cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

JUCAVM Muslim Jema'a Official

This is the official channel of jucavm mj

نمایش بیشتر
أثيوبيا13 625زبان مشخص نشده استدین و مذهبی129 180
پست‌های تبلیغاتی
220
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
+330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ከሰኞ እስከ ሰኞ‼ አጂብ!! ============= ✍ ተከታታይ ወርቃማ ቀናት ከፊታችን፦ √ ሰኞ: የሙሐረም 9ኛ ቀን፣ √ ማክሰኞ: የሙሐረም 10ኛ ቀን → የዐሹራእ ጾም፣ √ ረቡዕ : የዐሹራእ ቀጣይ ቀን፣ √ ሐሙስ: ሥራዎች ወደ አላህ የሚቀርቡበት ቀን፣ √ ጁሙዓህ: የአያሙልቢድ የመጀመሪያ ቀን (ሙሐረም 13) √ ቅዳሜ: አያሙልቢድ፣ √ እሁድ: አያሙልቢድ፣ √ ሰኞ: ሥራዎች ወደ አላህ የሚቀርቡበት ቀን አላህ አላህ! የቻልን እንጹም፣ ሌላውንም እናመላክት። አላህ ያግራልን።
نمایش همه...
ጊዜው መሄዱ አይቀርም! በዚህ አለም ትልቁ ሽልማት ይሄ ቅፅበት ነው፤ ይቺ ቅፅበት ካለፈች አለፈች ነው፤ ማንም አይመልሳትም። የማይጠቅምህን ወሬ ስትሰማ ወይ ተራ ቪዲዮ ስታይ ከእድሜህ ላይ 10 ደቂቃም ቢሆን ቀንሰህ እየሰጠሀቸው መሆኑን አስታውስ። እድሜህን እንዴት በነፃ ትሰጣለህ?! የምናደንቃቸው ታላላቅ ሰዎች ከፍታው ላይ የወጡት ዕድሜያቸውን ለሚጠቅማቸው ነገር ሰጥተው ነው። አንተ ብታነብ ባታነብ ጊዜው መሄዱ አይቀር፤ ብትሰራ ስራ ብትፈታ አመቱ ማለፉ አይቀር፤ ብትማር ባትማር ደቂቃው መክነፉ አይቀር፤ ወዳጄ የሚጠቅምህን አሳምረህ ታውቃለህ! ነገ የተሻለ ቦታ ለሚያደርስህ ነገር ቅድሚያ ስጥ!
نمایش همه...
🔥 1
🥣የአሹራ ቀን ፆም! 📌ለመልካም ስራ አስተዋሽ እንሁን ከኢብኑ አባስ (▫️) ተይዞ፡ ነቢዩ (▫️) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿فَإِذَا كَانَ الْعَامُ الْمُقْبِلُ - إِنْ شَاءَ اللَّهُ - صُمْنَا الْيَوْمَ التَّاسِعَ﴾ “የሚቀጥለው ዓመት ከደረስኩ በአላህ ፍቃድ የአሹራን ቀን ፆም ዘጠነኛውን ጨምሬ እፆማለሁ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1134 ከአቢ ቀታዳ (▫️) ተይዞ፡ ነቢዩ (▫️) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿صيامُ يومِ عاشوراءَ، إنِّي أحتَسِبُ على اللَّهِ أن يُكَفِّرَ السَّنةَ الَّتي قبلَهُ﴾ “የአሹራ ቀን ፆም ያለፈውን አመት ኃጢአት እንደሚያብስ ከአላህ እጠብቃለሁ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162 ማስታወሻ:- ዛሬ ጁሙዓ ሙሀረም  ስድስት(6) ሲሆን ዘጠኝ(9) የሚሆነ ሰኞ  አስር (10) የሚሆነው ደግሞ ማክሰኞ ነው። የረሱትን በማስታዎስ የ አጅሩ ተካፋይ እንሁን።
نمایش همه...
