cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

☪ አሳሳቢ የሆነው ተውሂድ👍

﷽ 💫 ♽⇒ የዚህ ቻናል አላማው ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው! 🇵🇸ቻናል ሼር ያድርጉ t.me/tewhid_firste1446 ጉሩፕ አድ https://t.me/tewhid_Islamic_group 📋ማነኛውም ሀሳብ አስተያየትካሎት @Addellah_usman

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 109
مشترکین
-124 ساعت
+307 روز
+15630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ምላስህን ያዝ
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🤌 ታላቅ የዳዕዋ እና የኢጅቲማዕ ፕሮግራም!! የሳምንት ቅዳሜ   ይደምቃል አዳማ የሰማህ ተዘጋጅ  ያልሰማኸው ስማ!! 🚘 አ...ዳ...ማ... በልዩ የሰለፍዮች የዳዕዋ እና የዝያራ ስብስብ ትደምቃለች!! 🗓️ የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት17 /2016 ውቢቷ የፍቅር ከተማ አ ዳ ማ  ሰለፍዮችን ሰብስባ ለማንበሽበሽ ዝግጅቷን አጠናቃ በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች።..... ↪️ ተቋርጦ የነበረው ወደ ክፍለሀገር የሚደረገው አጠቃላይ የዳዕዋ እና የዝያራ ቅፍለት በአላህ ፈቃድ የፊታችን ቅዳሜ አ ዳ ማ ላይ በደማቅ ሁኔታ ይደረጋል።..... ↪️ በፕሮግራሙ የሚታደሙት አጠቃላይ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ሰለፍዮች ሲሆኑ ከተለያዩ ከተሞች በሚመጡ ዱዐቶች በተለያየ ርዕስ የተለያዩ ፕሮግራሞች ይደረጋሉ።..... ↪️ በየትኛውም የሀገራችን ክፍል የምትገኙ ወንድሞች ከአሁኑ ፕሮግራማችሁ በማስተካከል መጪው ቅዳሜ ሁላችሁም የኢጅቲማው ድምቀት እንድትሆኑ ከወዲሁ የአክብሮት ጥሪያችን እናስተላልፋለን።..... 🚨 የአዲስ አበባ ጉዞ በተመለከተ የጠዋት የአንዋር መስጂድ ደርሶች በነበሩበት ይሆኑና ልክ ደርስ እንደተጠናቀቀ ሁሉም ተያይዞ ጉዞው ወደ ውቢቷ አ ዳ ማ ያደርጋል።..... 🚨 በዚሁ ቀን አዲስ አበባ ላይ ያሉ የህፃናት መድረሳዎች ዝግ ሆነው ይውላሉ!! 💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ               የሰለፍዮች ልሳን!! 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
نمایش همه...
👍 1
💐 ሶስቱ የተወደዱ እና ሶስቱ የተጠሉ ነገሮች 📮 በሚል ርዕስ ጣፋጭ የሆነ መደመጥ ያለበት ነሲሀ። 🎙 በኡስታዝ አቡ አብድልመናን ኻሊድ ጠይብ አላህ ይጠብቀው። 🕌 {በወልቂጤ ከተማ} በበድረዲን በመስጂድ አላህ ይጠብቃት። 📅 እሁድ- 25/04/2013E.C 📮👌قال رسول الله ﷺ الدال على الخير كا فاعله 📮👌ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው ረሱል ﷺ‼️ 📡🎉ጆይን ሼር ሼር ያድርጉ https://t.me/ustazabrar/953 📡🎉ጆይን ሼር ያድርጉ https://t.me/tewhid_firste1446
نمایش همه...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ይህ ቻናል በጣም ጠቃሚ ነገሮች መለትም ኢስላማዊ ፁሁፎች ቁርኣን እንዲሁም ሙሃደራዎች ሲራዎች  ሌሎችም የሚለቀቅበት ኦፊሻል ቻናል ነው አሁኑኑ ለወዳጅ ዘመድ ሼር ያድርጉ (ይላኩ) 📲لمتابعة القناة على التليجرام الدال على الخير كا فاعله ጆይን ማለቶን እንዳይረሱ join👇 https://t.me/tewhid_firste1446
نمایش همه...
👌 3
ይህን ቻናል ተቀላቅለዋልን⁉️
አሁኑኑ ነካ በማድረግ ተቀላቀሉ
🇵🇸
Photo unavailableShow in Telegram
ይህ ቻናል በጣም ጠቃሚ ነገሮች መለትም ኢስላማዊ ፁሁፎች ቁርኣን እንዲሁም ሙሃደራዎች ሲራዎች ሌሎችም የሚለቀቅበት ኦፊሻል ቻናል ነው አሁኑኑ ለወዳጅ ዘመድ ሼር ያድርጉ (ይላኩ) 📲لمتابعة القناة على التليجرام الدال على الخير كا فاعله ጆይን ማለቶን እንዳይረሱ join👇 https://t.me/tewhid_firste1446/4591
نمایش همه...
አረ አሁኑኑ ንኩኝ
🎁🎉
🟢سُبْحَانَ اللهِ وَالْحَمْدُ لِـلّٰـهِ وَلَا إِلٰهَ إِلَّا الله وَاللهُ أَكْبَرُ 🟢 « ሱብሃናላህ ወልሃምዱሊላህ ወላኢላሀ ኢለላህ ወሏሁ አክበር » . . . . . . . . .❤️ @tewhid_firste1446
نمایش همه...
🎉 4👍 3💯 1
01:55
Video unavailableShow in Telegram
🕋 ስለ ሀጅ ልብን ሚያነሳሳ የሆነ ገለፃ 👉 ሼኻችን አብድል ገኒይ ሀፊዘሁላህ https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/3607
نمایش همه...
👍 4💯 2
01:55
Video unavailableShow in Telegram
🕋 ስለ ሀጅ ልብን ሚያነሳሳ የሆነ ገለፃ 👉 ሼኻችን አብድል ገኒይ ሀፊዘሁላህ https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/3607
نمایش همه...