cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

መርጌታ የባህል ህክምና

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
40 221
مشترکین
-59124 ساعت
-3957 روز
+10 69630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

መርጌታ  የባህል መዳህኒት     #በፈቃደኝነት ሸር ሸር ያድርጉ #በምን ተቸግረዋል ???? #በስንፈተ ወሲብ     ?? #በድክመተ ወሲብ   ?? #በፀላኤ ወሲብ      ?? #በህልመ ሌሊት      ?? #በግለወሲብ         ?? #በወሲብ ፍራቻ      ?? #መንስኤ እስኪት #መፅንኤ እስኪት #ዘኢያወርድ #ገትር ምንድናቸው ??          ❤️ #እያንዳንዱን  በዝርዝር እናያለን፦ 👉 #ስንፈተ ወሲብ ማለት  የወንድ ልጅ ብልት ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ ሳይሆን ሲቀር ፣ (በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ) ፈፅሞ መቆም ወይም መነሳት ሲያቅተው  ስንተፈተ ወሲብ ይባላል። 👉 #ድክመተ ወሲብ መለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት እየተነሳ መልሶ ሲተኛና ሲልፈሰፈስ ዘር ቶሎ ሲፈስ ፣መልሶ ቶሎ አልነሳሲል ድክመተ ወሲብ ይባላል ። 👉 #ፀላኤ ወሲብ ማለት ወንድንም ሆነ ሴትን ልጅ አስገድዶና እያስፈራራ በሰው በአራዊት በእንስሳ ተመስሎ የሚደፍር ነገር ሲከሰት ፀላኤወሲብ ይባላል  ይህ እርኩስ መንፈስ ክፉ የአይነ ጥላና የዛር ውላጅ መንፈስ ነው ነገር ግን መንፈሱ በተለያዩ ነገሮች እየተመሰለ የሰውንልጅ ሲያሰቃይ ይኖራል። በፀላኤ ወሲብ የተጠቁ ሴቶች ማህፀናቸው አካባቢ እንብርታቸው አካባቢ ከፍተኛ የህመም ስሜት ይሰማቸዋል በፆታዊ ግንኙነት ጊዜም ያማቸዋል ደስታየላቸውም ለወንዶችም ተመሳሳይ ችግር አለው አልፎ አልፎ 👉 #ሕልመ ልሊት ማለት በሚያውቁትም በማያቁት በባድ በዘመድ በቅርብ ጓደኛ በእህት በወንድም በባል በሚስት በአራዊት በእንስሳ እየተመሰለ ሌሊት በህልም እውን በመሰለ መልኩ የሚፈፀም ፆታዊ ግንኙነት ህልመ ሌሊት ይባላል። ከቶም አንዳንዶቹ ሰዎች የእውነታው ፆታዊ ግንኙነት ልክእንደ ሕልመ ሌሊቱ ፆታዊ ግንኙነት አያስደስተነም ይላሉ ይህማለት መንፈሱ( መንፈሷ) ስሜታቸውን ተቆጣጥሮአቸዋል ማለትነው። 