cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

💔💔በፍቅር ለተጎዳ💔💔

💔 💔 በፍቅር ለተጎዳ 💔💔 ስለ✦ ፍቅር ✦ ብቻ ጠቃሚና አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎች የሚለቀቁበት የፍቅር ግጥሞች📖 :ዘፈኖች🎶🎵🎻 : እንዲሁም ለሚፈልጉት ሰው የፍቅር💘💘 :የ ይቅርታ :የልደት🍮 የተለያዩ መልእክቶችን የሚልኩበት ቻናል ከ እርሶ የሚጠበቀው join ብለው እዚህ ለይ ማናገር ብቻ ነው 💔💔💖💖💞 👇👇👇👇👇👇

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 427
مشترکین
-324 ساؚت
-177 عوز
+2130 عوز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailable
ስልክ በመንካት ብቻ በ10 ሺዎች ሚቆጠር ገንዘብ በተጨባጭ ተሰርቷል። ከሳምንታት በፊት Telegram ላይ Notcoin ሚባል ዲጅታል ሳንቲምን ስልካችሁን Tap በማድረግ ብቻ ሰብስሩና ገንዘብ ስሩ ሲባል ብዙ ሰዎች አላግጠዋል። ከOrdinary ሰዎች አንስቶ እዚሁ Facebook ላይ ሚታወቁ የኢኮኖሚክስ ተንታኞች ጭምር "ስልክ በመንካት ብቻ በምንም ተዓምር ገንዘብ አይሰራም ህፃን አትሁኑ!" ብለው አውግዘው ነበር። ይኀው ዛሬ ግዜው ደርሶ የስልክ ስክሪን በመንካት ብቻ የተሰበሰው ዲጂታሌ ሳንቲም ወደ ብር ተቀይሮ ወጪ መሆን ጀምሯል። ሳንቲሙ ሲለቀቅ በነበረው ተመን 10million የሰራ ሰው 10ሺ ብር አግኝቷል፤ በዚህ መሠረት እኔ እስካሁን ባየሁት ከ5ሺ ብር እስከ 65 ሺ ብር የሰሩ ልጆች አሉ (አስቡት ስልክ በመንካት ብቻ 65 ሺ ብር)። መቼም ከዚህ በኋላ በድጋሚ መሸወድ የላብችሁም። ለማንኛውም አሁን ሌላ ዕድል አለ፤ ልክ እንደኖትኮይን ያለ ሌላ ተመሳሳይ ዲጂታል ሳንቲም አሁንም አለ ፤ ተሎ ሰብስቡ። ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ተከትላችሁ ግቡና Tap እያደረጋችሁ ገንዘብ ስሩ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_443657286
نمایش همه...
Photo unavailable
ስልክ በመንካት ብቻ በ10 ሺዎች ሚቆጠር ገንዘብ በተጨባጭ ተሰርቷል። ከሳምንታት በፊት Telegram ላይ Notcoin ሚባል ዲጅታል ሳንቲምን ስልካችሁን Tap በማድረግ ብቻ ሰብስሩና ገንዘብ ስሩ ሲባል ብዙ ሰዎች አላግጠዋል። ከOrdinary ሰዎች አንስቶ እዚሁ Facebook ላይ ሚታወቁ የኢኮኖሚክስ ተንታኞች ጭምር "ስልክ በመንካት ብቻ በምንም ተዓምር ገንዘብ አይሰራም ህፃን አትሁኑ!" ብለው አውግዘው ነበር። ይኀው ዛሬ ግዜው ደርሶ የስልክ ስክሪን በመንካት ብቻ የተሰበሰው ዲጂታሌ ሳንቲም ወደ ብር ተቀይሮ ወጪ መሆን ጀምሯል። ሳንቲሙ ሲለቀቅ በነበረው ተመን 10million የሰራ ሰው 10ሺ ብር አግኝቷል፤ በዚህ መሠረት እኔ እስካሁን ባየሁት ከ5ሺ ብር እስከ 65 ሺ ብር የሰሩ ልጆች አሉ (አስቡት ስልክ በመንካት ብቻ 65 ሺ ብር)። መቼም ከዚህ በኋላ በድጋሚ መሸወድ የላብችሁም። ለማንኛውም አሁን ሌላ ዕድል አለ፤ ልክ እንደኖትኮይን ያለ ሌላ ተመሳሳይ ዲጂታል ሳንቲም አሁንም አለ ፤ ተሎ ሰብስቡ። ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ተከትላችሁ ግቡና Tap እያደረጋችሁ ገንዘብ ስሩ።
نمایش همه...
Photo unavailable
አልሰማንም እዳትሉ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_443657286 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
نمایش همه...
Photo unavailable
👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_443657286 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
نمایش همه...
ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ የምንሰጣቸው የማስታወቂያ አገልግሎት 👉 የ ቻናል ማስታወቂያ 👉 የ ሙዚቃ ማስታወቂያ 👉 የ ኮንሰርት ማስታወቂያ 👉 የ ድርጅት ማስታወቂያ 👉 የ ዩቲዩብ ቻናል ማስታወቂያ 👉ትሪትመንቶች እና ሌሎችም የሽያጭ ማስታወቂያዎች      የተለያዩ የ Business    ስራወችን ከእኛ ጋ መስራት ለምትፈልጉ በራችን ክፍት ነው ።         ምርትና  አገልግሎቶን በተመጣጣኝ ዋጋ ለብዙሀኑ ተደራሽ በማድረግ በእጥፍ ያትርፉ። ከ እኛ ጋ በመስራትዎ ይደሰታሉ። አሁኑኑ ያናግሩን +251900001737 @Addisu32 https://t.me/+vjDh60vUGx0zNmI0
نمایش همه...
💔''በፍቅር ለተጎዳ''💔

You’ve been invited to join this group on Telegram.

