cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Zeyne Seid (Official channels🇪🇹🇪🇹 )

🔖ይህ የወንድማችሁ Zeyne Seid ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ውስጥ ብዙ አይነት ትምህርቶችን ለማድረስ እሞክራላሁ ። አላህ ዱንያዬም አኼራዬንም እንዲያሳምርልኝ ዱአ አድርጉልኝ ። ኢንሻአላህ ስህተቴን በቁርአን በሀዲስ ላረመኝ አላህ ይዘንለት እቀበላለሁ አድርሱኝ ። ለአስተያየት 👇👇👇👇 @zeynu_seid

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
591
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-87 روز
+2830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

05:19
Video unavailableShow in Telegram
⭕️ስለ ጥም ቆራጯ ሞት አስታውሱ ⭕️ እንስማው አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን 📢በኡስታዝ አቡ ቀታዳህ አላህ ይጠብቀው
نمایش همه...
6.02 MB
🥰 1
~ዉድቀታችንን እያዩ፤ ዉርደታችንን እየተመለከቱ የሚሰትሩንን ሁሉ አላህ ስትር ሽፍን ያድርጋቸው። በርግጥ ምንኛ የሚገርሙ ወዳጆች ናቸው። ብንዋረድ አያዋርዱንም፤ ብናጠፋ ምክንያት አያጡልንም።በሌለንበት ይከራከሩልናል፤ ሥማችን እንዳይጠፋ ይሞግቱልናል። ግና እንዴት የሚገርሙ ወንድሞች ናቸው! ወድቀን ስንንከባለል እያዩ አቧራችንን ያራግፉልናል፤ እንከናችንን ይደብቁልናል፣ ቁስላችንን ይጠርጉልናል።እነርሱ ባይኖርልን ኖሮ ዱንያ እንዴት ታስጠላለች መሠላችሁ! ስንወድቅ ለሚያነሱን፣ ስናጠፋ ገለል አድርገው በድብቅ ለሚመክሩን፣ ተስፋ ስንቆርጥ ለሚያበረታቱን ሁሉ የአላህ እዝነት አይለያቸው። ስንደርቅ ዉሃ አጠጥተው፣ ስንጠወልግ ኮትኩተው፣ ስናዝን ደግፈው ተንከባክበው ...አበባ እንድንሠጥ፣ ፍሬ እንድናፈራ አድርገውናልና አላህ ምንዳዉን አብዝቶ ይክፈላቸው።
نمایش همه...
👍 2
04:05
Video unavailableShow in Telegram
ቢድዓ 🎙ኡስታዝ ኢብራሂም ሙሳ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ
نمایش همه...
7.45 MB
🥰 1
~አንዳንዴ…ሳቃቸው መለያቸው እስከሚሆን ድረስ የሚስቁ ግና ለብቻቸው ሲሆኑ ለምን እንደሚስቁ ግራ የሚገባቸው ሰዎች አሉ። የትኛውም የተስፋ ቃል ልባቸውን የማያረጋጋው አላህ ይሁናችሁ ከማለት በቀር ምንም ልናደርግላቸው የማይቻልን ሰዎች አሉ። ነገር ዓለሙ ግራ የገባው፣ ከመጪው ዓለም ፈተና የበለጠ በዱንያ መቆየት ያስፈራው፣ የያንገሸገሸው ሰው አለ። የውስጧን ህመም ውበቷ ሊከልለው ያልቻለ፣ በክብር የለበሰችውን ሒጃብ ሊያስወልቃት የሚደርስ በደል እየደረሰባት የምትገኝ እንስት ትኖራለች።ለሁሉም የሆነ ማንም ያልሆነው አለ። እንባ የደረቀበት፣ ናፍቆት ያለቀበት፣ ህይወት ጥፍጥናን ያጣበት፣ እግረ መንገዱን ዝም ብሎ የሚኖር ሰው አለ። ለአንዳንድ ሰዎች ከልባችሁ ወደ አላህ ዱዓ ልታደርጉላቸው ካልሆነ በቀር በቃላቶቻችሁ ምንም ልትፈይዱላቸው አትችሉም። የታመመ ሁሉም አይፅናናም። የተገኘ ሁሉም አይመከርም። አንዳንድ የሰዎችን ጉዳይ በዱዓ ብቻ ለመፍታት ሞክሩ። በቃ ተግታችሁ ዱዓ ብቻ አድርጉ! ብቻ አብሽሩ! አላህ ለልባችሁ ሰላም ይስጣችሁ!
نمایش همه...
👍 1
03:12
Video unavailableShow in Telegram
ግጥም❗️በጁሀር ኡመር
نمایش همه...
2.96 MB
🥰 2
00:52
Video unavailableShow in Telegram
አላህ ዱአውን ይቀበልለታል 🎙ኡስታዝ ካሚል ጣሀ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ
نمایش همه...
1.65 MB
👍 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.