570
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-130 روز
آرشیو پست ها
ማለትም ስለ አንድ ነገር ድምዳሜ ለመስጠት በምንጠቀመው ማስረጃ እና ማስረጃውን ተጠቅመን ስለ አንድ ነገር በምንሰጠው ድምዳሜ መካከል ያለውን ግንኙነት የሚያጠና እና የሚገመግም የ ፍልስፍና ዘርፍ ነው።
ተጠቅመን ስለ አንድ ነገር በምንሰጠው ድምዳሜ መካከል ያለውን ግንኙነት የሚያጠና እና የሚገመግም የፍልስፍና ዘርፍ ነው።
👉 እስቲ እንመልከት logic ነባራዊ ዕውነታ አለመሆኑን።
🔷Example
➡️ All human beings are immortal.
➡️ Samuel is a human being.
➡️ Therefore, Samuel is immortal.
የሰው ልጅ ሟች አይደለም። ሳሙኤል የሰው ልጅ ነው። ስለዚህ ሳሙኤል ሟች አይደለም።
😜 አያችሁ አይደል ሳሙኤል ሟች አይደለም ብለን ድምዳሜ ለመስጠት ማስረጃ አቅርበናል። ስለዚህ logic ነው።
🤷♂ ግን ነባራዊ ዕውነታው የሰው ልጅ ሟች ነው። የ ሰው ልጅ ሟች አይደለም ብለን ያቀረነብነው ማስረጃ ከ ነባራዊ ዕውነታው ጋር ቢጣረስም logic ከመሆን አላገደውም ምክንያቱም logic ነባራዊ ዕውነት ሳይሆን ስለ አንድ ነገር ድምዳሜ እና ድምዳሜውን ለመስጠት ስለተጠቀምንበት ማስረጃ መካከል ያለውን ግንኙነት የሚያጠና ነው። ስለዚህ
🎈 Argument - is the inferential claim between premises and conclusion.
🎈 Argument - is not the factual claim between premises and conclusion.
አደራችሁን እነዚህን👆 ሁለት ሀሳቦች ያዟቸው። ፈተና ላይ ይወጣሉ።
Argument ወይም logic ማለት በ ድምዳሜው(conclusion) እና በ ማስረጃዎቹ(premises) መካከል ያለው ግንኙነት የምክንያታዊነት(inferential claim) ግንኙነት ነው እንጂ የ ነባራዊ ዕውነታ(factual claim) ግንኙነት አይደለም። ለዛ ነው
➡️ Human being is immortal.
➡️ Samuel is human being.
➡️ Therefore, Samuel is immortal.
👆👆 ይህ ሀሳብ logic ነው ያልነው።
ሌላው የምነግራችሁ መሰረታዊ ሀሳብ፡
Argument= premises + conclusion.
Argument የ premises እና conclusion ድምር ነው።
📚 Premises አንድ እና ከ አንድ በላይ ዐ.ነገር(statement) ሊኖረው ይችላል።ይህ ማለት Arguemnt ቶች በትንሹ አንድ premises ይኖራቸዋል። በትልቁ ደግሞ ከ አንድ በላይ(2,3,4,5....) premises ይኖራቸዋል።
📚 ነገር ግን conclusion ሁልጊዜ አንድ ዐ.ነገር(statement) ብቻ ነው:: ይህ ማለት Argument ቶች ሁልጊዜ አንድ conclusion ብቻ ነው ያላቸው ማለት ነው።
🎈 Premises can have one or more than one statements. In otherword, an argument can have one and more than one premises.
But
🎈 Conclusion always have only one statement. In otherword, an argument can always have only one conclusion.
👆👆ፈተና ላይ ስለሚወጣ ያዙት
📚 Argument ማለት የ premises እና የ conclusion ድምር ውጤት ነው ብለናል። ታዲያ በ argument ውስጥ የሚገኙትን premises እና conclusion እንዴት ነው ማወቅ የምንችለው? የትኛው ነው premise? የትኛው ነው conclusion? እነዚህን እና ሌሎችን በቀጣይ እናያለን።
© TOP Tutorial class.
🙌 #Logic
📌 ይህን የፍልስፍና ክፍል ነው ፍሬሽማን ላይ የምትማሩት።
📌 ነገር ግን ስለ ሎጂክ ከ ማየታችን በፊት statement እና proposition ምን እንደሆኑ እንመልከት።
🌀 Statement - is a declarative sentence that has truth value.
