fa
Feedback
Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ

Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ

رفتن به کانال در Telegram

ማንኛውንም የትምህርት ነክ ጉዳዮችን በውክልና እናስጨርሳለን። 👉 ቴምፖራሪ ዲግሪ 👉ኦረጅናል ዲግሪ 👉ኦፊሻል ማስላክ 👉ኦተንቲኬሽን 👉Medium of instruction አና ሌሎችንም ጉዳዮችን ባሉበት ሆነው ማስፈፀም ይችላሉ። 👇 ቅርንጫፎቻችን 1. ባህር ዳር 2.ጎንደር 3.ደብረ ታቦር 4.ደብረ ማርቆስ 5.አዲስ አበባ ለበለጠ መረጃ👉905906455/924682247 ይደውሉ።

نمایش بیشتر
2 395
مشترکین
-724 ساعت
-547 روز
-12130 روز
آرشیو پست ها
እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ሕብረት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና
እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ሕብረት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የበረከት እንዲሆን ይመኛል። መልካም የስቅለት በዓል!

Urgent Notice: Laptop Registration Update ​This is to inform all students regarding recent issues identified in the laptop registration system. Please follow these instructions carefully: 1⃣​Correction of Serial Numbers: Some students incorrectly entered their laptop Model instead of the Serial Number. Due to this error, your previous submissions have been cleared from the system. You are required to refill the form with the correct information. 2⃣​Photo Display Issues: For those who reported that their photos are not appearing, this was caused by entering excessively long serial numbers. Please be informed that this is being fixed within the system. ​Note: Please double-check your device's Serial Number before submitting the form to ensure your registration is successful.

ለላፕቶፕ ተጠቃሚ ተማሪዎች በሙሉ ​የላፕቶፕ መመዝገቢያ ፎርም በሞላችሁበት ወቅት የገጠሙ ስህተቶችን ለማስተካከል የሚከተሉትን ነጥቦች በትኩረት ተከታተሉ፦ 1⃣​የሴሪያል ነምበር (Serial Number) ስህተት፦ ከሴሪያል ነምበር ይልቅ የላፕቶፕ ሞዴል (Model) የመዘገባችሁ ተማሪዎች፤ መረጃው ትክክል ስላልሆነ የሞላችሁት ፎርም ከሲስተም ተሰርዟል። ስለዚህ በአዲስ መልክ በድጋሚ እንድትሞሉ እናሳስባለን። 2⃣​ፎቶ አልታይ ላላችሁ ተማሪዎች፦ ፎርም ስትሞሉ ፎቶ አልታይ ያላችሁት፤ የሞላችሁት ሴሪያል ነምበር በጣም ረጅም በመሆኑ የመጣ ቴክኒካዊ ችግር ነው። ይህ በሲስተም የሚስተካከል መሆኑን እናሳውቃለን። ​ማሳሰቢያ፦ እባካችሁ በድጋሚ ስትመዘገቡ የሴሪያል ነምበሩን በጥንቃቄ መሙላትዎን ያረጋግጡ።

​የነገ የጠዋት ቁርስ መዘግየትን ስለማሳወቅ ​ለተማሪዎቻችን በሙሉ ​ነገ ረቡዕ ሚያዝያ 1 ቀን 2018 ዓ.ም በነዳጅ እጥረት ምክንያት በአብዛኛዎቹ አካባቢዎች (ለምሳሌ፡- አየር ጤና፣ ዲያስፖራ፣ ዘንዘልማ እና በመሳሰሉት) የሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት ስለማይኖር፣ አብዛኞቹ የምግብ ቤት ሰራተኞች በእግር ተጉዘው ወደ ስራ ገበታቸው እስከሚገቡ ድረስ የጠዋት ቁርስ አገልግሎት ሊዘገይ እንደሚችል እናሳውቃለን። ​ሆኖም ግን በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኙ ሰራተኞች በጊዜ ተገኝተው አገልግሎት እንዲሰጡ ጥረት የሚደረግ መሆኑን እየገለጽን፣ ለሚፈጠረው መዘግየት ተማሪዎች በትዕግስት እንድትጠብቁ እናሳስባለን። Notice Regarding Delay of Tomorrow's Breakfast Service ​To all students, ​Please be informed that there will be a delay in tomorrow morning's breakfast service, Wednesday, April 8, 2026. ​Due to fuel shortages, staff transport services (Service) will not be operational in most areas, including Ayer Tena, Diaspora, Zenzelma, and others. As a result, many cafeteria staff members will be commuting on foot to reach the campus. ​While we have instructed staff members living nearby to arrive on time and begin preparations, we kindly ask for your patience as the full service may take longer than usual to start. ​We apologize for any inconvenience this may cause.

