fa
Feedback
NanaBet

NanaBet

رفتن به کانال در Telegram

NanaBet Official ✅ The best betting company in Ethiopia. For your happiness, Nanabet!! ናናቤት በኢትዮዺያ ምርጡ የቤቲንግ ድርጅት ደስታን ለማግኘት ናናቤት ማንኛውም ችግር ሲኖር በዚህ አናግሩን @nanabetsupport

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام NanaBet

کانال NanaBet (@nanabetchannel) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 51 005 مشترک است و جایگاه 206 را در دسته تصویر و رتبه 628 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 51 005 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 27 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -1 450 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -57 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0.05% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 25 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
NanaBet Official ✅ The best betting company in Ethiopia. For your happiness, Nanabet!! ናናቤት በኢትዮዺያ ምርጡ የቤቲንግ ድርጅት ደስታን ለማግኘት ናናቤት ማንኛውም ችግር ሲኖር በዚህ አናግሩን @nanabetsupport

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 28 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته تصویر تبدیل کرده‌اند.

51 005
مشترکین
-5724 ساعت
-3527 روز
-1 45030 روز
آرشیو پست ها
NanaBet
51 005
🇪🇺 || ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች 02:45 | ጋላታሰራይ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ 02:45 | ካራበርግ ከ ፍራንክፈርት 05:00 | አትላንታ ከ አትሌቲክ ቢልባኦ 05:00 |
🇪🇺 || ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች 02:45 | ጋላታሰራይ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ 02:45 | ካራበርግ ከ ፍራንክፈርት 05:00 | አትላንታ ከ አትሌቲክ ቢልባኦ 05:00 | ባየር ሙኒክ ከ ሮያል ዩኒየን 05:00 | ቼልሲ ከ ፓፎስ 05:00 | ጁቬንቱስ ከ ቤኔፊካ 05:00 | ማርሴ ከ ሊቨርፑል 05:00 | ኒውካስትል ከ ፒኤስቪ 05:00 | ስላቪያ ፕራሃ ከ ባርሴሎና

NanaBet
51 005
🇪🇺ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ! 12:30 | ካይራት አልማቲ ከ ክለብ ብሩጅ 02:45 | ቦዶ ከ ማን ሲቲ 05:00 | ኮፐንሀገን ከ ናፖሊ 05:00 | ኢንተር ሚላን ከ አ
🇪🇺ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ! 12:30 | ካይራት አልማቲ ከ ክለብ ብሩጅ 02:45 | ቦዶ ከ ማን ሲቲ 05:00 | ኮፐንሀገን ከ ናፖሊ 05:00 | ኢንተር ሚላን ከ አርሰናል 05:00 | ኦሎምፒያኮስ ከ ባየር ሌቨርኩሰን 05:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ሞናኮ 05:00 | ስፖርቲንግ ከ ፒኤስጂ 05:00 | ቶተንሀም ከ ዶርትሙንድ 05:00 | ቪያሪያል ከ አያክስ

NanaBet
51 005
🗓️ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !
🗓️ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !  

NanaBet
51 005
🗣️ ጋዜጠኛ፡- “እንደ ቡድን አጋሮችህ ለምን ወደ መልበሻ ክፍል መመለስ አልፈለክም?” 🇸🇳🗣️ ሳዲዮ ማኔ፡- “ምክንያቱም ዳኛው ልክ እንደኛ ስህተት ሊሠራ ይችላል - እሱ ላይ መፍረድ ልክ አይ
🗣️ ጋዜጠኛ፡- “እንደ ቡድን አጋሮችህ ለምን ወደ መልበሻ ክፍል መመለስ አልፈለክም?” 🇸🇳🗣️ ሳዲዮ ማኔ፡- “ምክንያቱም ዳኛው ልክ እንደኛ ስህተት ሊሠራ ይችላል - እሱ ላይ መፍረድ ልክ አይደለም። ከሁሉም በላይ ደግሞ በዓለም ዙሪያ ላሉ ሰዎች አድርጌዋለሁ፡ ጨዋታውን መመልከት ፈልገው ነበር።” 👏❤️🇸🇳