🌀 Statement - is a sentence that is either true or false.
Statement ማለት እውነት ወይም ሀሰት የሆነ ዐነገር ነው። ወይም
እውነት ነው ወይም ሀሰት ነው ብለን የምንፈርጀው ዐነገር statement ይባላል።
ምሳሌ ፡
👉 Mekelle is the capital city of Oromia Region.
👉 2+2 = 5.
👉 Barack Obama is the first black American president.
👉 All planets revolve around the sun.
የመጀመሪያዎቹ ሁለቱ ዐ.ነገሮች ውሸት(false)
የመጨረሻዎቹ ሁለቱ ዐነገሮች እውነት(true) ናቸው።
ስለዚህ በአጠቃላይ አራቱም ዐ.ነገሮች statement ናቸው ማለት ነው።
🌀 Proposition - is an information content of statements.
Proposition ማለት ደግሞ የ statement ቱን ይዘት የሚገልፅን መረጃ ወይም የ statement ቱ ትርጓሜ ማለት ነው። ማለትም statment ቱ ውሸት መሆኑን ወይም እውነት መሆኑን የምናውቅበት ማለት ነው። information content ማለት ይህ ነው።
📚 Logic የተገነባው ከ statement or proposition ነው። እንዴት? chapter 2 ላይ ከታች ያለው ኖት ላይ ታገኙታላችሀ።
📚 ብዙውን ጊዜ ሎጂሽያኖች statement እና proposition በአንድ አይነት መንገድ(interchangeably) ይጠቀሙበታል። ነገር ግን statement እና proposition አንድ አይነት ናቸው ማለት አይደለም። እንዴት?
👉 Statement ማለት እውነት ወይም ወሸት የሚባል ዐ.ነገር ሁሉ statement ነው። "ስምህ ማን ነው?" ብዬ ብጠይቅህ statement አይደለም:: ምክንያቱም እውነት ወይም ውሸት ስለማንለው።
👉 Proposition ማለት ደግሞ statement ቱ እውነት ወይም ወሸት መሆኑን የምናውቅበት መረጃ ነው።
ብዙውን ጊዜ true/false ላይ ፈተና ስለሚወጣ ይቺን ሀሳብ ያዟት👇👇👇👇
"in the strict sense of the terms , statement and proposition do not have exactly the same meaning."
Now let us proceed to the further study of Logic.( አሁን ሎጂክን እንመልከት)።
📚 ዛሬ የሚሰጠው ኮርስ - #Logic and Critical Thinking.
📗 ምዕራፍ - Chapter Two - Basic Concepts of Logic.
📚 ዛሬ የምንማረው - Definition of Logic, Argument, Premises and Conclusion.
📘 ትምህርቱ የሚሰጥበት መንገድ - በተብራራ ኖት.
📙 ትምህርቱን ለማዘጋጀት የፈጀው ሰአት - በአማካይ 3፡00.
📘 ተደራሽነቱ - first semester ለምትማሩ በሙሉ።
⏰ የሚለቀቅበት ቀን - 20/04/2016 ጠዋት 5 ሰአት።
🧨 በ TOP Tutorial የተዘጋጀ።
✅ በብዙዎቻቹ ጥያቄ መሰረት
TOP tutorial class 📚 A
📌 ያሁኑ ቅዳሜ ማለትም
20/04/2016
የሚለቀቁት course
🔊 logic and critical thinking
🔊emerging technology
📌 እሁድ ደግሞ
🔊Anthropology
🔊Psychology
Repost from MGW Fresh Man Tutorial
🔊🔊🔊🔊
ሰላም ቤተሰቦች የ 2016 freshman
ሴሚስተር 1 የምናስተምርበት ቻናሎች
ከስር ተለቀዋል።
📌 TOP Tutorial class A 👇👇👇
https://t.me/top_tutorial14
https://t.me/top_tutorial14
📌 TOP Tutorial class B 👇👇👇
https://t.me/top_tutorial_21
https://t.me/top_tutorial_21
📝 📝 📝 ስለ ዝርዝር ጉዳዬች ቡሀላ
የምንገልጸው ይሆናል። እስከዛው ድረስ
jion እያረጋቹ ጠብቁን ቤተሰቦች።
📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚
BOT ለማግኘት 👇👇👇👇👇
@Tutorialcollectoionbot
@Tutorialcollectoionbot
📚 ዛሬ የሚሰጠው ኮርስ - General #Psychology.