🏆 THE CHAMPIONS HAVE BEEN CROWNED! 🏆 What an incredible weekend! We witnessed 48 hours of pure innovation, and tonight, the judges have made their final decision. Give it up for our BDU AI Hackathon Winners: 🥇 1ST PLACE: Team YegnaTaxi 🥈 2ND PLACE: Team NovaRise 🥉 3RD PLACE: Team AlphaX ❇️A massive shout-out to Team NovaRise for an extraordinary performance—they didn't just take home 2nd Place, but achieved a Double Win by also securing the top spot in the EdTech category! This double victory highlights their incredible ability to merge technical AI skill with deep, impactful problem-solving. To every single student who participated: Thank you for your commitment. You proved that the Faculty of Computing isn't just about classes; it's about building real solutions. Whether you won a prize or not, you now have a project, a team, and the experience of a lifetime. 🤝 Our Partners in Innovation This event would not have been possible without the visionary support of our partners. We extend our deepest gratitude to Askuala Link, Alyah Software, CCTech, and EthioDen. Your belief in student potential and your commitment to incubating bold ideas are what make the tech ecosystem at BiT thrive. Special thanks as well to BERNOS TECHNOLOGIES and Dazl for their invaluable contributions to the participants' journey. FCA – Empowering the Future. 🚀💻 @computingfca #BDUAIHackathon #NovaRise #AlphaX #WomenInTech #WiSEEthiopia #Innovation #EdTech #ComputingAssociation #BiT #FutureOfAI #StudentEntrepreneurs #EthiopiaTech#StudentsUnion

🌟 BDU FCA AI Hackathon 2026: A Celebration of Innovation & Leadership 🌟
+9
🌟 BDU FCA AI Hackathon 2026: A Celebration of Innovation & Leadership 🌟

🏆 THE CHAMPIONS HAVE BEEN CROWNED! 🏆 What an incredible weekend! We witnessed 48 hours of pure innovation, and tonight, the
+6
🏆 THE CHAMPIONS HAVE BEEN CROWNED! 🏆 What an incredible weekend! We witnessed 48 hours of pure innovation, and tonight, the judges have made their final decision. Give it up for our BDU AI Hackathon Winners: 🥇 1ST PLACE: Team YegnaTaxi 🥈 2ND PLACE: Team NovaRise 🥉 3RD PLACE: Team AlphaX To every single student who participated: Thank you for your commitment. You proved that the Faculty of Computing isn't just about classes it's about building real solutions. Whether you won a prize or not, you now have a project, a team, and the experience of a lifetime. Special thanks to Askuala Link, Alyah, CCTech and EthioDen for believing in our students. FCA – Empowering the Future. 🚀💻 @computingfca