NanaBet
51 005
🗓️ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች ! 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 11:00 | ስታርስበርግ ከ ሜትዝ 01:15 | ናንትስ ከ ፓሪስ 01:15 | ሬንስ ከ ሌ ሃቬር 04:45 | ሊዮን ከ ብረስት
🗓️ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !   🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 11:00 | ስታርስበርግ ከ ሜትዝ 01:15 | ናንትስ ከ ፓሪስ 01:15 | ሬንስ ከ ሌ ሃቬር 04:45 | ሊዮን ከ ብረስት

NanaBet
51 005
🗓️ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች ! 🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ 08:30 | ፓርማ ከ ጄኖአ 11:00 | ቦሎኛ ከ ፊዮረንትና 02:00 | ቶሪኖ ከ ሮማ 04:45 | ኤሲ ሚላን ከ ሊቼ
🗓️ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !   🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ 08:30 | ፓርማ ከ ጄኖአ 11:00 | ቦሎኛ ከ ፊዮረንትና 02:00 | ቶሪኖ ከ ሮማ 04:45 | ኤሲ ሚላን ከ ሊቼ

NanaBet
51 005
🗓️ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች ! 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 10:00 | ጌታፌ ከ ቫሌንሲያ 12:15 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ አላቬስ 02:30 | ሴልታ ቪጎ ከ ራዮ ቫልካኖ 05:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ
🗓️ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !   🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 10:00 | ጌታፌ ከ ቫሌንሲያ 12:15 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ አላቬስ 02:30 | ሴልታ ቪጎ ከ ራዮ ቫልካኖ 05:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ባርሴሎና

NanaBet
51 005
🗓️ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች ! 🌍 በአፍሪካ ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ 04:00 | ሴኔጋል ከ ሞሮኮ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 11:00 | ወልቭስ ከ ኒውካስትል 01:30 | አስቶ
🗓️ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !   🌍 በአፍሪካ ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ 04:00 | ሴኔጋል ከ ሞሮኮ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 11:00 | ወልቭስ ከ ኒውካስትል 01:30 | አስቶን ቪላ ከ ኤቨርተን 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ 11:30 | ሽቱትጋርት ከ ዩኒየን በርሊን 02:30 | ኦግስበርግ ከ ፍራይበርግ

NanaBet
51 005
🚨⭐️ ማይክል ካሪክ፡- “ኮቢ ማይኖ ድንቅ ተጫዋች ነው፣ ትልቅ ተሰጥኦ እና ትልቅ ችሎታ አለው”። “እሱ ሲያድግ ለማየት በጉጉት እጠብቃለሁ” ሲል ለስካይ ተናግሯል።
🚨⭐️ ማይክል ካሪክ፡- “ኮቢ ማይኖ ድንቅ ተጫዋች ነው፣ ትልቅ ተሰጥኦ እና ትልቅ ችሎታ አለው”። “እሱ ሲያድግ ለማየት በጉጉት እጠብቃለሁ” ሲል ለስካይ ተናግሯል።

NanaBet
51 005
🪄 ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከፔፕ ማን ሲቲ ጋር ባደረገው ጨዋታ ከ6 በላይ እድሎችን የፈጠረ እና አሲስት ያደረገ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆኗል። በተጨማሪም ከሲቲ ጋር በተደረገ ጨዋታ ከብራያን ምቤሞ (ጃንዋሪ
🪄 ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከፔፕ ማን ሲቲ ጋር ባደረገው ጨዋታ ከ6 በላይ እድሎችን የፈጠረ እና አሲስት ያደረገ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆኗል። በተጨማሪም ከሲቲ ጋር በተደረገ ጨዋታ ከብራያን ምቤሞ (ጃንዋሪ 2025) ቡኋላ ከ5 በላይ ክፍት የጨዋታ እድሎችን የፈጠረ ሁለተኛው ተጫዋች ሆኗል። ✨

