💥አል-ሙተሀቢን(المتحابين)
የዚህ ቻናል ስራዎች በአሏህ ፍቃድ፦ ኢስላማዊ ፅሁፎች፣📜 ጠቃሚ ምክሮች፤📜 ጤና ነክ ትምህርቶች📜 በሸይኽ አህመድ አደም የሚቀርቡ ሙሀዶራዎች፤ ፈትዋዎች የሚለቀቁበት ቻናል። ለማንኛው ሃሳብ እና አስተያየት 👇👇👇👇👇 @Almutehabbot ያድርሱን።
نمایش بیشتر2 933
مشترکین
+224 ساعت
+307 روز
+27230 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
☀️አራቱን እንዳታጣቸው
ስትናደድ የመታገስህን፤
በሌለህበት ከጎነህ የቆመን፤
በጭንቅህ ጊዜ ደስተኛ ያደረገህን፤
ብትሸነፍም የሚደግፍህን!!
#ወሰላሙዐለይኩም
#Join_Share
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@almutehabin
@almute4
📌ኸይር ጨርሰናል ፈሊላሂል ሀምድ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር
ያልገባቹ እንዲሁም ግራ የገባቹ ጥያቄ ካለ በዚህ ጠይቁኝ
👉@Almutehabbot
▬▬(1) وَالْقُرْآَنِ الْحَكِيمِ (2) إِنَّكَ لَمِنَ الْمُرْسَلِينَ (3) عَلَى صِرَاطٍ مُسْتَقِيمٍ (4Anonymous voting
- يس
- ن
- حم
- ሁሉም
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَـٰنِ ٱلرَّحِيمِ
▬▬ (1) وَكِتَابٍ مَسْطُورٍ (2) فِي رَقٍّ مَنْشُورٍ (3) وَالْبَيْتِ الْمَعْمُورِAnonymous voting
- وَالسَّمَاءِ وَالطَّارِقِ
- وَالْفَجْرِ
- وَالطُّورِ
- وَالْعَصْرِ
📌ራሴን አሞኛል ከምላቹ በላይ ቶሎ ቶሎ ተሳተፉና ጨርሼ ልውጣ።
አላሳዝናቹም ግን!!
ባረከሏሁ ፊይኩም!
💥ከሚከተሉት ውስጥ ትክክል የሆነው የቱ ነው?Anonymous voting
- ሀ,ቁሞ መስገድ ከ ሶሏት ግዴታዎች ውስጥ አንዱ ነው።
- ለ, ለበሽተኛ እንዲሁም ለአቅመ ደካማ ሰው ቁሞ መስገድ ካቃተው ቀጥታ ተኝቶ ወደ መስገድ ይሄዳል
- ሐ,ቁጭ ብሎ ለሚሰግድ አካል ሩኩዕ እንዲሁም ሱጁድን ከፍ ባለ መከዳ ወይም ትራስ ላይ ማድረግ አልተፈቀደም
- መ,የግዴታ ሰሏቶችን በመጓጓዣ( መኪና ፣ፕሌን......) መስገድ ይችላል
- ሠ,የለይል ሶሏትን ያለ ምንም ዑዝር ከሰላምታ በፊት ቁሞም ቁጭ ብሎም መስገድ ተፈቅዷል
- ረ,ሀ,ሐ እና ሠ መልስ ናቸው
- ሰ,ሐ,መ እና ሠ መልስ ናቸው
- ሸ,ሁሉም ትክክል አይደለም።
💥በአንድ ጎን ብቻ ማሰላመት......Anonymous voting
- ሀ,አይቻልም
- ለ,ቀደምቶች ይህንን አልተገበሩም
- ሐ,የተጠላ ነው
- መ,ይፈቀዳል
- ሠ,ሀ እና ለ መልስ ናቸው
💥የመጀመሪያው ተሸሁድ ላይ ሶሏት ዐለ ነቢይ ማውረድ.......Anonymous voting
- ሀ,አይፈቀድም
- ለ,ይፈቀዳል
- ሐ,የተጠላ ነው
- መ,አለማውረዱ በላጭ ነው
- ሠ,ለ እና ሠ መልስ ናቸው
አሰላሙዐለይኩም ያ ዒበደሏህ ጥያቄ ሊጀመር ነው ኢንሻአሏህ ተዘጋጁ
ጥያቄ ......
👇👇👇👇👇👇
@almutehabin
@almutehabin