👍 1
በፍቅርሽ መታከም ንግስት የሆነ ወሬ በረታ ሰምቶ ክፉኛ ልቤ መታ ቤትሽ ለመግባት አልሰለፍም በሁለተኛ ወገን መቀደም አልፈልግም በፍቅርሽ መታከም እፈልጋለሁ ካጣዉሽ ድንገት እፈራለሁ ዓለም ጨምሮ ይከዳኛል ሎጋ ነሽ ሀገሩ ባንቺ ይጠራል ዋሴ ነሽ የህይወቴ ትርጉሙ ይወስደኛል ወደ አንቺ ዓለሙ እቺን ዓለም ባደርጋት መጠለያ አንቺ ነሽ ውዴ የኔ መጠርያ ገንዘቡ ሀብትም ያልፍሻል ዝና ስጥጅዉ ይሞቃል ስታወርጅዉ ይቀዘቅዛል ሁሉም በዚህች ዓለም ይቀራል እኛ ግን ያለንን ሰዓት እንጠቀም ፍቅራችን እንዳይቀር ሆኖ ህልም ያቀርባሉ ላንቺ የራሳቸውን ፕሮፖዛል መልስ አተዉ ተናደዋል እኔ ልቤን ላንቺ አሳልፈ መስጠተን ዘነጉ ጊዜው ተቀይሮ የኔ መሆንሽን ገጣሚ ልሾ ሮናልድኖ ምርጥ የግጥም ቻናል ነው የራሶን ህይወት በግጥም ይዩት ይዝናኑ ለወዳጅ ዘመዶ ይጋብዙ ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን Join us  https://t.me/+vjDh60vUGx0zNmI0
نمایش همه...
💔''በፍቅር ለተጎዳ''💔

You’ve been invited to join this group on Telegram.

https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_6279261510 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
نمایش همه...
Photo unavailable
ዛሬ ልደቴ ነው ዛሬ ልደቴ ነው ጨለማ በሚሏት ፅልመት በለበሰች በዚች አሰልቺ አለም ዛሬ ነበር አሉ ወድ ምድር የመጣሁ ለቅሶን በማስቀደም ግን... አንኳንም ተወለድክ አጋር መከታችህን የመኖራችን ዋስ ነፍ አመት ኑርልን አንድሜህን ያርዝመው ሺ ዘመን እስኪደርስ ያለኝ ወዳጅ የለ ቄስና መፅሃፉ ዝምታን አንግበው ቀኝም ዝም ግራም ዝም እኔ አሰብኩት አንጂ ማንም ትዝ አላለው ..... ከዛማ መልካም ልደት የሚል አስታዋሽ ሲጠፋ ልደቴን አወጅኩት ለፈፍኩኝ በይፋ ልደቴ ነው ዛሬ እንኳን ደስ አላችኁ እንኳንም ተወለድክ በሉኝ አባካችኁ እያልኩኝ ስተርክ ምኞትን ሳከማች የልደቴን እለት ሳልውላት አረጀች ✍ @Addisu32 @Addisu32
نمایش همه...
👍 1😁 1
Photo unavailable
#አማክሯት👇 ለዓመታት የለፋውበት የገነባውት ትዳሬ በኳስ ምክንያት ሊበተን ነው ባሌ ካስ ህይወቱ ነው ኳስ ካለ በተለይ እሱ የሚደግፈው ቡድን ከሆነ እኔም ሆንኩ ልጆቹ አይደለም ታመሙ ሞቱ ቢባል አይመጣም። 2ኛ ልጄን ልወልድ ምጤ ሲመጣ ብደውልለት አያነሳም ወንድሙ ጋር ደውዬ ሆስፒታል ወስዶኝ ነብሴን አተረፋት ብዙ ተጣላን አስመከርኩት አይታረምም። ሰሞኑን ልጃችን ከደረጃ ወድቆ እግሩ ተሰብሯል እሱ ኳስ እያለ ቤት የለም እኔ ልጄን መሸከም ማፀዳዳት ወገቤን ሰበረው ሌሎቹን ልጆች መንከባከብ ገደለኝ ሲመጣ ምንም እዳልተፈጠረ እየሳቀ ይመጣል ያባብለኛል ለቤቱ ጥሩ ነው ለእኔም ለልጆቹም ግን ከኳስ አንበልጥበትም መረረኝ ምን ትመክሪኛለሽ እስቲ ምን ትመክሩኛላችሁ? 🗣 @Addisu32
نمایش همه...
👍 1
Photo unavailable
ታሪክ አለኝ ለሰዉ ሀሳቤን ባካፍለዉ ይቀለኛል የምትሉ,የጨነቀ የፍቅር ታሪክ ያላችሁ እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ ላይ እንዲቀርብ ሰወች ሀሳብ እንዲካፍሎችሁ @Addisu32 ላይ አድርሱን
نمایش همه...