cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

KOKEBE TSIBAH GENERAL SECONDARY SCHOOL GRADE 12 D/T EXAM QUESTIONS

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
627
مشترکین
+424 ساعت
+377 روز
+3730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ቀን 23/10/2016 ዓ.ም                  ማስታወቂያ    በበየነ መረብ /Online/ለመፈተን ለተመዘገባችሁ የማህበራዊ ሳይንስ እና  የተፈጥሮ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ 👉 ሰኞ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም ከ2:30 ሰዓት ጀምሮ በበየነ መረብ/Online/ አጠቃቀም ዙሪያ በ online ለመፈተን ለተመዘገቡ ተማሪዎች በአብርሆት ቤተ መጽሐፍት ስልጠና ስለሚሰጥ ተማሪዎች 1:45 ላይ ትምህርት ቤት በመገኘት በተዘጋጀላችሁ ትራንስፖርት አብረን በመሄድ ስልጠናዉን እንድትከታተሉ ስንል እንገልፃለን::                        /ቤቱ
نمایش همه...
👍 1
ቀን 21/10/2016 ዓ.ም ለኦንላይን ተፈታኝ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ 👌ቅዳሜ ሰኔ 22/2016 ዓ.ም ለኦንላይን ተፈታኝ ተማሪዎች የሙከራ ፈተና እንደሚሰጥ ይታወቃል:: በመሆኑም የሚኖረን መርሐ-ግብር በተመለከተ:- 👉 በቀን 21/10/2016 ዓ.ም በተሰጠዉ ገለፃ መሠረት:- 1ኛ. አዲስ አበባ ዩንቭርስቲ እሸቱ ጮሌ ካምፓስ የምትሄዱ 37 የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ት/ቤቱ የደርሶ መልስ ትራንስፓርት ስላዘጋጀ ከጠዋቱ 1:20 ሰዓት ት/ቤት ተገኝታችሁ ትራንስፓርት እንድትጠቀሙ ስንል እየገለፅን ከተጠቀሰዉ ሰዓት ዉጪ የሚመጣ ተማሪ የማንጠብቅ መሆኑን እናሳዉቃለን:: 2. 60 በት/ቤቱ ዉስጥ ኦን ላይን የምትፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ት/ቤት መገኘት ይጠበቅባችሗል:: 3, የተፈጥሮ ሳይንስ 60 በኦን ላይን የምትፈተኑ ተማሪዎች ከሰዓት 6:30 ሰዓት ላይ መገኘት ይጠበቅባችሗል:: ማሳሰቢያ:- ይህ ጉዳይ የሚመለከተዉ በኦን ላይን የሚፈተኑ ተማሪዎችን ብቻ ነዉ::ሌሎች መቼ ወደ ዩንቭርስቲ እንደምትሄዱ በቀጣይ የምንገልፅ ይሆናል:: /ቤቱ
نمایش همه...
👍 4 2
አጭር ማሳሰቢያ ⭐️በመጪው ቅዳሜ የሚሰጠዉ የሞዴል ፈተናው ፕሮግራም እንደሚከተለው ይሆናል፡፡ ⭐️ማህበራዊ ሳይንስ - ጠዋት 2፡30 እስከ 5፡30 ሰዓት ⭐️የተፈጥሮ ሳይንስ ከሰዓት 7፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ይሆናል። እንዲሁም 1. በመንግስትና በግል ት/ቤት በየመፈተኛ ክፍሉ ፈታኝ መምህራን ምደባ አካሂዱ። (የአይሲቲ መምህራን ቢሆኑ ይመረጣል) 2. ዩኒቨርሲቲዎች እና ኮሌጆች ላይ የሚያስፈትኑ ት/ቤቶች አስተባባሪ መመደብ ይኖርባቸዋል። መልካም ቀን!!
نمایش همه...
👍 4 1
ለ12ኛ ክፍል የበየነ መረብ/ONLINE/ ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ስማችሁ እላይ የተጠቀሰዉ የማህበራዊ እና ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ቅዳሜ የበየነ መረብ የሞክ ወይም የመለማመጃ ፈተና ስላላችሁ በፈተናዉ ቦታ እና ሰዓት ስለምናናግራችሁ ነገ አርብ 21/10/2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ላይ በኮከበ ፅባህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
نمایش همه...
kokebe_tsibah_secondary_ONLINE_CANDIDATES_VOLUNTARLY_REGISTERED.pdf1.17 KB
👍 2🙏 2
ተማሪ ፋኖስ ፍርዴ password ስለተስተካከለልሽ መተሽ ዉሰጅ
نمایش همه...
👍 1
Addis Ababa university 6 kilo FBE Eshetu chole campus
نمایش همه...
⭐️የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ ⭐️የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ( ✅ከሐምሌ 3-5 /11/2016 ዓ.ም ለማህበራዊ ሳይንስ ✅ከሐምሌ 9 -11/11/2016 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ በቅደም ተከተል ይሰጣል!! ⛔️ተፈታኞች በቀሪ ቀናት  አስፈላጊውን   የስነ ልቦና  ዝግጅት ማድረግ ይጠበቅባቹሀል‼️
نمایش همه...
👍 2
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.