📗 ምዕራፍ - Chapter one.
📕ከላይ የተማርንው - Definition and Goals of Psychology
📒 ዛሬ የምንማረው - Early and Modern Schools of Psychology
📘 ትምህርቱ የሚሰጥበት መንገድ - በተብራራ ኖት
📙 ትምህርቱን ለማዘጋጀት የፈጀው ሰአት - በአማካይ 4 ሰአት
📘 ተደራሽነቱ - በመጀመሪያ ሴሚስተር ለሚማሩ በሙሉ
⏰ የሚለቀቅበት ቀን - 19/04/2016 ማታ 2::00
🧨 በTOP tutorial የተዘጋጀ።
#Psychology
📚 ዛሬ የሚሰጠው ኮርስ - General Psychology
📗 ምዕራፍ - Chapter One - Essence of Psychology
📕 የትምህርቱ ይዘት - Definition of Psychology , Related Concepts and Goals of Psychology
📘 ትምህርቱ የሚሰጥበት መንገድ - የተብራራ ኖት
📙 ትምህርቱን ለማዘጋጀት የፈጀው ሰአት - በአማካይ ሁለት ሰአት ተኩል
📘 ተደራሽነቱ - ለአብዛኛው ተማሪዎች
⏰ የሚለቀቅበት ቀን -19/4/16
5:00 ሰአት
🧨 በ TOP Tutorial collection የተዘጋጀ።
📚 ዛሬ የሚሰጠው ኮርስ- #Anthropology
📗 ምዕራፍ - Chapter One
📙 ከላይ የተማርነው - Introducing Anthropology and its Subject Matter - Definition and Brief History of Anthropology, Scope and Unique features of Anthropology
📕 የትምህርቱ ይዘት - Misconceptions of Anthropology, Sub-fields of Anthropology
📘 ትምህርቱ የሚሰጥበት መንገድ - በተብራራ ኖት
📙 ትምህርቱን ለማዘጋጀት የፈጀው ሰአት - በአማካይ 3 ሰአት
📘 ተደራሽነቱ - ለአብዛኛው ተማሪዎች
⏰ የሚለቀቅበት ቀን -18/04/2016 2:00
🧨 በ TOP tutorial collection የተዘጋጀ።
📚 ዛሬ የሚሰጠው ኮርስ- #Anthropology
📗 ምዕራፍ - Chapter one
📕 የትምህርቱ ይዘት - Introducing Anthropology and its Subject Matter - Definition and Brief History of Anthropology, Scope and Unique features of Anthropology
📘 ትምህርቱ የሚሰጥበት መንገድ - በተብራራ ኖት
📙 ትምህርቱን ለማዘጋጀት የፈጀው ሰአት - በአማካይ 4 ሰአት
📘 ተደራሽነቱ - ለምትማሩ ተማሪዎች
⏰ የሚለቀቅበት
ቀን-18/04/2016
5:00 ሰአት
🧨 በ TOP tutorial collection የተዘጋጀ።
📚 ዛሬ የሚሰጠው ኮርስ - Introduction to #Emerging Technology
📗 ምዕራፍ - Chapter one
📕 ከላይ የተማርንው - Evolution and Revolution of Technology, Industrial revolution
📗ዛሬ የምንማረው - Role of Data for Emerging Technologies, Programmable Devices and HCI (Human-Computer Interaction)
📘 ትምህርቱ የሚሰጥበት መንገድ - በኢንግሊዘኛ-አማርኛ በተብራራ ኖት
📙 ትምህርቱን ለማዘጋጀት የፈጀው ሰአት - በአማካይ 4 ሰዓት
📘 ተደራሽነቱ - ለአብዛኞቹ ተማሪዎች
⏰ የሚለቀቅበት ቀን - 17/04/2016 2:00 ስአት
🧨 በ TOP Tutorial collection የተዘጋጀ።
📚ነገ የሚሰጠው ኮርስ- Introduction to #Emerging Technology
📗 ምዕራፍ - Chapter one
📕 የትምህርቱ ይዘት - Emerging Technology - Evolution and Revolution of technologies
📘 ትምህርቱ የሚሰጥበት መንገድ - በተብራራ ኖት
📙 ትምህርቱን ለማዘጋጀት የፈጀው ሰአት - በአማካይ 3ሰዓት ከተኩል
📘 ተደራሽነቱ - በመጀመሪያው ሴሚስተር ለሚማሩ በሙሉ
⏰ የሚለቀቅበት ቀን - ነገ
5:00 ሰአት
📓Communicative English Skill I.