NanaBet
51 005
ራያን ቼርኪ ከማንቸስተር ደርቢ ጨዋታ በፊት 🔥 🗣️ "ልገድላቸው ደርቢውን እየጠበቅኩ ነው" ቼርኪ ማንቸስተር ሲቲን ከተቀላቀለ በኋላ የሄን ተናግሮ ነበር። 😤 ፈረንሳዊው ተጫዋች ማንቸስተር ዩናይ
ራያን ቼርኪ ከማንቸስተር ደርቢ ጨዋታ በፊት 🔥 🗣️ "ልገድላቸው ደርቢውን እየጠበቅኩ ነው" ቼርኪ ማንቸስተር ሲቲን ከተቀላቀለ በኋላ የሄን ተናግሮ ነበር። 😤 ፈረንሳዊው ተጫዋች ማንቸስተር ዩናይትድ ሊዮንን ሲያሸንፍ እንደተጎዳ አምኖ "እኔ እውነተኛ የሊዮናስ ተጫዋች ነኝ" ሲል አክሏል። ❤️💙 ቼርኪ ዛሬ ከዩናይትድ ጋር በሲቲ መለያ እንደገና ይገናኛሉ። 👀

NanaBet
51 005
🗓️ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች ! 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ 11:30 | ቦሩሲያ ዶርትመንድ ከ ሴንት ፓውል 11:30 | ሆፈንሃይም ከ ባየር ሌቨርኩዘን 11:30 | ኮልን ከ ማይንዝ 11:30 | ሃ
🗓️ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !   🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ 11:30 | ቦሩሲያ ዶርትመንድ ከ ሴንት ፓውል 11:30 | ሆፈንሃይም ከ ባየር ሌቨርኩዘን 11:30 | ኮልን ከ ማይንዝ 11:30 | ሃምበርገር ከ ሞንቼንግላድባህ 11:30 | ዎልፍስበርግ ከ ሃይደንሃይም 02:30 | አርቢ ላይፕዚሽ ከ ባየር ሙኒክ

NanaBet
51 005
🗓️ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች ! 🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ 11:00 | ዩዲኔዜ ከ ኢንተር ሚላን 02:00 | ናፖሊ ከ ሳሱዎሎ 4:45 | ካግሊያሪ ከ ጁቬንቱስ
🗓️ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !   🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ 11:00 | ዩዲኔዜ ከ ኢንተር ሚላን 02:00 | ናፖሊ ከ ሳሱዎሎ 4:45 | ካግሊያሪ ከ ጁቬንቱስ

NanaBet
51 005
🗓️ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች ! 🌎 በአፍሪካ ዋንጫ 01:00 | ግብፅ ከ ናይጄሪያ 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 10:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ሌቫንቴ 12:15 | ማዮርካ ከ አትሌቲክ ቢልባኦ 02:30 |
🗓️ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !   🌎 በአፍሪካ ዋንጫ 01:00 | ግብፅ ከ ናይጄሪያ 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 10:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ሌቫንቴ 12:15 | ማዮርካ ከ አትሌቲክ ቢልባኦ 02:30 | ኦሳሱና ከ ሪያል ኦቪዬዶ 05:00 | ሪያል ቤቲስ ከ ቪያሪያል

NanaBet
51 005
🗓️ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች ! 🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 07:00 | አርባ ምንጭ ከተማ ከ መከላከያ 09:00 | ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ 10:00 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ድሬዳዋ ከተማ
🗓️ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !   🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 07:00 | አርባ ምንጭ ከተማ ከ መከላከያ 09:00 | ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ 10:00 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ድሬዳዋ ከተማ 12:00 | አዳማ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 09:30 | ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ማንቸስተር ሲቲ 12:00 | ሰንደርላንድ ከ ክሪስታል ፓላስ 12:00 | ቶተንሃም ሆትስፐር ከ ዌስት ሃም 12:00 | ሊቨርፑል ከ በርንሌይ 12:00 | ሊድስ ዩናይትድ ከ  ፉልሃም 12:00 | ቼልሲ  ከ ብሬንትፎርድ 02:30 | ኖቲንግሃም ፎረስት ከ አርሰናል

