cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

𝗦𝗛𝗘𝗕𝗔𝗕_𝗧𝗨𝗕𝗘ꁴᴵˢᴸᴬᴹᴵᶜ ᴾᴼˢᵀ

قُل هذِهِ سَبيلي أَدعو إِلَى اللَّهِ عَلى بَصيرَةٍ أَنا وَمَنِ اتَّبَعَني وَسُبحانَ اللَّهِ وَما أَنا مِنَ المُشرِكينَ ﴿١٠٨﴾ "ይህች መንገዴ ናት። ወደ አላህ እጠራለሁ። እኔም የተከተለኝም ሰው በግልጽ ማስረጃ ላይ ነን።ጥራትም ለአላህ ይገባው። 👉ኢስላማዊ እውቀቶች 👉ታሪኮች 👉ሀዲስ 👉የቁርኣን ግብዣ msg @habi_buna

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
190
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-67 عوز
-1830 عوز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

00:14
Video unavailableShow in Telegram
ሰሉ አለ ነቢ "አላሁመ ሰሊ ወሰሊም ኣላ ነቢይና ሙሀመድ🫶 @shebab_tube1
نمایش همه...
417513932_919806209752729_333592244202986417_n.mp42.31 MB
👍 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
Always remember that Allah's decision are better than your wishes
ሁሌም የአላህ ውሳኔ ከምኞትህ የተሻለ መሆኑን አስታውስ
@shebab_tube1
نمایش همه...
👍 3
#እስኪ_አንድ_ልበል አንዱ ነው…የሆነችን ሴት ማጨት ፈልገ። ነገር ግን ዉስጡ ሙሉ በሙሉ አልተቀበላትም። ልጫት ወይስ ትቅርብኝ የሚል ሃሳብ ይመላለስበታል። ይሄን ዉስጣዊ ውዝግቡን ለማስተካከል  ቁርአን ልክፈትና መጀመሪያ ዐይኖቼ ባረፉበት አንቀጽ መልእክት ላይ  በመመስረት ዉሳኔ እወስናለሁ ብሎ ወሰነ። በዚሁ መሰረት ቁርአኑን በእጆቹ ያዘና ከፍተው። ሱረቱል ጣሃ ነበር የተከፈተው። መጀመሪያ አይኖቹ ያረፉባት የጌታችን ቃልም፦ «خذها ولا ت؎ف የሚለው ነበር። «ያዛት። ምንም አትፍራ።» የሚል ነው ትርጉሙ። ―አትፍራ!! ያዛት የሚለውን ቃል በማየቱ ተደስቶ ለማጨት ወሰነ። ግለሰቡ በአንድ ነገር ግን ተሸውዷል። እሱም ይች የምትያዘው ነገር ምንድን ነች የሚለውን አለማስተዋሉ ነው። •እባብ ነች።😅🤌 ሸይኽ ሷሊህ አል ዑሶይሚ ለወዳጆ ያጋሩ 👇👇 @shebab_tube1
نمایش همه...
😁 3🥰 1
#እስኪ_አንድ_ልበል ኢስሓቅ ኢብኑ ዐባድ አልበስሪ ይባላሉ። በአንድ ወቅት ተኝተው ሳለ በህልማቸው የሆነ አካል መጥቶ "ችግረኛውን እርዳ!" አላቸው። ከእንቅልፋቸው ተነስተው በጎረቤት የተቸገረ ካለ ቢጠይቁ "አናውቅም" የሚል ምላሽ አገኙ ተመልሰው ተኙ። አሁንም ለሁለተኛ፣ ከዚያም ለሶስተኛ ጊዜ መጥቶ "ችግረኛውን ሳትረዳ ትተኛለህ?" አላቸው። ተነሱ 300 ዲርሃም ያዙ። በቅሏቸው ላይ ሆነው ወደ መስጂድ ወጡ። ሲደርሱ ሶላት የሚሰግድ ሰው አለ። ማጠናቀቁን ሲገምቱ ተጠጉና "አንተ የአላህ ባሪያ! ምነው በዚህ ሰዓት? በዚህ ቦታ? ምን አወ።ጣህ?!" አሉት። ሰውየው:– "እኔ ወረቴ መቶ ዲርሃም የሆንኩ ሰው ነበርኩ። ግን ጠፋብኝ። ከዚያም የ200 ዲርሃም እዳ ተጫነኝ" አለ። ዲርሃሞቹን አውጥተው "ይሄው እነዚህ 300 ዲርሃሞች ናቸው። ውሰድ" አሉት። ወሰደ። ከዚያም "ታውቀኛለህ?" አሉት። "አላውቅህም" አለ። "እኔ ኢስሓቅ #ኢብኑ_ዐባድ ነኝ። ችግር ከገጠመህ ከኔ ዘንድ ና" ብለው ቤታቸው የሚገኝበትን አካባቢ ነገሩት።ሰውየው በዚህም ጊዜ እንዲህ አለ:– "አላህ ይዘንልህ ችግር ከገጠመኝ አንተን ከቤትህ አውጥቶ እኔ ዘንድ ወዳመጣህ ጌታ ነው የምሸሸው"። @shebab_tube11
