fa
Feedback
ODDA Nation⚚

ODDA Nation⚚

رفتن به کانال در Telegram

ቻናላችን ላይ የሚለቀቁት 👇👇 ለማንኛውም አስታይት or ለ promotion ስራ በዚ ያናግሩን👉 @ODDA_7👈

نمایش بیشتر
3 349
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
ሚስቴ አርግዛ አንተ ቻናል ላይ 100 like ማየት አማረኝ አለችኝ 😭 እርዱኝ 🙏👍❤️

🥰🙏
🥰🙏

+6
👌🙌

ፈታ በሉበት ምርጥ speed ያለው ነው😍✌️

አንዳንድ ሰዎች ግን ለምን ያለፈውን ረስተው አዲስ ኑሮ አይጀምሩም ?? በተለይ ያበደረኝ ልጅ 😁😂😢

ህይወትን የሚያስውቡ ውብ ሰዎች አሉ። ሳትፅፍ ያነቡሀል። ሳትናገር ይረዱሀል።ውለታን ሳይሹ መልካም ይውሉልሀል። #በእነዚህ ሰዎች ውስጥ መኖር ህይወትህን ውብ ያደርገዋል። ❤️መልካም ቀን🤗

ወገን ለነገ መደበሪያ 𝗩𝗜𝗣 ነዉ ፖስት ምናደርገው 🫠 ብዬ ልሰክስ ፋይሎች ደርሰዋል ለማንኛውም

me on my ፋይዳ id😭😭
me on my ፋይዳ id😭😭

ከንፈርሽ ሜቴክ ነው መስረቅ #የለመደ እግርሽ አብይ ነው መሄድ የወደደ ጡ*ሽ ሀይለማርያም በራሱ የወረደ ገላሽ ሙፈሪያት ነው እሺን የለመደ ቋንቋሽ ውጪ ጉዳይ የተወላገደ እረ ንዴት ልቀፍሽ ሆዴኮ ነደደ🌟

ድሮ እስከመቼ ነው መኪና🚙 የማልገዛው እያልኩ #በራይድ እሄድ ነበር ። አምና መቼ ነው ግን በራይድ የምሄደው እያልኩ በታክሲ መሄድ ጀመርኩ🚕🚖 አሁን ፦ ዋናው ጤና ነው እያልኩ በግሬ እየሄድኩ ነው🚶‍♂

ምን ግርም እንደሚለኝ ታቃላችሁ የኔን tg story ከሚያዩት ሰዎች ዉስጥ 99%ቱን አላቃቸውም🙈 እንደኔ የሆነ 🤝 ያልሆነ 💔

ATM በር ላይ ቆማ, ይሰራል እንዴ? ስላት...መሰለኝ አለችኝ ካርዱን ሳስገባው ዋጥ አርጎ ፀጥ ሲል . . ያንተንም ዋጠው? አለችኝ... ኸረ እዚ ሀገር መቼ ነው ይሄ ተያይዘን እንለቅ ሚያቆመው🤔 ከንቱ ጊዜ🤧😭

+4
🌹ከ𝗔𝗖𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗢𝗥 𝗜𝗣 ውጭ ነዉ ሚሰሩት ተጨማሪ ፋይሎችን ምትፈልጉ ደግሞ🌹 @ODDA_FREE_INTRNET 🚀ተጨማሪ ፋይል ከፈለጋችሁ 𝗣𝗜𝗡 ተደርገዋል🚀