yeroo.pdf9.53 KB
time .pdf1.33 MB
👉 የሙሐረም ወርና ሙስሊሞች     የሙሐረም ወር ከሂጅሪያ ወሮች የመጀመሪያውና አላህ ለይቶ ካላቃቸው አራቱ ወራቶች አንዱ ነው ። ይህ ወር የሂጅሪያ ወር መጀመሪያ ቢሆንም ሙስሊሞች የዘመን መለወጫ ብለው በዚህ ወር መግቢያ ላይ የተለየ የሚሰሩት ነገር የለም ።      ይልቁንም ሙስሊሞቸው ህይወታቸው የሰከንዶች ሽርፍራፊ ጥርቅም መሆኑንና እየአንዳንዱ ሽርፍራፊ በተቀነሰ ቁጥር ከእድሜያቸው እየተቀነሰና ወደ ቀብር እየተጠጉ መሆናቸውን ነው የሚያውቁት ። በመሆኑም በየትኛውም ዘመን ፣ አመት ፣ ወር ፣ ሳምንት ፣ ሳአት ፣ ደቂቃና ሰከንድ ለሚቀጥለው ዐለም መዘጋጀት እንዳለባቸው ያውቃሉ ።     ከዚህ ዝግጅታቸው አንዱ ምንዳና ቱሩፋት አለባቸው በተባሉ ቦታና ጊዜያቶች የታዘዙትን መልካም ስራዎች መስራት ነው ። በመሆኑም በሙሐረም ወር ውስጥ የታዘዙ የአምልኮ አይነቶችን ይፈፅማሉ ምንዳውንም ከጌታቸው ይጠብቃሉ ።      የሙሐረም ወር ከአራቱ የተከበሩ ወራቶች ለመሆኑ በመልእክተኛው ሐዲስ የተረጋገጠ ሲሆን ከ12ቱ አራቱ የተከበሩ መሆናቸው ደግሞ አላህ በተከበረው ቃሉ በተውባ ምእራፍ 36ው አንቀፅ እንዲ ብሎ ይነግረናል : – « إِنَّ عِدَّةَ الشُّهُورِ عِندَ اللَّهِ اثْنَا عَشَرَ شَهْرًا فِي كِتَابِ اللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ مِنْهَا أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ ۚ ذَٰلِكَ الدِّينُ الْقَيِّمُ ۚ فَلَا تَظْلِمُوا فِيهِنَّ أَنفُسَكُمْ ۚ وَقَاتِلُوا الْمُشْرِكِينَ كَافَّةً كَمَا يُقَاتِلُونَكُمْ كَافَّةً ۚ وَاعْلَمُوا أَنَّ اللَّهَ مَعَ الْمُتَّقِينَ » " የወሮች ቁጥር አላህ ዘንድ በአላህ መጽሐፍ ውስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን ዐሥራ ሁለት ወር ነው ፡፡ ከእነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው ፡፡ ይህ ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው ፡፡ በእነርሱ ውስጥም ነፍሶቻችሁን አትበድሉ ፡፡ አጋሪዎችንም በአንድ ላይ ኾነው እንደሚዋጉዋችሁ በአንድ ላይ ኾናችሁ ተጋደሉዋቸው ፡፡ አላህም ከሚፈሩት ጋር መኾኑን ዕወቁ ፡፡"      የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም – የተከበሩት ወራት የተኞቹ እንደሆኑ በሚከተለው በሐዲሳቸው ነገረውናል : – عن أَبي بَكْرَةَ رضي الله عنه عَنْ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ أنه قَالَ :  " إنَّ الزَّمَانَ قَدْ اسْتَدَارَ كَهَيْئَتِهِ يَوْمَ خَلَقَ اللَّهُ السَّمَوَاتِ وَالأَرْضَ السَّنَةُ اثْنَا عَشَرَ شَهْرًا مِنْهَا أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ ثَلاثٌ مُتَوَالِيَاتٌ ذُو الْقَعْدَةِ وَذُو الْحِجَّةِ وَالْمُحَرَّمُ وَرَجَبُ مُضَرَ الَّذِي بَيْنَ جُمَادَى وَشَعْبَانَ "      متفق عليه አቡ በክረተ የተባለ ሶሐብይ እንዳወራው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል ይላል : – " ዘመን አላህ ሰማይና ምድር ሲፈጥር ወደ ነበረበት ተመልሷል ። ( የሐጅ ወር አላህ በዙል ሒጃ አድርጎታል ። መሀይማኖች የቀየሩት ውድቅ ሆኖ ወደዛው ተመልሷልና ይህን ያዙ ) ። አመት አስራ ሁለት ወር ነው ። ከእነሱ ውስጥ አራቱ የተከበሩ ናቸው ። ሶስቱ ተከታታዮች ናቸው ። ዙል ቀዕዳ ፣ ዙል ሒጃ ፣ ሙሐረም , ረጀብ ደግሞ በጁማደ ሳኒና በሻዕባን መካከል ነው ። "      ከእነዚህ ከአራቱ ደግሞ ሙሐረም ይበልጥ የተከበረ ወር መሆኑን ሲነግሩን የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ይላሉ : – عن أبي ذر رضي الله عنه قال :  سألت النبي – صلى الله عليه وسلم – : أي الليل خير وأي الأشهر أفضل؟ فقال : " خير الليل جوفه وأفضل الأشهر شهر الله الذي تدعونه المحرم "         አቡ ዘር የተባለ ሶሐብይ – ረዲየላሁ ዐንሁ – የአላህ መልእክተኛን የትኛው ለይል ይበልጣል ? የትኛውስ ወር በላጭ ነው ብዬ ጠየቋቸው ። እሳቸውም እንዲ አሉ : – " ከለሊቱ ውስጥ በላጩ ድቅድቁ ( ከመካከለኛው በኋላ)  ያለው ነው ። ከወሮች ደግሞ እናንተ ሙሐረም ብላችሁ የምትጠሩት ነው ። "       በዚህ ወር ውስጥ ተወዳጅ የሆው መልካም ስራ ደግሞ ፆም ነው ። ይህንንም መልእክተኛው እንዲህ በማለት ይነግሩናል : –  عن أبي هريرة أن النبي صلى الله عليه وسلم قال :  " أفضل الصيام بعد شهر رمضان شهر الله الذي تدعونه المحرم وأفضل الصلاة بعد الفريضة قيام الليل " .             رواه مسلم    አቡ ሁረይራ ባወሩትና ኢማሙ ሙስሊም በዘገቡት ሐዲስ ነብዩ እንዲህ ብለዋል : – " ከፆሞች ሁሉ በላጩ ከረመዳን ወር በኋላ ሙሐረም ብላችሁ የምትጠሩት ወር ( መፆም ነው) ከሶላት ሁሉ በላጩ ከፈርድ ሶላት በኋላ የለይል ሶላት ነው ። "      የአላህ መልእክተኛ በሙሐረም ወር መፆም ( የቻሉትን ማለት ነው) ከረመዳን ወር ፆም ቀጥሎ የተወደደ መሆኑን እየነገሩን ነው ። በመሆኑም አንድ ሰው በሙሐረም ወር ውስጥ የቻለውን ያክል ቢፆም በጣም ተወዳጅ ነው ። እዚህ ጋር መታወቅ ያለበት ከረመዳን ውጪ ወሩን ሙሉ መፆም እንደማይቻል ነው ።     በዚህ በሙሐረም ወር የዐስረኛውን ቀን መፆም ያለፈውን አመት ወንጀል የሚያስምር መሆኑን መልእክተኛው በሚቀጥለው ሐዲሳቸው ነግረውናል ። عن أبي قَتادة رضي الله تعالى عنه ، عن الرّسول - صلّى الله عليه وسلّم - قال : " صوم عاشوراء يكفِّر السّنة الماضية " رواه النسائي      አቡ ቀታዳ የተባለ ሶሐብይ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል ይላል : –       " የዓሹራእ ቀንን መፆም ያለፈው አመት ወንጀል ያስምራል ። "      ከእነዚህ መረጃዎች በመነሳት ሙስሊሞች በሙሐረም ወር ከፆም የበለጠ የተወደደ ስራ አለመኖሩን ያውቃሉ ። በቻሉት አቅም በፆም ወደ አላህ ይቃረባሉ ከዚህ ውጪ አላስፈላጊ አመለካከትና እምነት ከኢስላም አንፃር ቦታ የለውም ። አላህ ተጠቃሚዎች ያድርገን
نمایش همه...