​🏐 የ BIT የቮሊቦል ተወዳዳሪዎች አስቸኳይ ማሳሰቢያ! ​በ BIT የቮሊቦል ውድድር ላይ ለመሳተፍ ዝግጅት እያደረጋችሁ ያላችሁ ቡድኖች እና መጫወት የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ፤ የቡድናችሁን የተጫዋቾች ስም ዝርዝር እንድታሳውቁ እና የቴሌግራም ግሩፑን እንድትቀላቀሉ እናሳስባለን። ​📅 የምዝገባ ማብቂያ ቀን፦ እስከ እሁድ 04/08/2018 ዓ.ም ብቻ! ​ጠቃሚ ማሳሰቢያዎች፦ ​ውድድሩ የሚካሄደው አስቀድሞ በደረሰን የስም ዝርዝር መሰረት ብቻ ነው። ​ከተጠቀሰው ቀን በኋላ ስም ዝርዝሩን ያላስገባ ቡድን ወይም ተጫዋች በውድድሩ ላይ የማይካፈል መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን። ​በዝርዝር ላይ ያልሰፈረ ተጫዋች በጨዋታ መሃል መጨመር በፍጹም አይቻልም። ​📲 የቴሌግራም ግሩፑን ተቀላቀሉ! ​መረብ ኳስ መጫወት የምትፈልጉ ልጆች ሁሉ የውድድሩ መረጃዎች እንዳያልፋችሁ ይሄንን ግሩፕ ተቀላቀሉ፦ 🔗 ሊንክ፦ https://t.me/+pMqMejzDF8YwZTc0 ​📞 የቡድን ተወካዮች እና ስልክ ቁጥር፦ ​ተጫዋቾች የስም ዝርዝራችሁን ለየቡድናችሁ ተወካይ በወቅቱ አድርሱ፦ ​Electrical, Computer & Electro ፦ ክበር (Kber) 📞 0954161013 ​Cyber, ITBed & IT ፦ ኤፍሬም (Efrem) 📞 0960912543 ​CS, Software & IS ፦ እስቲፍ (Estif) 📞 0904674965 ​Civil & Water ፦ አንዋር (Anwar) 📞 0975729618 ​Mechanical, Industrial, Auto & Aero ፦ መልካሙ (Melkamu) 📞 0906170644 ​Chemical, Food, Nutrition & Material ፦ ጌች (Gech) 📞 0971720329 ​ለስፖርታዊ ጨዋነት እና ለውድድሩ ስኬት በጋራ እንስራ!መልካም ዕድል ለሁሉም!

🌍 Top Websites for European Scholarships 1. 🎓 Erasmus+ Programme One of Europe’s largest scholarship programs 🔗 https://erasmus-plus.ec.europa.eu⁠� 2. 🇩🇪 DAAD Very popular for studying in Germany 🔗 https://www.daad.de⁠� 3. 🇬🇧 Chevening Scholarship For Master’s students in the UK 🔗 https://www.chevening.org⁠� 4. 🌐 Study in Europe Information about different European countries and programs 🔗 https://study-in-europe.eu⁠� 5. 📚 Scholarships.com Global scholarships for all levels 🔗 https://www.scholarships.com⁠� 6. 🎓 Mastersportal Search for Master’s programs + scholarships 🔗 https://www.mastersportal.com⁠� 7. 🌍 Opportunity Desk Shows new scholarship opportunities and programs worldwide 🔗 https://opportunitydesk.org⁠� 💡 Quick Tips Check these websites regularly Search Google for “Fully funded scholarships Europe 2026” Set up email/Telegram alerts for new opportunities ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው። Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel. Join to get :- #Latest_&_Reliable Information #News #Projects #Opportunities #Scholarships #Trainings #Insights https://t.me/bducsu

🌟 አዲስ ዜና፡- "ድምፅዎ ይሰማል!" 🌟 ውድ የቢአይቲ (BiT) ተማሪዎች፤ የተማሪዎች ህብረት ለእናንተ እንደሚሰራ መሆኑ እውነት ነው — ነገር ግን የእናንተ ድምፅ ካልተሰማ ስራችን አይሟላም። ስ
🌟 አዲስ ዜና፡- "ድምፅዎ ይሰማል!" 🌟 ውድ የቢአይቲ (BiT) ተማሪዎች፤ የተማሪዎች ህብረት ለእናንተ እንደሚሰራ መሆኑ እውነት ነው — ነገር ግን የእናንተ ድምፅ ካልተሰማ ስራችን አይሟላም። ስለዚህ፣ አሁን የተማሪዎች ህብረት የቅሬታ እና አስተያየት መቀበያ Bot በይፋ ስራ ጀምሯል! 🚀 ⚙️ ይህ ስርዓት በ Innovation Center የተሰራ ነው። ከአሁን ጀምሮ በማንኛውም ሰዓት፣ ከየትኛውም ቦታ ሆነው የሚከተሉትን ጉዳዮች ማቅረብ ይችላሉ፦ 📍 በካፌ እና ሱቆች የዋጋ ጭማሪ ወይም የአገልግሎት ችግር 🏠 በዶርም አካባቢ የጽዳት እና ጥገና ጉዳዮች 📚 ከአካዳሚክ አገልግሎት ጋር የተያያዙ ቅሬታዎች 💡 አዳዲስ ሀሳቦች እና አስተያየቶች 🎤 እንዲሁም ቅሬታዎን በድምፅ (voice), በፎቶ (photo) ወይም በምስል (image) መላክ ይችላሉ። 👉 ቦቱን ለመጠቀም፡ @BiTSUFeedbackbot 🔒 ማስታወሻ፡ ሁሉም መረጃ በሚስጥር ይጠበቃል (Anonymous) "አብረን የተሻለ ግቢ እንፍጠር!" የቢአይቲ (BiT) ተማሪዎች ህብረት

