fa
Feedback
AlltechUp.com

AlltechUp.com

رفتن به کانال در Telegram

etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀 የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱 ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡

نمایش بیشتر
3 406
مشترکین
-324 ساعت
-207 روز
-10330 روز
آرشیو پست ها
እለታዊ 5,000,000 ሽልማት👌🤗❤ ጀምሩ 👇👇 https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId5908378208
እለታዊ 5,000,000 ሽልማት👌🤗❤ ጀምሩ 👇👇 https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId5908378208

Hello🙋🎁 #Hamster_Combat 🎁 #Surprise❤ Specials - New cards - 3,500,000 በነጻ ውሰዱ😍🎃 ያልጀመራችሁ 👇👇 https://t.me/hamster_kombat
Hello🙋🎁 #Hamster_Combat 🎁 #Surprise❤ Specials - New cards - 3,500,000 በነጻ ውሰዱ😍🎃 ያልጀመራችሁ 👇👇 https://t.me/hamster_kombat_bot?start=kentId5620020073

የዛሬ እለታዊ 5,000,000 ሽልማት 🎆🎇
የዛሬ እለታዊ 5,000,000 ሽልማት 🎆🎇

#Notcoin ታሪክ እየጻፈ ነው:: ቀጣይ #Notcoins #Hamster_kombat እና #Tapswap ይመስላሉ። ያልጀመራችሁ ከመቆጨት ጀምሩና የምትችሉትን ሰብስቡ😬 #Hamster_kombat 👇👇 https://t.me/hamster_kombat_boT/start?startapp=kentId5908378208 #Tapswap 👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5620020073 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift የቴሌግራም ዋሌት ላይ Notcoin, USDT, Ton . . . እያላችሁ #Block የሆነባችሁ ካላችሁ በውስጥ አናግሩኝ:: ከዚህ በኋላ #Notcoin የምትወስዱት ወደ Tonkeeper መሆን አለበት:: Ton ባይኖራችሁም ወደ USDT የምትቀይሩበት (Swap የምታደርጉበት) ዘዴ ነገ በዚሁ ቻናል አጋራችኋለሁ🙋😍

ተቋርጧል እስቲ ወገን የተሳካለት አለ❓🙋🙆❤

በጣም አስቸኳይ "Tapswap - የሰበሰባችሁት ፊት ለፊት ያለችውን X2 የምትል አዲስ button ንኩ። ከዋሌት ጋር በማያያዝ የሰበሰባችሁት እጥፍ ይደረግላችኋል" ተብላችኋል። እኔም እየሞከርኩኝ ነው - ሰው ስለበዛ ግን ኔትወርክ ተጨናንቆ እስከአሁን አልሰራልኝም። እድላችሁን ሞክሩ። ከተሳካላችሁ እዚሁ አሳውቁን።

የዛሬ 5,000,000 እለታዊ ሽልማት ❤🙆
የዛሬ 5,000,000 እለታዊ ሽልማት ❤🙆

ይሄን Channel የከፈትኩበት ስልክ ቁጥር ትናንት ጠፍቶብኝ ነበር:: እናም የትናንት የ5,000,000 ሽልማትን ጨምሮ ምንም መረጃ አላጋራኋችሁም - በጣም ይቅርታ:: የዛሬውን የ5,000,000 እለታዊ ሽልማት በዚህ ቻናል በ30 ደቂቃ ውስጥ ጠብቁኝ:: ለትእግስታችሁ አመሰግናለሁ🙋😍🤗🙏

#Notcoin_Stake_Update በስህተት Unstake ተደርጎ የነበረው Notcoin በድጋሚ Stake ስላደረጉት ወሩን እስኪጨርስ ጠብቁ:: Unstake አድርጋችሁ ወደዋሌት አትውሰዱ👌