ውድ የJUCAVM MJ GC ወንድም እና እህቶቼ እንደምን አላችሁ።በመጀመሪያ ደረጃ ሁላችንንም እዚህ ላደረሰን አምላክ ምስጋና ይገባው። በመቀጠል ሁሉም የአደም ልጅ ተሳሳች ነው እና አብረን በኖርንባቸው አመታት አስቤውም ይሁን ሳላስበው፣እናንተ ያወቃችሁትም ይሁን በድብቅ ያስቀየምኳችሁ እንዲሁም ድንበር ያለፍኩባችሁ፣ እንዲሁም ጥሩ ነገር መስሎኝ ያስቀየምኳችሁ ነገር ካለ አውፍ እንድትሉኝ በአላህ ስም እጠይቃችሗለሁ። በኔ በኩል አውፍ ብያለሁ...... ወንድማችሁ :- መሐመድ ጀማል
نمایش همه...
ASELAMUALEYKUM WEREHMETULAHI WEBEREKATUH!!! CONGRATULATIONS 🎇 🎇 🎇 to all JUCAVM MJ graduates of 2024 students on your well-deserved success!!! Your hard work, dedication, and perseverance have paid off, and you should be proud of your accomplishments. JUCAVM MJ your family and your jema'a would like to express the greatest proudity he has felt by what you have accomplished and to reach this day , CONGRATULATIONS 🌹🌹🌹🌹🌕🌕🌕🌕 This is just the beginning of a bright future, and JUCAVM MJ can't wait to see all the amazing things you will achieve soon INSHALLAH 🌕🌕🌕🌕 Congratulations our beloved!!🌹🌹🌹🌹 Congratulations our beloved 🌙🌙🌙🌙 Congratulations our beloved 🌕🌕🌕🌕🌕
نمایش همه...
4
Anyone who want to make Cv contact us @Mohayat452
نمایش همه...
01:16
Video unavailableShow in Telegram
የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ⓵⑦①⑨]👌 #ቁርኣን
نمایش همه...
okBvk8QZASC0KqoFB9IJBw1xEEkTibaQ0JEni.mp42.03 MB
Repost from N/a
በ 2016 exit exam አልፋችሁ ምርቃት ምትጠባበቁ ውድ የ JUCAVM ልጆች እንኩዋን ደስ አላችሁ ለ ዓለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባው:: እንዲሁም ከ ወራት ቡሃላ ድጋሜ ፈተናውን የ ምትወስዱ አላህ ለናንተ በዚህ ውሳኔ ውስጥ በጎ አንደፈለገላችሁ ጥርጥር የለውም... የ አላህ መላክተኛ በ ሀዲሳቸው እንዲህ ይሉናል የ ሙእሚን ነገር ይገርማል ሁሉም ነገር ለሱ በጎ ነው ጥሩ ካጋጠመው ያመሰግናል መጥፎ ካጋጠመው ይታገሳል ::      (( አንድን ነገር  እርሱ ግን ለናንተ በጎ ሲሆን የ ምትጠሉ መሆናችሁ ተረጋገጠ:: አንዳች ነገር  ለናንተ መጥፎ ሲሆን የምትወዱት መሆናችሁ ተረጋገጠ አላህ የሚሻላችሁን ያውቃል ግን እናንተ አታውቁም )) ሱራ በቀራ 216:: ⚡️⚡️⚡️ አልሃምዱሊላህ አላ ኩሊ ሃል⚡️⚡️⚡️
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.