📘Chapter One - Study Skills I
📗Grammar Focus - Modal Verbs For Giving advice.
🤔ዛሬ ስለ Modal Verbs እንማራለን።
🗣Modal Verbs እንደ
✅ችሎታ(Ability)
✅ምክር (Advice) እና
✅ግዴታ(Obligation)
ያሉ ሀሳቦችን የሚገልጹ አጋዥ/ረዳት ግሦች(Auxillary Verbs) ናቸው።
🔥አብዛኛዎቹ Modal Verbs ከአንድ በላይ ትርጉም አላቸው።
🤜Modal Verbs ሁልጊዜም V1(First form of a verb) ያስከተላሉ።
🤷♂Modal Verbs ለ ብዙዎቻችሁ አዲስ አይደለም።
🧑🏫ከታች ክላሶች አንስታችሁ ስትማሩት ነው የመጣቹት።ግን ሞጅሉ ላይ ስላለ አሁንም እንደ ክለሳ ነገር አድርገን እንማረዋለን።
🗣ከላይ እንዳልነው Modal Verbs ብዙ ናቸው ጠቀሜታቸውም እንደ ብዛታቸው ሁሉ ላቅ ያለ ነው።
👏ዛሬ የምናየው ከብዙ ጠቀሜታቸው አንዱን ብቻ መርጠን ነው።እሱም Giving Advice ነው።
⚡️Giving Advice
🤜ይህኛው ከ Modal Verb ጥቅሞች ዋነኛው ነው።
🤗Giving Advice ማለት እንደምናቀው ምክር መስጠት ማለት ነው እንግሊዘኛ ተናጋሪዎችም የሆነ ነገር ጥሩ ወይም መጥፎ ሃሳብ ነው ብለው እንደሚያስቡ ለመግለፅ እነዚን ለ Giving Advice(ምክር ለመስጠት) የሚያገለግሉ Modal Verbኦችን ይጠቀማሉ።
✅Should
✅Ought to and
✅Had Better
የመሳሰሉት Modal Verbኦች ምክር ለመስጠት ከምንገለገልባቸው Modal Verbኦች ውስጥ ዋንኞቹ ናቸው።
🔥ከነዚህም ውስጥ Should ምክር ለመስጠት በጣም የተለመደው(Common) መንገድ ነው።
➡️መጀመሪያ የModal Verbs ትምህርትን ስንጀምር Modal Verbsን ቀጥሎ የሚመጣው V1(Main Verb) እንደሆነ ተምረን ነበር አሁን እሱን በጥልቅ እናየዋለን።
🙌Subject + Modal verbs + main verb.🙌
ምሳሌ:
1⃣.You should study harder.(ትክክል)
👍ከላይ ያስቀመጥነውን የ Modal Verb form በስትክክል ስለተከተለ ይህኛው ትክክል ነው
2⃣.You should to study harder.(ስህተት)
ከ Should በመቀጠል "to" ወይም "ing" መጠቀም አይቻልም።
4⃣.You had better slowing down.(ስህተት)
ከ Had better በመቀጠል "to" ወይም "ing" መጠቀም አይቻልም
4⃣.She ought to to drink more water.(ስህተት)
ከ ought to በመቀጠል "to" ወይም "ing" መጠቀም አይቻልም።
⚡️እዚ ጋር ልብ እንድትሉት የሚፈልገው ነገር "Ought to" እራሱ ከ Ought በኃላ to አለው ስለዚህ 4ኛው Sentence ላይ እንዳለው to ሁለት ግዜ ካልመጣ በስተቀር አንድን Sentence ስህተት ነው ማለት አንችልም።
🤜ለምሳሌ:
✅You ought to wear a warm jacket.(ትክክል)
✅You ought to to wear a warm jacket.(ስህተት)
📚 ዛሬ የሚሰጠው ኮርስ- #English .