#Notcoin እስከ አሁን ድረስ Notcoiናችሁን ወደዋሌት ያልወሰዳችሁ ሁሉ #Claim ማድረግ (ወደዋሌት መውሰድ) የምትችሉት እስከ July 16 ድረስ ብቻ እንደሆነ ይፋ ተደርጓል:: 👌 ኮይናችሁ
#Notcoin እስከ አሁን ድረስ Notcoiናችሁን ወደዋሌት ያልወሰዳችሁ ሁሉ #Claim ማድረግ (ወደዋሌት መውሰድ) የምትችሉት እስከ July 16 ድረስ ብቻ እንደሆነ ይፋ ተደርጓል:: 👌 ኮይናችሁን ወደ ዋሌት ስትወስዱ ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርጉ:: #Digital_id ወይም ፓስፖርት ከሌላችሁ ያላችሁ አማራጭ ወደ #Tonkeeper ወይም ወደ #Mytonkeeper ዋሌት መውሰድ ብቻ ነው:: (ከሌላችሁም ከGoogle Play መጫንና ከቴሌግራም Notcoiናችሁ ከሚገኝበት Bot ጋር Connect ማድረግ ይጠበቅባችኋል:: 👌 Claim ስታደርጉ 300 Notcoin ክፍያ ይቀንስባችኋል:: አሁን ባለው ዋጋ ወደ $3 USD አካባቢ ማለት ነው:: Claim ከማድረግ ጋር የተያያዘ ጥያቄ ካላችሁ #Comment መስጫው ላይ አስቀምጡ:: #ጥያቄያችሁ ግን ጥያቄ ይሁን👌 #Update በስህተት Unstake ተደርጎ የነበረው Notcoin በድጋሚ Stake ስላደረጉት ወሩን እስኪጨርስ ጠብቁ:: Unstake አድርጋችሁ ወደዋሌት አትውሰዱ👌

የዛሬው 5,000,000 እለታዊ ሽልማት ሲሆን ቀለል ያለ ነው - እፈሱት🙋😍☺
የዛሬው 5,000,000 እለታዊ ሽልማት ሲሆን ቀለል ያለ ነው - እፈሱት🙋😍☺

የNOTCOIN ዋጋ ከ$0.01 USD በላይ ደርሷል🤗
+1
የNOTCOIN ዋጋ ከ$0.01 USD በላይ ደርሷል🤗

#Not ብቻ ሽቅብ ጀምሯል🤗 😍 @Binance 🙏
#Not ብቻ ሽቅብ ጀምሯል🤗
😍 @Binance 🙏

#Notcoin, #Tapswap & #Hamster Kombat #ቁልፍ ነጥቦች • #Notcoin ለመሸጥ የሚጣደፉ የህብረተሰብ ክፍሎች ኪሳቸውን አራግፈዋል፤ በመሆኑም ከዚህ በኋላ ዋጋው ከ0.009 እንደማ
+2
#Notcoin, #Tapswap & #Hamster Kombat
#ቁልፍ ነጥቦች •  #Notcoin ለመሸጥ የሚጣደፉ የህብረተሰብ ክፍሎች ኪሳቸውን አራግፈዋል፤ በመሆኑም ከዚህ በኋላ ዋጋው ከ0.009 እንደማይወርድ ይጠበቃል፡፡ የኤክስፐርቶች አስተያየቶች የሚደግፉትም ይህንኑ ነው፡፡ •  Notcoin ወደ ገንዘብ ከተቀየረ ወዲህ በተለይም #Tapswap እና #Hamster Kombat የሰው ማዕበል አጥለቅልቋቸዋል፡፡ ይህ #Notcoin በዓለም ህዝብ ላይ የፈጠረው እምነትና መነሳሳት በርካታ ተመሳሳይ ጨዋታዎች እንዲፈሉም ምክንያት ከመሆኑም በላይ ስለክሪፕቶከረንሲና web3 የነበረው ግንዛቤና 0.2 ተሰሳትፎ ከመሰረቱ እየቀየረው ይገኛል፡፡    •  ምንም እንኳን #Tapswap እና #Hamster Kombat #ከNotcoin የበለጠ በርካታ ህዝብ ተታፊና ተጠቃሚ ማድረግ ቢችሉም በዋጋ ረገድ ግን በቀላሉ ይፎካከራሉ ተብሎ አይጠበቅም፡፡ •  Tapswap ወደብሎክቼይን የሚገባበት ጊዜ አንድ ወር መጨመሩን ዛሬ ማስታወቁን ተከትሎ በርካታ አስተያየት ሰጪዎች ምክንያቱ አንደተጠቀሰው በbot የሰበሰቡት ላይ እርምጃ ለመውሰድ ብቻ ሳይሆን ከsolana ይልቅ የጎረፈለትን ህዝብ ሊያስተናግድ፣ ቀላልና ለግብይት ምቹ የሆነ #Blockchain መርጦ ስምምነት ለመፈፀም ብሎም list የሚደረግበት አማራጮችን ለማጥናት፣ ስምምነት ለመፈፀም እና ሌሎች የቅድመ ዝግጅት ተግባራትን ለማጠናቀቅ ነው፡፡ ይህም ጨዋታው ካለቀ በኋላ #list እስከሚደረግ ድረስ #በNotcoin ወቅት የታየውን መሰላቸትና ከፍተኛ ቅሬታ ለማስቀረት ያስችላል፡፡ እንደ ብዙዎች እምነት ከJuly 1/2023 በኋላ #Tapswap Tap ማድረግ ያበቃለታል:: •  #Hamster Kombat ከአንድ ወር ባልበለጠ ጊዜ ከጠበቀው በብዙ እጥፍ የበዛ ህዝብ በማግኘቱ እስቀድሞ ሳያሳውቅ በማንኛውም ጊዜ ሊያበቃና ወደToken ሊቀየር እንደሚችል የሚጠቁም መረጃ ዛሬ Binance ላይ ተጋርቷል፡፡ ይሁንና በድርጅቱ ማረጋገጫ የተሰጠው መረጃ አይደለም፡፡ 👌** ከላይ የተጠቀሱት እውነታዎች እንደተጠበቁ ቢሆኑም #Tapswap እና #Hamster Kombatን ጨምሮ ወደተግባር ከተቀየር #Notcoin ውጭ ያሉት ጌሞች የአጭበርባሪዎች የመሆናቸው (ወደ Token ሳይቀየሩ የመቅረት እድላቸው) ከ40% ያልተናነሰ መሆኑን በመጥቀስ የሚጫወተው ህብረተሰብ ይህንኑ ታሳቢ አድርጎ መሳተፍ እንዳለበት የሚያስጠነቅቁ ኤክስፐርቶች ጥቂት አይደሉም። በእኔ እምነትም የትኛውም #Tap የሚደረግ ጨዋትን በሙሉ ወደገንዘብ እንደሚቀየር እርግጠኛ መሆን የማይገባ ቢሆንም የፈለገው ይሁን ራሴም #Tap አደርጋለሁ። ሌሎችም እንዲያደርጉ እመክራለሁ። ምክንያቱም Tap አለማድረግ 100% የተረጋገጠ #ማጣት ሲሆን Tap ማድረግ የማጣት ብቻ ሳይሆን የማግኘት እድልም አለው። •  #Tapswap  እና #Hamster Kombat በብዙ ትሪልዮን Tap የተደረገና በመደረግ ላይ በመሆኑ ዋጋው #ከNotcoin ያነሰ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ስለሆነም የተሻለ ዶላር ለማግኘት በርከት አድርጎ መሰብሰብ ይገባል፡፡ •  ከምንም በላይ ምንም ያልሰበሰባችሁ ዛሬውኑ Tap ማድረግ ብትጀምሩ ጥቅሙ ለራሳችሁ ነው፡፡   #Tapswap 👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_5881095412 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift #Hamster_Kombat 👇👇 https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId1462220394

Repost from tapswap community
Dear TapSwappers, 🚨We have an important update for you: the pool launch is being postponed until July 1st! The main reason f
Dear TapSwappers, 🚨We have an important update for you: the pool launch is being postponed until July 1st! The main reason for this delay is that we've uncovered many bots 🤖🤖🤖that earned an unrealistic amount of Shares. To maintain justice in token distribution 💰, we're taking measures to stop and ban these bots. Our top priority is ensuring fair allocation of TAPS and rewarding those who've earned them honestly. We appreciate your patience and understanding as we work to keep the integrity of our community🙏. PS. Newcomers, it's your chance to fill your pockets with Shares, while early adopters of TapSwap might see their whale status soar even higher! PPS. The information about blockchain is coming.

