኢንቨስትመንት ፕሮግራማችን ላይ የተሳተፉችሁ አባላት በሙሉ፣ የትርፍ ክፍፍል ሂደቱን አጠናቅቄላችኋለሁ። በኢትዮጵያ ብር የተሳተፋችሁ በንግድ ባንክ አካውንታችሁ፣ በUSDT የተሳተፋችሁ ደግሞ በWallet Addressችሁ ትርፋችሁን ልኬ ጨርሻለሁ። በWallet የነበራችሁና "ነገ ለሚገባው ማርኬት አብረን እንግባ" ያላችሁኝ ደግሞ፣ ነገ በአሪፍ Entry Point በጋራ የምንገባ ይሆናል። ​ልዩ የምስራችና ቅናሽ! ⚠️ ​ለተሳታፊዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! ሰሞኑን ማርኬቱ እጅግ አሪፍ በመሆኑ ትልልቅ ትርፎችን እያገኘን እንገኛለን። ይህን መልካም አጋጣሚ በመጠቀም፣ ገና ላልተሳተፋችሁ አዲስ ትልቅ የቅናሽ እድል ይዘን መጥተናል። ➡️​የመግቢያ ክፍያ ቅናሽ (Discount): ➡️​በኢትዮጵያ ብር፡ ከ 80,000 ወደ 40,000 ብር ብቻ! ➡️​በUSDT፡ ከ 500 USD ወደ 250 USD ብቻ! ​በዚህ የቅናሽ ፕሮግራም ቀድመው የተሳተፉ አባላት አሁን ላይ የትርፍ ክፍፍላቸውን (Return on Investment) በስኬት ተቀብለዋል። እስካሁን ያልተሳተፋችሁ ካላችሁ፣ ማርኬቱ አሪፍ በሆነበት በዚህ ወቅት መግባት ትክክለኛውና ተመራጭ ጊዜ ነው። ​📣 ማሳሰቢያ፦ አንዳንድ ሰዎች ያላሟላችሁት Document/ፋይል ስላለ፣ ክፍያችሁ እንዲለቀቅላችሁ ዛሬውኑ አስፈላጊውን ነገር አሟልታችሁ እንድትጨርሱ አሳስባለሁ። ​ለበለጠ መረጃና ለመመዝገብ እኔን ለማግኘት፦ 📥 Contact Me 📥 ​✈️ @fikrubogale_hdc1 ✈️ @fikrubogale_hdc1
2 437
20
+9
بدون متن...
1 595