👉#ግለወሲብ ማለት ማንኛውም ሰው ለአቅመ አዳምና ሔዋን የደረሰ ሰው የሚፈፅመው አላስፈላጊ ልምድ ሲሆን ሰው ከተቃራኒ ፆታውጋር ፈጣሪ በፈቀደው ህግና ደንብ መሰረት ፆታዊ ግንኙነት ማድረግ ሲችል የፈጣሪን ህግ በመተው እራሱን በራሱ ያረካል ይህ ከባድ ሐጢአትና ስተትነው ንስሐ መግባትና መፀፀት ያስፈልጋል። #ይህም ችግር ለወንዶች #ለስንፈተ ወሲብ #ለብልት መልፈስፈስ #ለድክመተ ወሲብ #ለብልት ማነስ #ለብልት መሸብሸብ #ለዘር ፍጥነት (መቸኮል) #ለወሲብ ፍራቻና ለመሳሰሉ ያጋልጣል። 🌿ለሴቶቹ ደግሞ የሚያመጣው ችግር ፦ 🌿ለወንድ ጥላቻ  ፍራቻ 🌿ለፆታዊ ግንኙነት ጥላቻ 🌿በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ያለመርካት ችግር 🌿ለግለወሲብ ሱሰኝነት 🌿ከወንድ ይልቅ ግለወሲን በቀን 4:5 ጊዜ መምረጥ 🌿የትዳር ማስጠላት ተስፋ መቁረጥ የበታችነት ስሜት ብቸኝነት መሰማት ወዘተ የመሳሰሉት ይከሰታሉ። 👉 #የወሲብ ፍራቻ ከአይነጥላ ችግርጋር ተያይዞ የሚመጣ ችግር ሲሆን ወንድም ሆነ ሴት አይነጥላ ካለባቸው የወሲብ ፍራቻ ያድርባቸዋል ከተቃራኒ ጓደኛ ሲቀርቡ መፍራት መንቀጥቀጥ በራስአለመተማመን እራስን ዝቅማድረግ የበታችነት ስሜት ከመገናኘት ይልቅ እራስን ወደኋላ ማሸሽ  የልብ ምት መጨመር ከፍተኛ ላብ ማላብ የጠረንና የትንፋሽ መቀየር ይከሰታሉ። 👉👉 #መንስኤ እስኪት ማለት የሞተን ወይም የደከመን ብልት የሚያነሳ ፣የሚያነቃ ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ማለት ነው እንዲሁም በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት ቶሎ ቶሎ እንዴነሳና ለሴክስ ዝግጁ እንዲሆን ያደርጋል። 👉 #መፅንኤ እስኪት ማለት ብልት በግንኙነት ( ሴክስ ) ጊዜ እንደ ብረት የጠነከረ የሚያደርግና ቶሎ እንዳይበርድ ለረጅም ጊዜ እንደቆመ እንዲቆይ የሚያደርግ መድሐኒት መፅንኤ እስኪት ይባላል። 👉 #ዘኢያወርድ ማለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ዘር ቶሎ እንዳይፈስ ለረጅም ጊዜ እንዲቆይ የተቃራኒ ፆታን ስሜት እንደፈለጉ መጠበቅ የሚያስችል ጥበብ(  እፅዋት ) ሲሆን ዘኢያወርድ ይባላል። 👉👉 #ገትር ማለት የሞተም ያነሳል የደከመም ያጠነክራል ሙሉ በራስ መተማመንን የሚሰጥ ጥበብ (መድሐኒት ) ነው። 