📗 ምዕራፍ - Chapter One -.
📚 ዛሬ የምንማረው - .Modal Verbs
📘 ትምህርቱ የሚሰጥበት መንገድ - በኖት .
📙 ትምህርቱን ለማዘጋጀት የፈጀው ሰአት - በአማካይ 6 ሰአት።
📘 ተደራሽነቱ - ለሁሉም ተማሪ።
⏰ የሚለቀቅበት ቀን - ዛሬ
5:00ሰአት
🧨 በTOP Tutorial collection
የተዘጋጀ።
🌹 #Logic and Critical Thinking.
🌹 Chapter One - Introducing Philosophy.
📚 እሺ ዛሬ የምንማረው የ Logic and Critical Thinking ኮርስን ነው። ስለ ኮርሱ አንዳንድ ነገር ልበላችሁ።
📚 ምናልባትም ከፍሬሽማን ከባዱ ኮርስ የሚባለው Logic and Critical Thinking ነው። በዚህ ኮርስ 5 ቻፕተሮችን እንማራለን። ከ 5 ቱ ቻፕተሮች በዋናነት Chapter 2 እና Chapter 5 ን ለዬት ያለ ትኩረት ሰጥተን እንማማራለን።
📚 ምክንያቱም Mid exam ፈተናችሁ ላይ Chapter 2 ብዙ ጥያቄ ይወጣበታል። ሰፋ ያለ ማሰላሰል እና ተመስጥኦን የሚጠይቅ የ ፅንሰ ሀሳብ ቻፕተር ነው። Final exam ፈተናችሁ ላይ ደግሞ chapter 5 ላይ ብዙ ጥያቄ ይወጣበታል። ይህ ቻፕተር ደግሞ ፅንሰ ሀሳብንም ሽምደዳንም የሚጠይቅ ወሰብሰብ ያለ ነው። ስለዚህ ሁለቱ ቻፕተሮች ላይ ለየት ያለ ትኩረት ሰጥቼ ለፈተና የሚጠቅማችሁን ነገር እሰጣችሗለሁ።
📚 ዛሬ Chapter 1 ን በመማር እንጀምራለን። ይህ Chapter የ concept ትምህርት እምብዛም አይታይበትም። ፈተና ላይ የምትፈተኑትም በሽምደዳ መልክ ስለሆነ በ MoSHE የተዘጋጀውን ከላይ የለቀቁላችሁን PDF ግቢ ስትገቡ ፈተና ሲደርስ ብቻ ሸምድዱት😁 ማለቴ አንብቡት ምንም የዞረ ጥያቄ አይወጣበትም። እንደ መግቢያ ልንማረው ግድ ነው። እሺ አሁን ወደ ትምህርቱ። Philosophy ምን አንደሆነ እንመልከት። Philosophy በአማርኛ 'ፍልስፍና' ማለት ነው። ፍልስፍና ማለት ምን ማለት ነው🤔?
🙌"የጥበብ መጀመሪያ ፈጣሪን መፍራት ነው።" ይላል ሀይማኖታዊው አስተምህሮ።
ፍልስፍና ደግሞ ጥበብን መሻት ነው። ስለዚህ ፍልስፍና ከፈጣሪ ና ከተፈጥሮ ጋ የሚጋጭ ሳይሆን ስለ ፈጣሪ ና ስለ ተፈጥሮ ጥልቅ መረዳት ላይ ለመድረስ የሚኳትን ሳይንስ ነው ፤ የዚህ ሳይንስ መሰረቱ ደግሞ ምክንያታዊነት ነው።
🌹 Because of its universal nature, it is difficult to define philosophy in terms of a specific subject
matter. However, we can define it etymologically as 'love of wisdom‘.
📚 Philosophy ን ወይንም ፍልስፍናን እንዲሁ በቀላሉ define ማድረግ ወይም ብያኔ መስጠት ይከብዳል። ለምንድን ነው ፍልስፍንናን እንዲህ ነው ብለን መግለፅ ያቃተን🤔?
