cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የዝውውር ዜና | Transfer News Et

⚽📱 እግር ኳስን በስልኮ ይኮምኩሙ! ቨቶፕ ስፓርት ትኩስ ስፖርታዊ መረጃዎችን ከቻናላችን ያገኛሉ! እንዲሁም፦ ➮ትኩስ ትኩስ ስፖርታዊ ዜናዎች ➮የዝውውር ዜናዎች ➮የሃገር ውስጥ ትኩስ መረጃዎች ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ በጹሑፍ ➮የክለቦችን ና የተጫዋቾች ታሪክ በማራኪ አቀራረብ ለእናንተ እናደርሳለን ቶፕ ስፖርት በኢትዮጲያ | 2016 ዓ.ም

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
12 104
مشترکین
+14624 ساعت
+7767 روز
+1 52930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailable
🚨 ላካዜት በሊዮን ይቆያል! ➫ በተለያዩ የሳውዲ ክለቦች እየተፈለገ የሚገኘው ፈረንሳያዊው የአጥቂ መስመር ተጫዋች አሌክሳንደር ላካዜት በሊዮን ያለውን ውል ለማጠናቀቅ ወስኗል። @transfer_news_et @transfer_news_et
نمایش همه...
Photo unavailable
🚨ላዚዮ ግሪንውድን ማስፈረም ይፈልጋል! ◉ ላዚዮ ለሜሰን ግሪንውድ 30 ሚሊየን ፓውንድ ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል። እንደሚታወቀው ማንችስተር ዩናይትድ ግሪንውድን ለማስፈረም የሚፈልግ ክለብ 40 ሚሊየን ፓውንድ ማቅረብ እንዳለበት ያሳወቁ ቢሆንም ላዚዮ የተጫዋቹ አቋም እየታየ የሚጨመር ዋጋ ሊያቀርቡ ወስነዋል። ✍ምንጭ [The times] @transfer_news_et @transfer_news_et
نمایش همه...
🔥 2
Photo unavailable
🇪🇺 ዛሬ የሚደረጉ የዩሮ 2ኛ ዙር የምድብ  ጨዋታዎች 10:00 |  🇸🇮 ስሎቬንያ ከ ሰርቢያ 🇷🇸 01:00 | 🇩🇰 ዴንማርክ ከ ኢንግሊዝ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 04:00 | 🇪🇸 ስፔን ከ ጣልያን 🇮🇹 @Transfer_news_et @Transfer_news_et
نمایش همه...
👍 2
Photo unavailable
🇪🇺 ትላንት የተደረጉ የዩሮ 2ኛ ዙር የምድብ ጨዋታዎች ➝ 🇭🇷 ክሮሺያ 2-2 አልባኒያ 🇦🇱 ➝ 🇩🇪 ጀርመን 2-0 ሀንጋሪ 🇭🇺 ➝ 🏴󠁧󠁢󠁳󠁣󠁴󠁿 ስኮትላንድ 1-1 ስዊዘርላንድ 🇨🇭 @Transfer_news_et @Transfer_news_et
نمایش همه...
🔥 1
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
አርኔ ስሎት በይፋ ሊቨርፑልን ተቀላቅሏል ! 🧑‍🦲📸 @Transfer_news_et @Transfer_news_et
نمایش همه...
6👍 1
Photo unavailable
🗣 | አርኔ ስሎት ፦ "ምስጋና ለተጫዋቾቼ ይግባና ከድል ጋር ነው የምንጓዘው እና አሁን ላረጋግጥላችሁ የምፈልገው ነገር በቀጣይ የውድድር ዘመን ከ82 ነጥብ በላይ እንደምናስመዘግብ ልነግራችሁ እወዳለሁ። @Transfer_news_et @Transfer_news_et
نمایش همه...
👍 6😢 3🤷‍♂ 1🥰 1
Photo unavailable
ካንሴሎ በባርሴሎና መቆየት ይፈልጋል ! 🗣 " ባርሴሎና ውስጥ መሆን እፈልጋለሁ ምችት ተሰምቶኛል ቤተሰቦቼም ደስተኞች ናቸዉ እዚህ እንደምቀጥል ተስፋ አለኝ።" @Transfer_news_et @Transfer_news_et
نمایش همه...
👏 6🔥 1
Photo unavailable
👉 አሁን ጊዜው የ TAP COIN ሆኗል ይሄንን አድል ተጠቀሙ በብዙ እየተጠበቀ ያለ ኤርድሮፕ ነው ቀድሞ መጀመር ብልህነት ነው ! ለማስጀመር 👇 https://t.me/TapCoinsBot?start=ref_wCXyN2
نمایش همه...
Photo unavailable
From Euro 2004 to Euro 2024. Cristiano Ronaldo 🎞️🇵🇹 @Transfer_news_et @Transfer_news_et
نمایش همه...
9👍 1🔥 1
Photo unavailable
🚨🇬🇪 ክቫራስኬሊያ ስለወደፊት እጣ ፋንታው : " በአሁን ሰአት በጆርጂያ ላይ ትኩረት አርጌ እየሰራሁ ነው ከአውሮፓ ዋንጫ በውሀላ ስለወደፊቱ አስባለሁ " @Transfer_news_et @Transfer_news_et
نمایش همه...
👍 5😁 1