👉 #ታዲያ እነዚህ ችግሮች በብዙዎች ዘንድ የግል ሚስጥርሆነው ተደብቀውና ተሸፋፍነው የሰውን ልጅ ደስታ እየነጥቁ  ለረጅም አመታት አብረው ይኖራሉ ከአንዳንዶቹ ላይም እስከ መጨረሻው የእርጅና ዘመን ይዘልቃሉ። ✅የብዙ ሰዎችን ትዳር ፍቅርም እስከ ወዲያኛው እንዳይመለስ አድርጎ ቆራርጧል አለያይቷል የብዙሰው ቤት ተበትኗል ፈርሷል። ነገር ግን ይህችግር የብዙ ሰዎች ችግር እንደሆነ መገንዘብ ያስፈልጋል ከመደበቅና እየተሸማቀቁ ሸፍኖ ይዞ የራስን ሞራል ከመጉዳት ዘወር ዘወር ብሎ መፍትሔውን ፈልጎ ችግሩን ማስወገዱ የተሻለ ይሆናል ። ሀገራችን ኢትዮጵያ የጥበብ መነሻ የጥበብ መፍለቂያ  የጥበብ መገኛ መሆኗን መዘንጋትም የለበትም። በተለያዩ መዛግብቶች ሊቃውንት ቀደምት አባቶቻችን የሰደሩአቸውን ፈዋሽ የሀገር በቀል የእፅዋት መድኀኒቶች በራሳችን አዘጋጅተን መጠቀም አስፈላጊና ወሳኝነው። #አንደኛ መፍትሔነታቸው ዘላቂነው #ሁለተኛ የጎንዮሽ ጉዳት አያመጡም #ሦሥትኛ ሰውነት ያድሳሉ #አራተኛ ከኬሚካል የፀዱናቸው #አምስተኛ የተፈጥሮ እፅዋት ናቸው 👉#መፍትሔ ስንፈተ ወሲብ ( ድክመተ) ወሲብ፦ ❇️የአሞጭ ስር ❇️የቁንዶ በርበሬ ፍሬ ❇️የእንዘረዘይ ስር ❇️የደለሹት ስር ❇️የቀጠጥና የስሩን ቅርፈት ሁሉንም ለየብቻ አዘጋጅቶ ፈጭቶ ከቀጠጥናውና ከደለሹቱ ስር 1: 1 የሾርባ ማንኪያ ከእንዘረዘዩና ቁንዶበርበሬው ሩብ ሩብ የስኳር ማንኪያ ከአሞጩ  2 የስኳር ማንኪያ ሁሉንም በማር አቀላቅሎ ለ ፯ ቀን በባዶ ሆድ መቅመስ ፩ኛ👉 #አዘገጃጀት የሁሉንም ስሮች በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ አልሞ ፈጭቶ ነፍቶ ዱቄቱን በእኩል መጠን አዘጋጅቶ ሰፍሮ አቀላቅሎ ሰባት ( 7 ) የጁስ ማንኪያ ዱቄት በእሩብ ማር አዘጋጅቶ አቀላቅሎ ለሰባት ( 7 )ቀን ጥዋት ጥዋት በባዶ  ሆድ አንዳንድ ማንኪያ መብላት ። ከተጠቀሙ በኋላ እስከ ስድስት ( 6 )ሰአት መፆም ነው። ፪ኛ #ዘኢያወርድ ✅የምድር እንቧይ ስር ✅የዘርጭ እንቧይ ስር ከፆታዊ ግንኝነት በፊት ከ20-30 ደቂቃ ማኘክ ወሳኝነው የሚከለከሉ ነገሮች ❌ #አልኮል መጠጥ❌ #ፆታዊ ግንኙነት ❌ #ተልባ   ምግብ❌ መፍትሔዎችን በአግባቡ ተጠቅመን ችግሮቻችን እናስወግድ። #ከዚህም በተጨማሪ አንዳንድ መንፈሳዊና የተለያዩ  ጥበባዊ አስተምሮችን መስጠት ጀምረና ብቅበለው አገልግሎቱን መጠቀም ይችላሉ። ጥበብ ታላቋን ታከብራለች በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ላይክና  ሸር ሸር ያድርጉ። 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል     ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው ስልክ በስራ  ስዓት ይደዉሉል 09 22530514
نمایش همه...