📚 ምክንያቱም ፍልስፍና ወይንም Philosophy ሁሉንአቀፍ ወይንም ሁሉንምነገሮች የመዳሰስ ተፈጥሯዊ ባህሪ(universal nature) ስላለው ነው። ይህ ማለት ደግሞ ፍልስፍና specifically አንድ ነገር ለይቶ ማጥናት አይችልም ወይም ስለ አንድ ነገር ብቻ አያጠናም። በዚህም ምክንያት ፍልስፍና(philosophy) ን define ማድረግ ያስቸግራል።
📚 ነገር ግን አንዱን የ ናቹራል ተማሪ what is chemistry ብዬ ብጠይቀው chemistry is a branch of natural science that studies about the nature and composition of matter ብሎ define ማድረግ ይችላል ምክንያቱም chemistry የሚያጠናው ስለ አንድ ነገር ስለሆነ እርሱም ስለ matter እና ከ matter ጋር ስለተያያዙ ነገሮች ብቻ ነው የሚያጠናው። አንዱን የ ሶሻል ተማሪ what is Geography ብዬ ብጠይቀው define ማድርግ ይችላል ምክንያቱም ስለ አንድ ነገር ስለሚያጠና።
📚 ነገር ግን ፍልስፍና(Philosophy) ን በዚህ መልክ define ማድረግ ይከብዳል። ስለዚህ በምን መልኩ እናብራራው🤔?
🌹philosophy(ፍልስፍና) 'philo' እና 'sophia' ከተባሉ ሁለት የግሪክ ቃላት የተመሰረተ ነው።
👉 Philo ማለት Love ነው።
👉 sophia ማለት wisdom ነው።
📚 ስለዚህ የ philosophy ቃል በቃል ትርጉሙ love of wisdom ማለት ነው። Love of wisdom ማለት ደግሞ በአማርኛ "ጥበብን መሻት መፈለግ" ማለት ነው።
🌹ስለዚህ ከ love of wisdom(ጥበብን መሻት) ተነስተን philosophy ን በተወሰነ መልኩ ማብራራት እንችላለን👇።
📚 Thus, as a pursuit of wisdom, philosophy refers to the development of critical habits, the continuous search for truth,
and the questioning of the apparent.
🌹 ስለዚህ philosophy(ፍልስፍና) ማለት በተለያዩ ነገሮች ላይ ጭፍን አመለካከት ከመያዝ ይልቅ ነቂሳዊ(ምክንያታዊ) አመለካከትን የማዳበር ባህል ÷ እውነትን ያለማቋረጥ የመፈለግ ሒደት ÷ በሰዎች ዘንድ ግልፅ መስለው የሚታዩ ነገሮች ላይ ጥያቄ ማንሳት መመራመር እና በተለያዩ dimensions መመልከት ማለት ነው።
📚 ነገር ግን እንደ ፋላስፎች እይታ መነፅር ከሆነ love of wisdom የሚለው በቂ አይደለም philosiphy ን ለማብራራት። ለምን🤔?
📚ምክንያቱም wisdom specific መሆን ስለሚችል። ለምሳሌ አንድ ሐኪም(ዶክተር) ስለ ህክምና በቂ ዕውቀት(wisdom) አለው። ነገር ግን ከህክምና ውጭ ስላሉ ነገሮች በበቂ ሁኔታ ላያውቅ ላይረዳ ላይመራመር ይችላል። ስለዚህ philosophy ደግሞ ሁሉን አቀፍ ነው ስላልን love of wisdom ብቻውን በቂ definition ሊሆን አይችልም። ስለዚህ ከ love of wisdom በተጨማሪ philosophy ሌሎች ብያኔዎች(definitions) ይኖሩታል። እነርሱም Basic features of philosophy ተብለው ይጠራሉ ፤ እያንዳንዳቸውን እንመልከት።
📚ነገ የሚሰጠው ኮርስ- #Logic and Critical Thinking.
📗 ምዕራፍ - Chapter One - Understanding Philosophy.
📚 ነገ የምንማረው - Definitions of Philosophy and Basic Features of Philosophy.
📘 ትምህርቱ የሚሰጥበት መንገድ - በ አማርኛ እንግሊዝኛ በተብራራ ኖት.