#Tapswap_Update #Bot ተጠቅመው የማይገባቸው #Coin የሰበሰቡትን ለማባረር/ለመሰረዝ ጊዜ በማስፈለጉ #ለMay 30 ተይዞ የነበረውን #የLaunching ፕሮግራም ወደ #July 1 መተላለፉን የሚገልጽ አዲስ መረጃ አጋርተዋል:: ከታች የተያያዘ በቻናላቸው ያጋሩት ሙሉ መረጃ ማንበብ ትችላላችሁ:: ስለሆነም አዲስ የጀመራችሁና መጀመር የምትፈልጉ የተጨመረውን ጊዜ እንደመልካም አጋጣሚ እንድትጠቀሙበት ተጋብዛችኋል:: ጀምሩ #Tapswap 👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_5881095412 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift #Hamster_kombat 👇👇 https://t.me/hamster_kombat_bOt/start?startapp=kentId1462220394 የዛሬው 5,000,000 Combo ሽልማት 👇👇 https://t.me/amole_hub/131?single

የእለቱ የ5 ሚሊየን እለታዊ ሽልማት❤🤗 #Enjoy🙋👌
+1
የእለቱ የ5 ሚሊየን እለታዊ ሽልማት❤🤗 #Enjoy🙋👌

ብዙዎቻችሁ ያልተከፈቱ ሳጥኖች እንዴት እንደሚከፈቱ ደጋግማችሁ እየጠየቃችሁ ነው። ይሁንና አስተውላችሁ ስለማታዩት እንጂ ከተቆለፈው Task ስር መግለጫ ተቀምጧል። ለምሳሌ ከላይ ከዚህ ጽሁፍ የተጋራው
ብዙዎቻችሁ ያልተከፈቱ ሳጥኖች እንዴት እንደሚከፈቱ ደጋግማችሁ እየጠየቃችሁ ነው። ይሁንና አስተውላችሁ ስለማታዩት እንጂ ከተቆለፈው Task ስር መግለጫ ተቀምጧል። ለምሳሌ ከላይ ከዚህ ጽሁፍ የተጋራው ምስል ቁልፍ ነው። ከስሩ ያሰመርኩበት ደግሞ "ይህ ሳጥን የሚከፈተው Margin trading X50 የሚባል ታስክ /V/ 15 (level 15) ስታደርሱት ነው" ይላል። Markets ላይ ሄዳችሁ መሃል አካባቢ በስተቀኝ Margin trading X50ን ታገኛላችሁ። ክፍት ከሆነ level 15 እስኪደርስ Click ማድረግ ነው። ቁልፍ ከሆነ ግን አሁንም ከስሩ የትኛው Task level ስንት እንድታደርሱ እንደሚጠይቅ በማየት ወደዛው ትሄዳላችሁ:: ይህ የጨዋታው አስደሳች ባህሪይና ቁልፍ ተግባር ነው:: በደንብ ተረዱት፤ ከዛ ተግብሩት🙏🤗

#Hamster_Kombat 5,000,000 እለታዊ ሽልማት - እፈሱ❤🙏🙋🤗
+1
#Hamster_Kombat
5,000,000 እለታዊ ሽልማት - እፈሱ❤🙏🙋🤗

#Notcoin❤ እንደተጠበቀና ደጋግሜ ስገልጸው እንደነበረው #የደፊ_ደፊዎች ሸጠው ከጨረሱ በኋላ #የNotcoin ዋጋ በ24 ሰዓታት ብቻ #ከ61% በላይ ጭማሪ አሳይቷል:: የዘርፉ ኤክስፐርቶች እስከ
#Notcoin❤ እንደተጠበቀና ደጋግሜ ስገልጸው እንደነበረው #የደፊ_ደፊዎች ሸጠው ከጨረሱ በኋላ #የNotcoin ዋጋ በ24 ሰዓታት ብቻ #ከ61% በላይ ጭማሪ አሳይቷል:: የዘርፉ ኤክስፐርቶች እስከ 0.016 ድረስ ሊጨምር እንደሚችል እየገለፁ ይገኛሉ:: ስለሆነም #Notcoin አሁን መሸጥ የምትፈልጉ ካላችሁ የኤክፐርቶች ትንተናዎችና የዋጋ ለውጡን በቅርበት በመከታተል የተሻለ ዋጋ ላይ ሲደርስ ልትሸጡ ትችላላችሁ:: ይሁንና አንገብጋቢ ፍላጎት ከሌለ እስከ 2025 ማቆየት ይመከራል:: 🙋🙏 #Hamster_Kombat https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId5881095412  ❤❤ #Tapswap https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_537114094 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift Join 👇👇 https://t.me/amole_hub