     ☦እንዲህም አለ፡-እግዚሃብሄርን በጥበብ ፈልጉ፡ ታገኙትማላቹህ!! "           ⏺አቤቱ ጌታችን ሆይ የአለም ፍፃሜ ቀርባለችና መንገዳችንን አቅናልን፡ ቃልህን እንፈፅም ዘንድ የተደፈነ ልባችንንም ክፈትልን!!! ✅ ለመምጣት ያልተመቻቹህ ወንድሞቼና እህቶቼ ባላቹህበት ሆናቹህ ማሰራት ትችላላቹህ፡፡ ▶️የምንሰራባቸዉ የአገልግሎት መስጫዎች፡-        ✅በፀሎተ ድግምት        ✅በመፋቂያ        ✅በአንገት የብር ሀብል        ✅በጣት የብር ቀለበት        ✅በንቅሳትና እንደ አሰራሩ በተለያዩ እፅዋቶችና እንስሳቶች ➡️የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች 🌿ለመፍትሄ ሀብት (ገንዘብ፡ ሀብት ለማግኘት) 🌿ለመስተ ፋቅር (ለጓደኛ፤ ለህዝበ አዳምና ሄዋን) 🌿ለአይነ ጥላ (ለገርጋሪ) ይህ በሽታ ሰርተን ገንዘብ እንዳንይዝ፡ ከሰዉ ጋር እንዳንግባባ የሚያደርግ የሰይጣን ግብር ነዉ፡፡ 🌿ለጥይት የተፈተነ 🌿ለዱላ የተፈተነ 🌿ለገበያ (ለንግድ) 🌿ለእቁብ 🌿ለማንኛዉም የስራ እድል ለማግኘት 🌿ለሎተሪ 🌿ትምህርት ለማይገበዉ 🌿ለደም ግፊትና ለስኳር 🌿ለድክመተ ወሲብ 🌿ለአምሮ ህመም 🌿ለሽተሌ (ልጅ መዉለድ ለከለከላቸዉ) 🌿ለግርማ ሞገስ 🌿ስልጣን ለመያዝ 🌿ጠላት ሊጎዳን ካሰበ አፍዞ የሚይዝ፡ የሚያስፈራ፡ የሚያስደነግጥ 🌿ለድምፅ 🌿ለቁማር 🌿ለክርክር 🌿ለመፍዝዝ..... 🌿ለእፀ መሰዉር..... 🌿ለመክስት 🌿ለኪንታሮት 🌿ለዘኢያወርድ ለማስታወቅ ያህል እነዚህ ተቀምጠዋል፡ የምትፈልጉትን ነገር ደውላችሁ አዋዩ።   ማማከር ትችላላችሁ ☎️ 0922530514 መርጌታ ብለው ይደውሉ                                         የጥበብ መጀመሪያዉ እግዛብሄርን መፍራት ነው    
نمایش همه...
👍 1
Photo unavailable
➪#ሸር_ስለሚያረጉልን_እናመሰግናለን🙏🙏🙏  0922530514        ⏩#ህልመ ሌሊት ⏩#ሴት ዓይነ ጥላ        ⏩#ወንድ ዓይነ ጥላ ⏩#ሴት ዛር        ⏩#ወንድ ዛር በስፋት የምንዳስሳቸው ይሆናል ??#አንበብው ካልጨረሱ አይጀምሩት          ⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ ☑#ትዳር ማስጠላት ☑#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት ☑#እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት ) ☑#ተስፋ መቁረጥ ☑#ፀባይ መቀያየር ☑#ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር ☑#ባል እየመጣ መመለስ ☑#ህልመ ሌሊት ☑#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) ☑#ሱሰኛ መሆን ☑#የእድል መዘጋጋት 🔀#የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) 🔀#የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) 🔀#ማስለቀስ፣መጨናነቅ 🔀#ቤተሰብ ማስጠላት 🔀#ስራ ማስጠላት 🔀#ከፍተኛ የራስ ህመም 🔀#ተኝቶመቃዥት 🔀#ፍርሐት ??#ከፍተኛ ላብ ➮#የጠረን መቀየር ➮#መጥፎ የአፍ ጠረን ➮#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ➮#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ➮#ከስራ መባረር ➮#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማ ለጥያቄዎ በ0922530514 ይደውሉ
نمایش همه...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
መርጌታ የባህል ህክምና 0922530514 ☘☘☘ የጥበብ አገልግሎቶች በጥቂቱ 1☘ ለመፍትሔ ስራይ 2☘ ለሀብት 3 ☘ለሁሉ መሰተፍቅር 4 ☘ገንዘብ የወሰደባቹሁ   እንዲመልስላቹሁ የሚያደርግ 5☘ ለህማም 6☘ ጋኔን ለያዘው ሰው 7☘ ቡዳ ለበላው 8 ☘ለመሀፀን ወይም ለመካንነት 9 ☘ለመፍትሔ ሀብት 10 ☘ለመስተፋቅር 11☘  ለገብያ 12 ☘ ለበረከት 13 ☘አፍዝዝ አደንግዝ 14☘ ለዓይነ ጥላ 15☘ ለሁሉ መስተፋቅር 16☘ ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 17☘ ለድምፅ 18☘ ለብልት 19☘ ለውጭ እድል 20☘ ለግርማ ሞገስ 21🍀 ለደም ግፊት 22🍀 ለስልጣን ከሚሰጧቸው በትንሹ ይህን ይመስላል መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር ውስጥም ሆነ ከአገር ውጭ ያላቹሁ መዳኒቱን ማግኝት ትችላላቹሁ ለጥያቄዎ  0922530514 ይደውሉልን ማሳሰቢያ👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎 እባካቹሁ ከአጭበርባሪኦች እራሳቹሁን ጠብቁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ☎️ 0922530514 📞     ይደውሉ ኢትዮጵያን አብዝቶ እግዚአብሔር  ይባርክ
نمایش همه...