ለተቋማችን ተማሪዎች በሙሉ፤ በግቢ ውስጥ በሚገኙ ሱቆች የሚሸጡ እቃዎች ካለው ወቅታዊ የገበያ ዋጋ እና ህብረቱ ከወሰነው የዋጋ ተመን በላይ እየተሸጡ እንደሆነ መረጃዎች ደርሰውናል። በመሆኑም የተማሪውን ጥቅም ለማስከበር እና ህገ-ወጥ የዋጋ ጭማሪን ለመቆጣጠር ከዚህ ማስታወቂያ በላይ የዋጋ ዝርዝር አያይዘናል። ማንኛውም ባለሱቅ ከዝርዝሩ ውጭ ወይም ከተጠቀሰው ዋጋ በላይ ጨምሮ ሲሸጥ ካያችሁ፤ ይህንኑ ጥሰት ከስር በተጠቀሰው የቴሌግራም አድራሻ እንድታሳውቁን ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ጥቆማ ለመስጠት፦ 📩 በቴሌግራም፦ @assmewoch ላይ መልዕክት ይላኩ። ማሳሰቢያ፦ ጥቆማ ስትሰጡ የተጨመረበትን የእቃ አይነት በግልጽ ብትጠቅሱ እርምጃ ለመውሰድ ይረዳናል። መብታችሁን ለማስከበር በጋራ እንቆም! የተማሪዎች ህብረት ጽ\ቤት

​📢 የሞዴል ፈተናን በተመለከተ! ​ለተመራቂ ተማሪዎች ረቡዕ ሊሰጥ የነበረው የሞዴል ፈተና ወደ ከበዓል በኋላ ተዛውሯል። 🗓️ ​ትክክለኛውን ቀን ወደፊት በጋራ የምንወስን ይሆናል። በዓሉን በደስታ እያሳለፋችሁ፣ ለፈተናውም ራሳችሁን እንድታዘጋጁ እንመክራለን። ​መልካም በዓል! ✨ ​📢 Announcement Regarding Model Examination! ​This is to inform all graduating students that the Model Exam previously scheduled for this Wednesday has been postponed until after the holiday. 🗓️ ​The exact date will be determined and communicated collectively in the coming days. We encourage you to enjoy the holiday while continuing your preparations for the exam. ​Best wishes for the holiday! ✨

