fa
Feedback
ፈን ዞን || Fun Zone 😁

ፈን ዞን || Fun Zone 😁

کانال بسته

ሁሌም ደስታ ፈገግታ ከኛ ጋራ🤝😎 Cʀᴇᴀᴛᴏʀ :- @Chkuvara Fᴏʀ Aɴʏ ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ & Pᴀɪᴅ Aᴅs:- @Chkuvara 👇REQUEST TO JOIN የሚለዉን በመጫን ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+nzvicIrbw-hmMzNk

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ፈን ዞን || Fun Zone 😁

کانال ፈን ዞን || Fun Zone 😁 در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 36 493 مشترک است و جایگاه 1 281 را در دسته شوخی و سرگرمی و رتبه 902 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 36 493 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 03 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 182 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 108 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 7.90% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 8.89% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 2 886 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 3 248 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 90 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ሁሌም ደስታ ፈገግታ ከኛ ጋራ🤝😎 Cʀᴇᴀᴛᴏʀ :- @Chkuvara Fᴏʀ Aɴʏ ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ & Pᴀɪᴅ Aᴅs:- @Chkuvara 👇REQUEST TO JOIN የሚለዉን በመጫን ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+nzvicIrbw-hmMzNk

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 04 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته شوخی و سرگرمی تبدیل کرده‌اند.

36 493
مشترکین
+10824 ساعت
-757 روز
+18230 روز
آرشیو پست ها
Repost from N/a
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል? ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።

የተወለዱበትን ወር በመንካት የዞዳይክ ባህሪዎን በጥልቀት ይመልከቱ!!!🌟✨✨✨✨🌟
የተወለዱበትን ወር በመንካት የዞዳይክ ባህሪዎን በጥልቀት ይመልከቱ!!!🌟✨✨✨✨🌟

ገራሚ ገራሚ Profile Picture ለምትፈልጉ ብቻ አሁኑኑ Join👀
ገራሚ ገራሚ Profile Picture ለምትፈልጉ ብቻ አሁኑኑ Join👀

sticker.webp0.26 KB

ስልችት ያለኝ ነገር ቢኖር like አርጉ ማለት ነው😖 ይሄ post 300 react ካላገኘ በገዛ ፍቃዴ ከአድሚንነት ራሴን አገላለው ለማለት ይከብደኛል አላገልም 😃

❗️❗️❗️❗️❗️ 🔥🍐🍐🍐 አሁን ተለቋል 🔥 አፍላ ፍቅር ክፍል 264 በዋናዉ ቻናላችን አሁን ተለቀቀ ይሄዉ👇👇 https://t.me/+AJDXL60fywE3Mzc0 https://t.me/+AJDX
❗️❗️❗️❗️❗️ 🔥🍐🍐🍐 አሁን ተለቋል 🔥 አፍላ ፍቅር ክፍል 264 በዋናዉ ቻናላችን አሁን ተለቀቀ ይሄዉ👇👇 https://t.me/+AJDXL60fywE3Mzc0 https://t.me/+AJDXL60fywE3Mzc0

ጀለስህ ደውሎ ያለመደበትን (2)ሁለት 😳    ደቂቃ ሲያወራህ   😳                 ***          Bro ዛሬ ለቁራሊዎ ምን              ሸጠህ ነው

#Advertisement የ LinkedIn account በማከራየት ከፍተኛ ገንዝብ ተከፋይ ይሁኑ Price List!!! በ2025 የተከፈቱ አካውንት የዋጋ ዝርዝር ከ 6 ወር በላይ 1. 100+ Conne
#Advertisement የ LinkedIn account በማከራየት ከፍተኛ ገንዝብ ተከፋይ ይሁኑ      Price List!!! በ2025 የተከፈቱ አካውንት የዋጋ ዝርዝር  ከ 6 ወር በላይ 1. 100+ Connectionss 1000 birr per week 4. 300+ Connections 1100 birr per week 5. 500+Connections  1300 birr per week 6. 1000+ Connections 1600 birr per week ከ2025 በፉት የተከፈቱ Account ዋጋ ዝርዝር ከ 1 አመት በላይ 1. 100+ connections 1200 birr per week 2. 300+ Connections 1500birr perweek 3. 500+ Connections 2000 birr perweek 4. 1000+ Connections 2500 birrperweek አካውንቶን በታማኝነት እንረከባለን  ማሳሰቢያ 👉 ክፍያ በ 24-30 ሰአት ውስጥ በፍጥነት እናደርሳለን !!! ስልክ👉0955343801 Contact 👉👉 @idle_rental payment proof 👉👉@idle_proof

እናቴ ወልዳኝ ላንግራት ድፍን 2 አመት ነው የፈጀብኝ ታድያ አንቺ ማን ነሽ እናነው አንድ ቀን አላዋራኝም ብለሽ ምታኮርፊው ☹️😉

ሙክክ😅❤️
ሙክክ😅❤️

እሄ ሁላ አንባቢ እንዳለ መች አዉቄ ፃፊ ፃፊ እያለኝ ነው 🥹🫶 😂😂
እሄ ሁላ አንባቢ እንዳለ መች አዉቄ ፃፊ ፃፊ እያለኝ ነው 🥹🫶 😂😂

ለማንኛዉም በቅርቡ ሌላ story ጠብቁ 🥀😁
ለማንኛዉም በቅርቡ ሌላ story ጠብቁ 🥀😁

ወደ ጫካ ሄድኩኝ ከዛም ዛፉ ጋር ደርሰን ነገሮቹን እያስረዳሁት ፊት ለፊት እያየሁት ጓደኛየ ከአካባቢው ተሰወረ እንደ አየር ጠፋ ከዛም ከ ቤተሰቦች እና ከጓደኞቻችን ጋር አብረን እሱን ፍለጋ ላይ ነን ቤቱንም መልቀቅ ይኑርብኝ አላቅም ጓደኛየ ተመልሶ ይመጣ ይሆን ግራ ገባኝ ግን እየኖርኩ ነው ተፈፀመ 🙄 እንዴት አያቹት 🤓 reactም አድርጉ እንጂ 🤧😂

