cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ተንቢሀት ለአማኝ ሴቶች

ማወቅ ያለብንን መሠረታዊ የሆኑ ዲናዊ ትምህርቶችን የምንማርበት ቻናል ነዉ። ስተት ካያቹብን አርሙን 🌺🌺🌺🌺 For any comments ➾ @Tenbihatleamnhsetoch_bot

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 176
مشترکین
+724 ساعت
+277 روز
+15630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

አምስት ማስታወሻዎች . 1- ቀናችንን ከምንጀምርባቸው ነገሮች ሁሉ  ሶላት እና ዚክር ምርጦቹ ናቸው፤ 2- ስንወጣም ሆነ ስንገባ በሁሉም ሁኔታችን ዉስጥ ነቢያችን ላይ ሶለዋት ማውረድ አንርሳ፤ 3- ብናጠፋም ባናጠፋም ምላሣችን ሌት ተቀን የአላህን ምህረት ከመለመን  እንዳይቦዝን፤ 4-ማንኛውንም ቃል ከመናገራችን በፊት ቃላቶቻችንን የሚመዘግቡ መላእክት አጠገባችን እንዳሉ አንዘንጋ፡፡ 5- ከብዙ ነገር ብንሳነፍ እንኳ  ከዱዓእ ከመሳነፍ እንጠንቀቅ። ከብዙ ነገር ተስፋ ብንቆርጥ ከአላህ እዝነት ግን አንቁረጥ።
نمایش همه...
3👍 2👌 1
ጨለማ ዉስጥ እያለን መብራት ይዘዉልን የመጡትን ሁሉ አንረሳም። የምክር፣ የአብሽር፣ ፍቅር ...መብራት ። ከረሳናቸዉማ ክደናቸዋል።
نمایش همه...
👍 8
ለአንድ ነገር ከሚባለዉ በላይ ቦታ ሰተን ያንን ነገር ስናገኘዉ እኛ ከምናስበዉ በታች ከሆነ ስሜቱ ከባድ ነዉ። ነገራቶችን በልኩ ማረግ ሁሌም ቢሆን አስፈላጊ ነዉ!
نمایش همه...
👌 7👍 3
✅ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች ➠➻➠➻➠➻➠➻➠➧ ↩️‏ #سنن_يوم_الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ 🔹ገላን መታጠብ 🔹ሽቶ መቀባት 🔹ሲዋክ መጠቀም 🔹ጥሩ ልብስ መልበስ 🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት 🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ 🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد        الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ  اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
نمایش همه...
01:25
Video unavailableShow in Telegram
ለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ
نمایش همه...
🥰 12
ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ያልተጨነቀ አይደሰትም፣ ያልታገሰ አይጣፍጠውም፣ ያልቸገረ አይደላውም፣ ያልለፋ አያርፍም። ይልቁንስ ባሪያ ትንሽ ከለፋ ረጂም ጊዜ ያርፋል፣ የሰአታት ትዕግስት ለዘላለማዊ ህይወት ትመራዋለች። የዘውታሪ ፀጋ ባለቤቶች ያሉበት ሁሉ የጥቂት ሰአት ትዕግስት ውጤት እንጅ ሌላ አይደለም።»
نمایش همه...
🥰 6👍 3
የሀበሻ ሴት 👌የአንዳንድ ሀገር ዜጎች ስለ ሚስቶቻቸው ጥጋብና ኩራት ሲናገሩ የሀባሻን ሴት ደረጃ ትረዳለህ ⭕ የሀበሻ ሴት ከማግባቷ በፊት ሂወቷ ለወላጆቿ ሰጥታ ትኖራለች ⭕ ካገባች በኋላ ሂወቷ ለባለቤቷ ለልጆቿ ለትዳሯ ታስረክባለች ⭕ የባሏን ወላጆች ትካድማለች ⭕ እየተካደመች ሳይሆን እየካደመች ትኖራለች ⭕ እሷ ለማግባት ብዙ ገንዘብ አይጠየቅባትም ⭕ ልታስቸግር ሳይሆን ችግር ለመጋፈጥ ትመጣለች ⭕ ቢደላትም ቢቸግራትም ንፋሱ እንደነፈሰው ትኖራለች ⭕ አረ ስንቱን ልዘርዝር ❓ ⭕ ብቻ የወንዶቹ ስንፍና ነው እንጂ ትዳር ከሀበሻ ልጅ ጋር ቀላል ነው ⭕ ጥጋበኞች የሉም ማለት አይደለም ይሄን ፁሁፍ መጥፎዎቹን አያካትትም ⭕ ስለ ሴት ሲወራ ቅር የሚለው ካለ እናቱ ልጁና እህቱ  ያስታውስ ✍ አቡ መርየም ፡።  عفا الله عنه
نمایش همه...
🥰 8👍 7