🏐 የ BiT የቮሊቦል ውድድር መርሃ-ግብር 🏐 የጉጉቱ ሰዓት አብቅቶ ሜዳው ለተፋላሚዎች ክፍት ሆኗል! የትኛው ፋኩልቲ የበላይነቱን ይወስድ ይሆን? 🏆 📋 የቡድኖች ክፍፍል ምድብ A (Group A) 1️⃣ Electrical, Computer & Electro-mechanical 2️⃣ Cyber, ITBed & IT 3️⃣ CS, Software & IS ምድብ B (Group B) 1️⃣ Civil & Water 2️⃣ Mechanical, Industrial, Automotive & Aerospace 3️⃣ Chemical, Food, Nutrition & Material 📅 የምድብ ጨዋታዎች ዝርዝር 🔥 ዙር 1 (Round 1) 🔹 Electric/Comp & Electro 🆚 Cyber, ITBed & IT 🔹 Civil & Water 🆚 Chemical/Food/Nutrition & Material 🔥 ዙር 2 (Round 2) 🔹 CS, Soft & IS 🆚 Cyber, ITBed & IT 🔹 Civil & Water 🆚 Mechanical/Industrial/Auto & Aerospace 🔥 ዙር 3 (Round 3) 🔹 Electric/Comp & Electro 🆚 CS/Software & IS 🔹 Mechanical/Industrial/Auto & Aero 🆚 Chemical/Food/Nutri & Mater ⚖️ የውድድሩ ደንቦች ✅ የድል ነጥብ፦ አሸናፊ ቡድን 3 ነጥብ ያገኛል። ✅ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ማለፍ፦ ከእያንዳንዱ ምድብ 1ኛ እና 2ኛ የወጡ ቡድኖች ወደ ጥሎ ማለፍ (Knockout) ይገባሉ። ✅ እኩል ነጥብ ቢመዘገብ፦ በሁለቱ ቡድኖች የእርስ በእርስ ግንኙነት (Head-to-Head) አሸናፊ የሆነው ያልፋል። 🏆 የግማሽ ፍፃሜ (Semi-Finals) መርሃ-ግብር 🥇 የምድብ A 1ኛ 🆚 🥈 የምድብ B 2ኛ 🥇 የምድብ B 1ኛ 🆚 🥈 የምድብ A 2ኛ የእነዚህ ጨዋታዎች አሸናፊዎች በቀጥታ ለታላቁ የዋንጫ ፍፃሜ ይፋለማሉ! 🌟 ለሁሉም ተወዳዳሪ ቡድኖች መልካም ዕድል እንመኛለን! 🌟 #BiT_Volleyball #CampusLife #SportSpirit #BiT_Students

CALL FOR CREATIVES: OFFICE OF THE PRESIDENT 🏛✨ The BiT Student Union - Office of the President is recruiting a dedicated media team to work directly under the President’s office. We are looking for: 🎨 Graphic Designers 📸 Photographers 📹 Videographers 🚀 Why Join? Work on high-level campus projects. Build a professional portfolio. Direct leadership experience. 📲 HOW TO APPLY: 1️⃣ Scan the QR Code attached. 2️⃣ Or Click here: [https://forms.gle/KQezeDaej2KuTde16] 📌 Note: For large video files (>100MB), please provide a link in the 'Portfolio' section of the form. ❓ Questions? Contact: @halelujah143 Apply now and shape the visual identity of BiT! 🚀

አመራርና ተማሪዎች በአንድ ላይ! የግቢው ኃላፊዎች የተማሪዎቻቸውን ድንቅ ስራዎች በአድናቆት እየተመለከቱ ቆይታ እያደረጉ ነው። ይህ አንድነት ለፌስቲቫሉ ሌላ ውበት ሰጥቶታል! 🌟💼"
+9
አመራርና ተማሪዎች በአንድ ላይ! የግቢው ኃላፊዎች የተማሪዎቻቸውን ድንቅ ስራዎች በአድናቆት እየተመለከቱ ቆይታ እያደረጉ ነው። ይህ አንድነት ለፌስቲቫሉ ሌላ ውበት ሰጥቶታል! 🌟💼"

​🚀 ደውሉ ተደውሏል! ፌስቲቫሉ አሁን ተጀምሯል! 🚀 ​ለታላቁ የክበባት እና ማህበራት ፌስቲቫል ቀጠሮ የያዛችሁ የBiT ተማሪዎች በሙሉ፤ እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ሰዓት ደርሷል! አሁን በቀኃስ ግራውንድ (Kehas Grounds) ድባቡ ደምቋል፣ በዓሉ በይፋ ተጀምሯል። ​✨ ምን እየጠበቃችሁ ነው? ​የፈጠራ ውጤቶችን በአካል ለመመልከት... ​ተሰጥኦአችሁን ለሚያሳድጉ ክበባት አባል ለመሆን... ​ከአዳዲስ ጓደኞች ጋር ለመገናኘትና በኪነ-ጥበብ ለመዝናናት... ​የፈጠራ እና የክህሎት ማዕድ አሁን ተከፍቷል! መቅረት አይታሰብም፤ ጓደኞቻችሁን ይዛችሁ ፈጥናችሁ ኑ። ​📍 ቦታ፦ ቀኃስ ግራውንድ (Kehas Grounds) 🕙 ሰዓት፦ አሁን (ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ) ​"ህብረት ለፈጠራ፣ ክበባት ለለውጥ!" ​#BiT_Clubs_Festival #Innovation #BiTSU #LiveNow #KehasFestival