ወንድ🧑፦ሰላምነሽ የኔ ቆንጆ? ሴት👩፦ሰላም አይደለሁም ሚሚ ነኝ። ወንድ🧑፦ቤተሰብ ደና ነው? ሴት👩፦እግዜር ይመስገን ሁሉንም አሟቸዋል። ወንድ🧑፦ምነው በጠና? ሴት👩፦ኧረ ባልጠና አታሟርት። ወንድ🧑፦አንድ ሰከንድ በስርአት ልታናግሪኝ አችዪም? ሴት👩፦ችላለው። ወንድ🧑፦እሺ ሴት👩 ፦እንቢ ወንድ🧑፦አሁን በስርዓት አናግርሀለው ብለሽ አልነበር? ሴት👩፦ለ1 ሰከንድ እኮ አናገርኩ። ወንድ🧑፦እና ጠፋሽ ምነው ሴት👩፦ሰፈር ውስጥ አስማት ማሳየት ጀምሬ ነው። ወንድ🧑፦ቁርስ ምላስና ሰንበር ነው እንዴ የበላሽው? ሴት👩፦ ዛሬኮ አርብ new😁😅 አንዳንዴ ስትጀናጀን እንዲ ጠማማ ሴት ያጋጥመሀል🤣😅

ፋዘር  አፈሳ መኖሩን ሰምቶ ከምሽቱ 4 ሰአት ተኩል ሱቅ ልኮኝ በሰላም ደርሼ ስመጣ..... ''አልሞት ባይ ተጋዳይ መጣህ'' ሲለኝ😢

+9
ሰላም  የ ODDA_ FREE_ NETWORK 🛜 ቤተሰቦች ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት እንዴት applicationኑን መጠቀም እንችላለን የሚለው አሳያችኋለሁ🥳 በመጀመርያ ወደ play store በመሄድ http injector የሚለውን application እናርዳለን ከዚያም እዚህ ቻናል በመመለስ ዛሬ የተለቀቁ አዳዲስ ፋይል በመንካት http injector app በኩል መክፈት ከዚያ በፊት ግን ስልክዎት ውስጥ ምንም ዓይነት ብር አለመኖሩን ያረጋግጡ🤷

ሰላም የ ODDA_ FREE_ INTERNET 🛜 ቤተሰቦች ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት እንዴት applicationኑን መጠቀም እንችላለን የሚለው አሳያችኋለሁ🥳 በመጀመርያ ወደ play store በመሄድ http injector የሚለውን application እናርውርዳለን ከዚያም እዚህ ቻናል በመመለስ ዛሬ የተለቀቁ አዳዲስ ፋይልሎችን በመንካት http injector app በኩል መክፈት ከዚያ በፊት ግን ስልክዎት ውስጥ ምንም ዓይነት ብር አለመኖሩን ያረጋግጡ🤷

Repost from N/a
🙂የማንን ቴሌግራም Account መጥለፍ ይፈልጋሉ?🤔 የፍቅረኛዎን ወይስ የጓደኛዎን☄️ እንግዳውስ መፍትሄው ይሄ bot ነው, የፈለጋቹትን ሰው username ብቻ በማስገባት Hack ማድረግ ይችላሉ
🙂የማንን ቴሌግራም Account መጥለፍ ይፈልጋሉ?🤔 የፍቅረኛዎን ወይስ የጓደኛዎን☄️ እንግዳውስ መፍትሄው ይሄ bot ነው, የፈለጋቹትን ሰው username ብቻ በማስገባት Hack ማድረግ ይችላሉ ⚠️በቅርቡ Telegram ካወቀው ሊዘጋ ስለሚችል ቶሎ ሳይዘጋ በፊት ተጠቀሙ በ ቪዲዮ ለማየት💥 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/es-e7k0yUaQ1ZGJk https://t.me/addlist/es-e7k0yUaQ1ZGJk Waver @Nabi_el

Repost from N/a
👀የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 🙂ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❓❤️ 💬⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️💬 ✔️ ለ ወንዶች ብቻ ⚠️ ✔️ ለ ሴቶች ብቻ ⚠️
👀የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 🙂ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❓❤️            💬⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️💬 ✔️ ለ ወንዶች ብቻ ⚠️ ✔️ ለ ሴቶች ብቻ ⚠️

Repost from N/a
👀የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 🙂ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❓❤️ 💬⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️💬 ✔️ ለ ወንዶች ብቻ ⚠️ ✔️ ለ ሴቶች ብቻ ⚠️
👀የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 🙂ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❓❤️            💬⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️💬 ✔️ ለ ወንዶች ብቻ ⚠️ ✔️ ለ ሴቶች ብቻ ⚠️