cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

እድል SPORT

⌨️በጽሑፍ ቀጥታ የጨዋታ ስርጭት 🚨የዝውውር ዜናዎች 📊ስታትሰቲክስ 🧐ትንተና የእግር ኳሱ ዓለም እንዴት ሰነበተ? ማን ምርጥ ጨዋታን አሳለፈ? የላቀ የጨዋታ እቅድ ማን ይዞ ገባ? ለመሳሰሉ ጥያቄዎች መረጃ የሚያገኙበት ቻናል። For Cross promotion @Captain_Kurt

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
27 475
مشترکین
-10024 ساعت
-3207 روز
-47130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

▪️|| ካይ ሀቨርትዝ የአርሰናል የወረሀ ሚያዝያ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል። 60 Million down the drain kai Havertz Scores again. SHARE @ETHIO_ARSENAL
نمایش همه...
በቼልሲ ድንቅ የዉድድር ዘመን እያሳለፈ የሚገኘዉ ኮል ፓልመር ዛሬ 22ኛ አመት የልደት በዓሉን እያከበረ ይገኛል🎂 Happy birthday cold 🥶🥳🎉 SHARE 📲 @EthioEpl
نمایش همه...
በዚ ቀን በ2018 አርሰን ቬንገር በኤምሬትስ የመጨረሻ ጨዋታቸውን በርንሌን 5ለ0 ባሸነፍንበት ጨዋታ አደረጉ:: "SHARE"~@ETHIO_ARSENAL
نمایش همه...
ፓልመር በዚ ሲዝን ለቼልሲ 👕 43 ጨዋታ ⚽ 26 ጎል 🅰️ 13 አሲስት What a season he's having.... 🥶🔥 @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
نمایش همه...
🗣 | ኤሪክ ቴን ሀግ ስለ ክለቡ የጉዳት ቀውስ :- "ከ 10 አመት በላይ አሰልጥኛለው ግን እንዲህ ጭራሽ አልገጠመኝም በጣም ግዙፍ እና ከባድ ጉዳቶችን ተመልክቻለው ይህ ነገር በ 10 አመታት ውስጥ ሊከሰት የሚችል ነው ምናልባትም ቀጣዩ ከባድ ጉዳት የሚቀጥሉት 10 አመታት በኃላ ሊሆን ይችላል" @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
نمایش همه...
በዚህ ቀን ከ9 ዓመታት በፊት ሊዮኔል ሜሲ የጄሮም ቦአቲንግን ቁርጭምጭሚት ሰበረ። 😂 😱 SHARE 📲 @edilsport
نمایش همه...
ዳርዊን ኑኔዝ ከኢንስታግራም ላይ የሊቨርፑል ፖስቶቹን በሙሉ አጥፍቷቸዋል @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
نمایش همه...
ካሉም ዊልሰን የኒውካስትል የምንጊዜም ሁለተኛ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ መሆን ችሏል SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
نمایش همه...
😁 1
🇬🇧 ዛሬ የሚደረጉ የ36ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ! 04:00 ||🇬🇧 ክ.ፓላስ ከ ማን ዩናይትድ 🇬🇧 SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
نمایش همه...
👍 1
ቀኑን መሉ አብራችሁን ጊዜ ስላሳለፋችሁ እናመሰግናለን። መልካም አዳር ተመኘን።🙏🙌
نمایش همه...