ሂዶ ጠፋብኝ እና ስፈልገው ዋልኩ ከዛ ውሻው ወደማታ ከጫካው ተመልሶ መጣ ነገር ግን የራሴ ውሻ እስከማይመስለኝ ድረስ ተናዶ ሊበላኝ ሊቦጫጭቀኝ እየታገለ ነበር ከዛ ወደቤት ገብቼ ውሻውን ከውጭ አሳደርኩት ከዛ ነግቶ ቤቱን ስከፍተው ውሻው የለም ከነአካቴው ጠፋ ይህ በእንዲህ እያለ ጓደኛዬ መጣ እና ሁሉን የተፈጠረውን ነገር ነገርኩት እሱም ተገርሞ እንደዚህ አይነት ነገሮች እውነት እንዳልሆኑ ጭንቅላቴ የፈጠረው ነገር እንደሆነ ሊያሳምነኝ ሞከረ እኔም ያንን ጫካ እና ዛፉን ለማሳየት ይዤው ወደ ጫካ ሄድኩኝ... React አድርጉ 😑

ገጀራ አምጥቼ ልቆርጠው ስሞክር ገጀራው ተሰበረ ሌሎች መቁረጫ እቃዎች አምጥቼ ልቆርጠው ብሞክርም ተሰባብረው ወደ ቤት ገባሁ ከዛ ማታ ላይ ከተኛው ቡሀላ ብዙ ድምፆች ይሰሙኛል ሰብሰብ ብለው የሚያወሩ ሰዎች እንደ ድግስ አይነት ጭፈራ ሆይታ አይነት ድምፆች ናቸው ጠዋት ስነሳ ግን ምንም ነገር የለም ጭር ያለ ነው ከተወሰኑ ቀናቶች ቡሀላ ምሽት ላይ ቤቴ በረንዳ ላይ አየር ስቀበል ያየሁትን ነገር ማመን አልቻልኩም በዛ ወደጫካው የሚወስደው ቀጭን መንገድ ጫፍ ላይ የሞተው አጎቴን እያየሁት ነበር አይናገርም አይንቀሳቀስም የሱ ሳይበቃ ከተወሰነ ደቂቃ ቡሀላ ሁሉን በሞት ያጣኋቸው ቤተሰቦቼ ከአጎቴ ጋር አብረው ቁመው አየኋቸው ከዛ ወዲያውን ለጓደኛየ ደውየ ቶሎና አልኩት እሱም ሌላ ቦታ እንደሄደና ቀጣይ ሳምንት እንደሚመጣ ነግሮኝ ስልኩ ተዘጋ ይህ በእንዲህ እያለ በነጋታው ውሻዬ ወደጫካው ሂዶ ጠፋብኝ እና....

ድምፆቹም የማውራት ሳይሆኑ ማጉረምረም ልክ ህምምምምም የሚሉ አይነት ናቸው እና ሁሌ ግራ ይገባኝ ነበረ የሆነቀን ታዲያ ወደዛ ጫካ ሂጄ ማየት ፈለኩና ቀጭኗን መንገድ ይዤ ሄድኩኝ  ወደውስጥ ከዘለኩ ቡሀላ የሆነ ድንግር የሚያደርግ ነገር አየሁ ፊትለፊት ዛፍ ተተክሎ ነበረ ለየት የሚያደርገው ነገር ደግሞ ዛፉ የተተከለበት መንገድ እኛ እንደምናቀው አይደለም ዛፉ ስር እና አፈሩ አደለም የተያያዘው ዛፉ ተገልብጦ ነበረ የተተከለው ስሩ ወደላይ ነበር ዋናው የዛፉ ክፍሎች ደግሞ መሬት ነበር (ተዘቅዝቆ) በዚ ጊዜ ወደቤት ሂጄ ትልቅ ገጀራ አምጥቼ ከኑራችን አይበልጥ like አድርጉ 🤧

ከቤቴ ጀርባ ያለው ጫካ 🙂 እኔ የምኖረው ከከተማ ወጣ ባለ ብዙ ነዋሪዎች የለሉበት እና ቅርብ ጎረቤት ከለለበት መንደር ነው ከቤቴ ጀርባ ደግሞ ጥቅጥቅ ያለ ደን አለ ያደን ታዲያ አንዲት ቀጭን መንገድ አለችው ወደሆነ መንገድ የሚወስድ አይነት መንገድ ነው እና ሁሌም በዛ መንገድ ምን ይኖር ይሆን እያልኩ አስባለሁ ከዚህ ቤት በገባሁ በሳምንቶች ውስጥ ድምፆች መስማት ጀመርኩ ድምፆቹም

አድሚኖች ፖስት ባለማድረግ ተባበሩኝ 😭🤲😂

#𝑙𝑖𝑘𝑒 ምግብ ቢሆን ኖሮ በ ርሀብ እሞት ነበር😒🤧 እስቲ #𝑟𝑒𝑎𝑐𝑡 አርጉ❤️

ትላንት ነበር ፖስት ማድረግ የነበረብኝ ግን ስላልተመቸኝ አልፃፍኩም ዛሬም አልተመቸኝም ስለዚህ ከዚህ በፊት ሌላ channel ላይ ፖስት ያደረኩትን ነው አሁን ፖስት የማደርገው sorry 🙄🙄🥹