1
Photo unavailable
Baga Ayyaana Kataraaf nagaan isiniin gahe! እንኳን ለከተራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! #Coopbank #EthiopianHolidayCelebrations
نمایش همه...
👏 53👍 35 25🥰 11🤔 10😁 5
Photo unavailable
Baga Ayyaana Kataraaf nagaan isiniin gahe! እንኳን ለከተራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! #Coopbank #EthiopianHolidayCelebrations
نمایش همه...
Photo unavailable
Baga Masqala, Mootii Ayyaanaatiin nagaan isin ga’e! Birraa milkii, bara nagaa isiniif haa ta’u! Baankii Hojii Gamtaa Oromiyaa Jijjiirama Guddaaf kan Onnate! እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል! የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ለላቀ ለውጥ የቆመ! #Coopbank #Ethiopia
نمایش همه...
356👍 172👏 44🥰 39🔥 38🤬 27🙏 19😱 13😁 12
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
Artisti Guutuu Abarraa ambaasaaddara biraandii baankii keenyaa ta'uuf waliigaltee mallatteessuusaatti gammachuu guddaatu nutti dhagahama. Artistii jaallatamaa kana nuuf simadhaa! የባንካችን ብራንድ አምባሳደር እንዲሆን ከአርቲስት ጉቱ አበራ ጋር በመፈራረማችን ደስታ ይሰማናል። ይህን ተወዳጅ አርቲስት አብረውን ይቀበሉ! We're honored to welcome Gutu Abera, a talented musician, as our Brand Ambassador. Join us in welcoming him to the Coopbank family and stay tuned for exciting collaborations.
نمایش همه...
👍 258 94🥰 28😁 22👏 17🤔 5🤬 5🔥 3
Photo unavailable
Taphoonni gurguddoon bara kanaa eegaluufi! Dirree bashannanaa irraa hin fagaatinaa! Kaffaltii DSTV keessan Kooppey Ibirriin raawwadhaa! የዓመቱ ትልልቅ ግጥሚያዎች እነሆ ሊጀመሩ ነው! ከመዝናኛው ዓለም አይራቁ! የ DSTV ክፍያዎን በኮፔይ ኢብር ይክፈሉ። The big matches for the season are almost here. Stay connected with the world of entertainment! Pay your DSTV subscription with Coopay Ebirr. https://t.me/+SW6b0ipA0ww0ZWM0 https://t.me/+SW6b0ipA0ww0ZWM0
نمایش همه...
👍 204 75😱 32🔥 28🎉 12🙏 12🤔 6👏 5
Photo unavailable
Kooppey Ibbiriin boba’aa guuttadhaa;guyyaa boqonnaa keessanii gammachuun dabarsaa! ኮፔይ ኢብርን ተጠቅመው የነዳጅ ክፍያዎን በቀላሉ በመፈፀም፣ የእረፍት ጊዜዎን በደስታ ያሳልፉ። Fuel up with Coopay Ebirr; get the most out of the weekend! #Coopbank #DigitalPayment #Fuel_Up #Ethiopia
نمایش همه...
👍 123 54🤔 8😁 1