cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

እድል SPORT

⌨️በጽሑፍ ቀጥታ የጨዋታ ስርጭት 🚨የዝውውር ዜናዎች 📊ስታትሰቲክስ 🧐ትንተና የእግር ኳሱ ዓለም እንዴት ሰነበተ? ማን ምርጥ ጨዋታን አሳለፈ? የላቀ የጨዋታ እቅድ ማን ይዞ ገባ? ለመሳሰሉ ጥያቄዎች መረጃ የሚያገኙበት ቻናል። For Cross promotion @Captain_Kurt

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
27 351
مشترکین
-10024 ساعت
-3207 روز
-47130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ኦናና በዩናይትድ ታሪክ በሊጉ በመጀመሪያ አመት 55 ግብ ያስተናገደ የመጀመሪያው ግብ ጠባቂ ነው በሁሉም ውድድር 79 ጎልም አስተናግዱዋል @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
نمایش همه...
He’s available again in the summer by the way… @trollingfootball
نمایش همه...
🇫🇷 ማይክል ኦሊሴ Vs ማንቸስተር ዩናይትድ ⚽️ 2 ጎሎችን አስቆጠረ 👟 36/37 ትክክለኛ ቅብብሎች (97%) 🥶 2 የግብ እድሎችን ፈጠረ 👌🏽 62 ጊዜ ከኳስ ጋር ንክኪ አደረገ 👍 3/3 ትክክለኛ የረጅም ኳሶች ቅብብል (100%) ⚔️ 5 ጊዜ ኳስ ከተጋጣሚ ተጫዋች ነጠቀ ⭐️ 9.0 ሬቲንግ ድንቅ አፈጻጸም! 🔥 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
نمایش همه...
😱 2
አንቶኒ በዛሬው ጨዋታ 68% ኳስ የማቀበል ስኬት 1 ሹት 0/2 ኳስ አታሎ አለፈ 0/2 ታክል አሸነፈ 0 እድል ፈጠረ 0 ጎል 0 አሲስት Subbed off for a DM on 60' @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
نمایش همه...
🚨| ካሴሚሮ በዛሬው ጨዋታ ብቻ 8 ጊዜ ድሪብል ተደርጎ ታልፏል። ይህ በዚህ ሲዝን የተመዘገበ አዲስ ሬኮርድ ነው። 😳 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
نمایش همه...
📉 ማን ዩናይትድ 𝟖𝟏 ግቦች ተቆጥሮበታል፣ ከ1976-77 ጀምሮ በክለቡ ታሪክ ከፍተኛው ጠቅላላ ድምር ነው🔴🤯 በታሪካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ማንቸስተር ዩናይትድ በአንድ የውድድር ዓመት 13 ጨዋታዎችን ተሸንፏል። SHARE 📲 @edilsport
نمایش همه...
የውድድር ዓመት ትልቁ ሽንፈት። በውድድር ዓመቱ 13ኛ ሽንፈት።
نمایش همه...
😁 1
🏆 36ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !            ⏰ ተጠናቀቀ ክሪስታል ፓላስ 4-0 ማንቸስተር ዩናይትድ ⚽️ኦሊሴ 12’ ⚽️ማቴታ 40’ ⚽️ሚቼል 58’ ⚽️ኦሊሴ 66’ 🏟️ሰልኸረስት ፓርክ SHARE 📲 @edilsport
نمایش همه...
ሁለት ደቂቃ ብቻ ይቀራል ሊጠናቀቅ
نمایش همه...
የፓላስ ደጋፊዎች እያደመቁት ነው
نمایش همه...