NanaBet
51 005
🚨 ማንችስተር ሲቲ ለማርክ ጉሂ ስንት ይከፍላል? ማንችስተር ሲቲ የክሪስታል ፓላስ ተከላካይ ማርክ ጉሂን ለማስፈረም ከስምምነት መድረሱ ተገልጿል። ሲቲ ለተጫዋቹ 20 ሚሊዮን ፓውንድ የዝውውር ሂሳብ
🚨 ማንችስተር ሲቲ ለማርክ ጉሂ ስንት ይከፍላል? ማንችስተር ሲቲ የክሪስታል ፓላስ ተከላካይ ማርክ ጉሂን ለማስፈረም ከስምምነት መድረሱ ተገልጿል። ሲቲ ለተጫዋቹ 20 ሚሊዮን ፓውንድ የዝውውር ሂሳብ እንደሚያስፈርሙ ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል። ጉሂ መፈረሙ የተጎዳውን የሲቲ የኋላ መስመር ያጠናክራል ተብሎ የጠበቃል።

NanaBet
51 005
🚨 የርገን ክሎፕ ወደ አሰልጣኝነት ለመመለስ እያሰበ ነው! የቀድሞው የሊቨርፑል አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ወደ አሰልጣኝነት መመለስን እያሰበ መሆኑ ተገልጿል። አሰልጣኙ ወደ እግር ኳስ የሚመለሱ ከሆነ
🚨 የርገን ክሎፕ ወደ አሰልጣኝነት ለመመለስ እያሰበ ነው! የቀድሞው የሊቨርፑል አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ወደ አሰልጣኝነት መመለስን እያሰበ መሆኑ ተገልጿል። አሰልጣኙ ወደ እግር ኳስ የሚመለሱ ከሆነ ሊያሰለጥኑ የሚችሉት ሪያል ማድሪድ ወይም የጀርመን ብሔራዊ ቡድን ብቻ መሆኑ ተጠቁመዋል። 🗞 Florian Plettenberg – Sky Sport

NanaBet
51 005
🇪🇸 ላሚን ያማል በእግር ኳስ ህይወቱ 90 ቀጥተኛ የጎል አስተዋፆ ላይ ደርሷል! ✨ ⚽️ 41 ጎሎችን አስቆጥሯል 🎯 49 አሲስቶች 🔥 በ153 ጨዋታዎች 90 G/A 🏆 6 ዋንጫዎች
🇪🇸 ላሚን ያማል በእግር ኳስ ህይወቱ 90 ቀጥተኛ የጎል አስተዋፆ ላይ ደርሷል! ✨ ⚽️ 41 ጎሎችን አስቆጥሯል 🎯 49 አሲስቶች 🔥 በ153 ጨዋታዎች 90 G/A 🏆 6 ዋንጫዎች

NanaBet
51 005
🗓️ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች ! 🇪🇹 በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 07:00 | ሸገር ከተማ ከ ፋሲል ከነማ 09:00 | አዳማ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና 09:00 | ነጌሌ አርሲ ከ ወላይታ ድቻ 10
🗓️ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !   🇪🇹 በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 07:00 | ሸገር ከተማ ከ ፋሲል ከነማ 09:00 | አዳማ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና 09:00 | ነጌሌ አርሲ ከ ወላይታ ድቻ 10:00 | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ምድረገነት ሽሬ 12:00 | ኢትዮ ኤሌትሪክ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ 04:45 | ፒሳ ከ አታላንታ 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ 04:30 | ቨርደር ብሬመን ከ ፍራንክፈርት 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 03:00 | ሞናኮ ከ ሎሬንት 05:00 | ፒኤስጂ ከ ሊል 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 05:00 | ኢስፓኞል ከ ጂሮና

NanaBet
51 005
ቼልሲ አሁን በሁሉም ውድድሮች ከአርሰናል ጋር ባደረጋቸው የመጨረሻዎቹ ዘጠኝ ጨዋታዎች ውስጥ አንዱንም ማሸነፍ አልቻለም። ከ1999-2004 17 ጨዋታዎችን ያለድል ከተጓዘ ቡኋላ ረጅሙ ያለማሸነፍ ጉዞ
ቼልሲ አሁን በሁሉም ውድድሮች ከአርሰናል ጋር ባደረጋቸው የመጨረሻዎቹ ዘጠኝ ጨዋታዎች ውስጥ አንዱንም ማሸነፍ አልቻለም። ከ1999-2004 17 ጨዋታዎችን ያለድል ከተጓዘ ቡኋላ ረጅሙ ያለማሸነፍ ጉዞ ነው። 🙃