fa
Feedback
🥁🅢🅐🅜🅘 🅜🅤🅢🅘🅒🥁

🥁🅢🅐🅜🅘 🅜🅤🅢🅘🅒🥁

رفتن به کانال در Telegram

Sami Music ☝️☝️☝️☝️ JPS Keyboard style 💚💛❤️🙏🥰 👇👇👇👇👇 @samimusics3 👇👇👇 Mizan Welcome🏵to the JPS NEW STYLE 🎯Addis Addis Sami&Aman Mitekmachewun (RGT)🥁(STY)🎹 Ezi Yagengalu 🎷🎺🪗🎸🪕🎻🪇🪈

نمایش بیشتر
690
مشترکین
-124 ساعت
-57 روز
-1530 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئن '26
ژوئن '26
+1
در 0 کانال‌ها
مه '26
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+5
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+56
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+67
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+30
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+59
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+119
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+221
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+176
در 13 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+198
در 19 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+87
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+192
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+248
در 17 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+27
در 9 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+229
در 9 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
16 ژوئن0
15 ژوئن0
14 ژوئن0
13 ژوئن0
12 ژوئن0
11 ژوئن0
10 ژوئن0
09 ژوئن0
08 ژوئن0
07 ژوئن0
06 ژوئن0
05 ژوئن+1
04 ژوئن0
03 ژوئن0
02 ژوئن0
01 ژوئن0
پست‌های کانال
🎹ስለ ሙዚቃ ማወቅ ይፈልጋሉ? ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤

2
“እናት የምታጠባውን ልጇን ልትረሳ ትችላለችን? ለወለደችውስ ልጅ አትራራለትምን? ምናልባት እርሷ ትረሳ ይሆናል፣ እኔ ግን አልረሳሽም!” ኢሳይያስ 49፥15 የማይጥልህ አምላክ አንዳንድ ቀናት ዝምታው በግል አንተን ያለመ ይመስል ጸሎትህ ሰማይ የማይደርስ፣ ሰዎች ትተውህ የሚሄዱ፣ እና ልብህም ‘ተዘንግቼ ይሆን?’ ብሎ የሚጠራጠርበት ጊዜ አለ። የኢሳይያስ 49፥15 ቃል፣ የእግዚአብሔርን ፍቅር እኛ ከምናውቀው ከማንኛውም የሰው ልጅ የፍቅር ጥግ ጋር በማነጻጸርና የእርሱ ቁርጠኝነት ከዚያም በላይ መሆኑን በማረጋገጥ ይህንን ስቃይ በቀጥታ ይጋፈጠዋል። ልብ ‘ተረስቻለሁ’ ብሎ ሲያንሾካሹክ መዘንጋት ወይም ያለመታየት ስሜት የሚፈጥረው ለየት ያለ ህመም አለ። አሁንም ታማኝ መሆን፣ መገኘት፣ ትክክለኛውን ነገር ማድረግ ትችል ይሆናል፤ ቢሆንም ግን ውስጠህ ‘እግዚአብሔር የሚያስብልኝ ከሆነ ለምን እንዲህ ብቸኝነት ይሰማኛል?’ ብሎ ይጠይቃል። ኢሳይያስ እኛን ከእንቅልፋችን ለመቀስቀስ ታስቦ በተጠየቀ ጥያቄ እንዲህ ሲል ይመልሳል፦ እናቲቱ የምታጠባውን ልጇን ትረሳ ዘንድ ትችላለችን? ለወለደችውስ ልጅ አትራራለትምን? ምናልባት እርሷ ትረሳ ይሆናል፤ እኔ ግን አልረሳሽም!። ነጥቡ እናቶች አይሳሳቱም ማለት ሳይሆን፣ ከሁሉ የላቀው የሰው ልጅ ፍቅር እንኳን ገደብ እንዳለውና የእግዚአብሔር ፍቅር ግን ገደብ እንደሌለው ለማሳየት ነው። ስለዚህ ስሜቶችህ ከዚህ ተቃራኒውን ሲነግሩህ፣ ለእነርሱ መታዘዝ የለብህም። ስሜቶችህ የፈለጉትን ይበሉ፣ ነገር ግን የመጨረሻውን ቃል ለእግዚአብሔር ስጠው። “አባቴና እናቴ ትተውኛልና፥ እግዚአብሔር ግን ተቀበለኝ።” እንዳለው መዝሙረኛው እያለፍክበት ያለኸው ነገር ግራ የሚያጋባ ሊሆን ይችላል፣ ነገር ግን ይህ ለመጣልህ ማረጋገጫ አይደለም። በስቅዩ ሎሌው በኩል ታስብናል የእግዚአብሔር “አልረሳህም” የሚለው ቃል ስሜታዊ መግለጫ ብቻ ሳይሆን ቃል ኪዳን ነው። እኛ ቀጠሮን እንደምናስታውስ ሳይሆን፣ እርሱ የገባውን ቃል እንደሚጠብቅ በፍቅር ይዝሃል። ይህንንም በኢየሱስ አረጋግጧል። ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር በዚህ ያሳያል። በከፋ ሁኔታህ ላይ ሳለህ ያልረሳህ አምላክ፣ በድካምህ መሃል አይረሳህም። ትዕግስቱን ጨርሼ ይሆን ብለህ ስትጠራጠር ይህንን አስታውስ፦ ኢየሱስ ያንተን ደህንነት ያሰረው በእርሱ እጅ እንጂ በአንተ አያያዝ ላይ አይደለም። በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤ እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም ያለው እርሱ ነው! (ዮሐንስ 10፥27–28)። ደካማነት ሊሰማህ ይችላል፣ ነገር ግን ያለ ዋስትና አይደለህም! እንደታሰበለት ሰው መኖር በእግዚአብሔር መታሰብህ የዛሬውን ቀን የምትጋፈጥበትን መንገድ ይለውጠዋል። ስለ ከፋው ሁኔታ ከማውጠንጠን ይልቅ፣ የእርሱን ተስፋ እንዲህ እያልክ መለማመድ ትችላለህ፦ “ከቶ አልለቅህም ከቶም አልተውህም” (ዕብራውያን 13፥5)። ይህ አስቸጋሪ ሁኔታዎችን አያስቀራቸውም፣ ነገር ግን ብቻህን እየተጋፈጥካቸው ነው የሚለውን ውሸት ያስወግዳል። እንዲሁም ለሌሎች ያለህን አመለካከት ይለውጠዋል። በአካባቢህ ያሉ ሰዎች የራሳቸው የሆነ “የተረሳን ነን” የሚል ታሪክ ይዘው ይዞራሉ። ምሬትን ስትቃወም፣ መጸለይን ስትቀጥል፣ እና ማንም በማያይህ ቦታ ታማኝነትን ስትመርጥ፣ እግዚአብሔር አሁንም እንደሚቀበል፣ እንደሚመልስና እንደሚደግፍ ሕያው ማስታወሻ ትሆናለህ። ስለዚህ... እርስ በርሳችሁ ተመካከሩ አንዱም አንዱን ያንጸው። (1 ተሰሎንቄ 5፥11)። ዛሬ አነጋገርህ፣ ስራህና ፍቅርህ “እግዚአብሔር አልረሳኝም” የሚል ይሁን። ፀሎት 🙏 አባት ሆይ፣ ስላልረሳኸኝ አመሰግንሃለሁ። ዛሬ በጽኑ ፍቅርህ እንድታመንና ስሜቱ ለተዘነጋው ሰው ያንኑ ፍቅር እንዳሳይ እርዳኝ።                 ❤አሜን❤ መልካም ምሽት!🙏 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+yO45ZYZVI9Q1OWRk
0
3
የክርስቶስ ማዳን መገለጥ ቤተክርስቲያን ) ሚዛን አጥብያ የኳየሮች መዝሙር
የክርስቶስ ማዳን መገለጥ ቤተክርስቲያን ) ሚዛን አጥብያ የኳየሮች መዝሙር
0
4
Gospel_Singer_Samuel_Kebede_Honelign_Bezaye_ዘማሪ_ሳሙኤል_ከበደ_ሆነልኝ_ቤዛዬ.mp3
0
5
New song by sami 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 🔥🔥🔥🔥🔥🔥
0