📙 ትምህርቱን ለማዘጋጀት የፈጀው ሰአት - በአማካይ 1:30 ሰአት።
📘 ተደራሽነቱ - Logic ለምትማሩ።
⏰ የሚለቀቅበት ቀን -ነገ
5:00 ሰአት
🧨 በ TOP Tutorial collection የተዘጋጀ።
Repost from MGW Fresh Man Tutorial
📚 ውድ ተማሪዎቻችን በፍጥነት
ለመማማር ሲባል tutorial በቀን
ሁለቴ ነው እምንለቀው።
አሪፍ ነው አደል?
ደሞ ነገ ትምርት ይጀመራል።
✍ MONDAY - Logic and critical
thinking
✍TUESDAY - Communicative
English skill l
✍ WEDNESDAY - Emerging
technology
✍ THURSDAY - Anthropology
✍️ FRIDAY - psychology
🔊 📌 SATURDAY የምንሸልምበት
እና ጥያቄዎችን የምንሰራበት ቀን ነው።
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👆👆🗓ይህ በቀጣይ ወራት አብረን ስንቆይ የምንጠቀምበት የቲቶሪያል #Schedule ነው።
📚 አደራ የምንላችሁ ነገር የምንለቅላችሁን ትምህርቶች በአግባቡ በደንብ እንድትከታተሉ ነው። የሚለቀቁ ትምህርቶችን ካልተከታተላችሁ ዋጋ ቢስ ነው ለኛም ለእናንተም። ስለዚህ ችላ እንዳትሉ። እኛ ካለፉት ቲቶሪያሎች በተሻለ መልኩ የተብራሩ ኖቶችን ፤ የድምፅ ና የቪዲዮ ቲቶርያሎችን እንለቃለን ፤ የተለቀቁትን በንቃት መከታተል ደግሞ የእናንተ ድርሻ ነው፤ አደራ።
📑የሚለቀቁትንም ቲቶሪያሎች ከስር ከስር በደንብ መከታተል ያስፈልጋችኋል።
📌ትምህርት ሰኞ 15/04/2016 ይጀምራል።
©TOP Tutorial Class A
👍 TOP Tutorial Class A
እንኳን ደህና መጣችሁ❗️
©TOP Tutorial collection ነው።
📚 ይህ Tutorial Class በፊት በነበረው የማስተማር ሒደት በሺህ የሚቆጠሩ ተማሪዎችን የመጀመሪያ አመት የጋራ ኮርሶችን አስተምሯል።
📚 TOP Tutorial collection በፊት ሲከተለውን የነበረውን የመማር ማስተማር ሒደት ከ ተወሰኑ ማሻሻያዎች እና ዘውጎች ጋር በማጣመር የመጀመራያ ወሰነ ትምህርት ለማስተማር ምዝገባውን በይፋ ጀምሯል። ተመዝግባችሁ ስለተቀላቀላችሁን ክብር ይሰማናል። በአብሮነታችን መልካም ቆይታን እንመኛለን።
📚 የመማር ማስተማር ሒደቱ ሰኞ 15/04/16 ዓ.ም በይፋ ይጀመራል። በዋናነት በ ዩኒቨርሲቲ ና በኮሌጅ የሚማሩ ተማሪዎችን ታሳቢ ያደረጉ ኮርሶች በዚህ Tutorial ማለትም በ Tutorial A ይሰጣል።
📚 በዚህ Tutorial ማለትም በ Tutorial A የሚሰጡት ኮርሶች እነዚህ ናቸው👇።
✅Emerging Technology.
✅Communicative English Skill I.
✅Logic and critical thinking
✅Anthropology
✅Psychology
🔊 እና ሌሎችንም እንጨምራለን
📚 በ Tutorial A ውስጥ የማይሰጥ በ Tutorial B ውስጥ የሚሰጥ እና እናንተ first semester የምትማሩት ከሆነ እንዴት ይደረግ?
🎯 በ Tutorial B የሚሰጡት ኮርሶች እነዚህ ናቸው ።
📝Communicative English Skill l
📝Civics and Moral education
📝Economics
📝Global trend
📝General chemistry
ናቸው።
❤️ተመዝግባችሁ እኛን ስለተቀላቀላችሁ እናመሰግናለን ። በሚቀጥሉት ወራት የመጀመሪያ ሴሚስተር እስኪያልቅ ድረስ አብረን ስለ ምንቆይ እንደ ቤተሰብ ነው የምናሳልፈው።
በርቱ!
©TOP Tutorial collection.