نمایش همه...
👍 1
#እስኪ_አንድ_ልበል አይ አሏህዬ [ ደንበር አልባው እዝነት ] በሰይድና ሙሳ ዐ.ሰ ዘመን አንዲት ሴት ትመጣና ለ ሙሳ ዐ.ሰ እንዲህ ትላቸዋለች፦ "አላህ ሳሊህ የሆነ ቀልቤን ሚያስደስት ልጅ እንዲሰጠኝ ዱዓ አድርጉልኝ"እሳቸውም ጥያቄዋን ተቀብለው ባለችው መሰረት ሳሊህ ልጅ እንዲሰጣት ዱዓ አደረጉላት። አላህም እንዲ ሲል መለሰላቸው፦"መሀን ብዬ ፅፊያታለሁ" እሳቸውም ለሴትየዋ ምላሹን ነገሯት...እሺ ብላ ሄደች። ዳግም ከአንድ አመት በኋላ ተመልሳ መጣችና "አላህ ሳሊህ የሆነ ቀልቤን ሚያስደስት ልጅ እንዲሰጠኝ ዱዓ አድርጉልኝ"አለቻቸው። እሳቸውም ለሁለተኛ ግዜ ጌታቸውን ለመኑላት።አላህም ምላሹ እንደመጀመሪያው ነበር፦"መሀን ብዬ ፅፊያታለሁ" አላቸው።እሳቸውም አላህ መሀን እድርጎ እንደፃፈላት ነገሯት። ከአመት በኋላ ይህች ሴት ህፃን ልጅ ተሸክማ ሙሳ ተመለከቷትና... "የማን ልጅ ነው?" አሏት። "የኔ ልጅ ነው" አለቻቸው። ያው እንደምታውቁት ሙሳ ከሊሙሏህ በሚል ቅፅል ስማቸው ይታወቃሉ አላህን ቀጥታ ያናግሩት ስለነበር.. እናም የዚች ሴት ልጅ መውለድ ይገርማቸውና "እንዴት መሀን ብለህ ፅፈሀት ልጅ ልትወልድ ቻለች?" ብለው አላህን ሲጠይቁት አላህም እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፦ ላንተ "መሀን ናት" ብዬ በመለስኩልህ ቁጥር እሷም፦ {አንተ ደሞ አዛኝ ነህ} ትለኝ ነበር። እንዲህ ስትለኝ እዝነቴ ውሳኔዬን አሸነፈው እና ልጅ ረዘቅኳት" በማለት አዛኙ ጌታ አል–ራሕማን ምላሽ ይሰጣል። የ አሏህ ራህመት ስፋቱ ከወሰን ያለፈ ነውና! ላ ተቅነጡ ሚን ረህመቲሏህ ለወዳጆ ያጋሩ 👇👇 @shebab_tube
نمایش همه...
👍 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
40 𝒅𝒂𝒚𝒔 𝒖𝒏𝒕𝒊𝒍 𝒓𝒆𝒎𝒂𝒅𝒂𝒏😍 𝒔𝒉𝒂𝒓𝒆 @shebab_tube1
نمایش همه...
🥰 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
የአላህ ቃል ኪዳኖች... 🔸አስታውሱኝ _ አስታውሳችኋለሁ 🔸ብታመሰግኑኝ _ እጨምራችኋለሁ 🔸ምህረት ጠይቁኝ _ እምራችኋለሁ 🔸ጠይቁኝ _ እሰጣችኋለሁ ። ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
نمایش همه...
👍 2
~ካመሸህ ንጋትን አትጠብቅ፣ ካነጋህ ምሽትን አትጠብቅ፣ መታመም አለና በጤና እያለህ በርታ፣ መሞት አይቀርምና በሕይወት እያለህ ድከም። ~እህት ወንድሞቸ ! በየቀኑ ራሣችሁን አስታውሱ ለሞትና ለአኺራ ተዘጋጅታችሁ ጠብቁ @shebab_tube1
نمایش همه...
❤ 1
~ካመሸህ ንጋትን አትጠብቅ፣ ካነጋህ ምሽትን አትጠብቅ፣ መታመም አለና በጤና እያለህ በርታ፣ መሞት አይቀርምና በሕይወት እያለህ ድከም። ~እህት ወንድሞቸ ! በየቀኑ ራሣችሁን አስታውሱ ለሞትና ለአኺራ ተዘጋጅታችሁ ጠብቁ። ሰባሐል ኸይር. =~      @shebab_tube1
نمایش همه...
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Photo unavailableShow in Telegram
ነቢዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ፡- “ሦስት ዓይነት ሰዎች የጀነት ባልደረቦች ናቸው፡፡ ምፅዋት የሚሰጥ፣ ፍትሃዊና የተሣካላት ዳኛ፣ ለማንኛዋም ሙስሊምና ለዝምድና ባለቤት ልቡ የሚራራ ግለሰብ እና በርካታ ቤተሰብ ያለው ሆኖ አዛኝና ከልመሃ ራሱን የሚያቅብ ግለሰብ፡፡” (አህመድና ሙስሊም) . @shebab_tube
نمایش همه...
👍 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.