Assignment supporters
رفتن به کانال در Telegram
ለ ሁሉም ነገር መፍትሄ አለው የማንኛውንም የትምህርት አይነት በ የትኛውም የክፍል ደረጃ የተሰጣችሁን assignment ከ አንድ ቀን ባነሰ ግዜ ውስጥ በ ከፍተኛ ጥራት እና ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለማሰራት ከፈለጉ ያናግሩን👇👇 @positive_thinkerrr ወይም 0994409904 ይደውሉ።
نمایش بیشتر362
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
እንዴት ከአሳይመንት ማርክ ታጣላችሁ?🤔
በአብዛኛው ዩኒቨርሲቲዎች 25 እና ከዛ በላይ የሚሆነውን ማርክ አሳይመንቶች ይይዛሉ።
ታዲያ እናንተስ የአሳይመንቱን ነገር ለኛ በመተው ለምን ጊዜያችሁን ለፈተና አታነቡበትም?
ማንኛውንም አይነት አሳይመንቶች፣የቤት ስራ፣ እና ሌሎችንም ከኢለመንተሪ እስከ ዩኒቨርስቲ ያሉ አሳይመንቶችን በጥራት እና በፍጥነት ሰርተን እናስረክባለን።
ምን አሳይመንት አሳስቧችኋል?
❇️ማንኛውም Assignment እና Home work እንሰራለን!
🟡 Freshman course(All course)
🟡 Remedial program(All course)
🟡ከ Natural እስከ Social Sciences
🟡ከ 9ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል
🟡ከ 5ኛ ክፍል እስከ 8ኛ ክፍል
🟡ለሁሉም የዩንቨርስቲ ተማሪዎች(2nd, 3rd year...)
🟡የርቀት(Distance) ትምህርት
🟡የቱንም Assignment አምጡ እንሰራለን!
💥Worksheet
💥Assignment
💥Article review
💥Case analysis
💥Term paper
💥 Feasibility study
💥 Business plan
💥 Essay Writing
💥 Report Writing
💥 lab report
💥 Financial statement preparation
እንዲሰራሎት ከፈለጉ👇
👁🗨በመጀመሪያ ቻናላችንን👇👇👇
@assignment_supporter
@assignment_supporter
join ማድረግ!
👁🗨በመቀጠል @positive_thinkerrr በዚህ Account አሳይመንታችሁን መላክ ብቻ ነው እሚጠበቅባችሁ!
📥SEND THE ASSIGNMENT HERE👁👇
@positive_thinkerrr
@positive_thinkerrr
@positive_thinkerrr
#join and #share #share🙏🙏🙏
https://t.me/assignment_supporter
https://t.me/assignment_supporter
English 2015 UEE natural science
credit: Sëbrïñ
📮Share share please 🙏For G12 students
ማስታወቂያ
***
ለሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የአንደኛ አመት (2015 E.C Entry) መደበኛ የመጀመርያ ዲግሪ ተማሪዎች በሙሉ:-
የአንደኛ አመት ሁለተኛ ሴሚስተር ምዝገባ የሚከናወነው ነሐሴ 04-05/2015 ዓ.ም ሲሆን ትምህርት ነሐሴ 08/2015 የሚጀመር መሆኑን እናሳውቃለን።
ሬጅስትራርና አልሙኒ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
https://t.me/assignment_supporter
https://t.me/assignment_supporter
#wolkiteUniversity #RemedialResult
#ለሬሚዲያል_ተማሪዎች_በሙሉ፦
ውድ የሬሚዲያል ተማሪዎች የአጠቃላይ ውጤታችሁን የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ (Link) ተጭናችሁ የመታወቂያ ቁጥራችሁን በማስገባት ውጤታችሁን ማየት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጥሩ ውጤት እንድታስመዘግቡ መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን።
ውጤት የምታዩበት ማስፈንጠሪያ(Link)👇
https://www.wku.edu.et/en/index.php/en/57-anouncement/571-remwedial-exam-result
Join and share share
https://t.me/assignment_supporter
#Hawasa_Remedial_Result
📚 የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የ ሪሜዲያል ተማሪዎች ውጤት ተለቋል።
👇👇👇
https://sis.hu.edu.et/sa
Join and share
https://t.me/assignment_supporter
https://t.me/assignment_supporter
Wollega ዩንቨርስቲ ሪሜዲያል ውጤት ተለቀቀ ከላይ ባያያዝነው ፋይል የ social እና Natural ውጤት መመልከት ትችላላችሁ።
@assignment_supporter
https://t.me/assignment_supporter
Aptitude about Analogy‼️
Solved English part
በዚህ መልክ ሁሌም ይመጣል
የ2005 የ2008 የ2012 እና ባለፈው ጥቅምት 2015 Entrance የወጡ ጥያቄዎች እና ካወጡበት ቦታ አብረው ያሉ ጥያቄዎች አነዚህ ናቸው።
ምናልባትም ዘንድሮም ከዚሁ ያወጡ ይሆናል። ከEntrance ጥያቄዎች ጋር ማስተያየት ትችላላችሁ።እንዴት መዘጋጀት እንዳለባችሁ ብቻ ቶሎ ቶሎ በማየት ተለማመዱ።
Aptitude ሁሌም ተመሳሳይ format ስለሚወጣ ከላይ ያዘጋጀንላችሁን ከሰራችሁ በቂ ነው የማይጠቅም ነገር በማንበብ ጊዜ እንዳትገድሉ መጨናነቅ አያስፈልግም።
ስለ analogy, data interpretation, logical game, matching definition , verbal reasoning and non verbal reasoning
Aptitude ጥያቄ በተደጋጋሚ የሚወጣበት ዌብሳይት Examveda.com ነው አምናም በሁለቱም ዙር ፈተና ብዙ ጥያቄ የወጣው ከዚህ ዌብሳይት ነው።
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
እነዚህን 7 pdf በደነብ አንብቡ
አምና ከፈተና በፊት ያዘጋጀነው ነው አንብበው የገቡ ገርሟቸዋል ሁሉም በሚባል ደረጃ በጣም ብዙ ጥያቄ ቀጥታ እየመጣበት ያለ ዌብሳይት ነው
ሼር አርጉት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
@assignment_supporter
https://t.me/assignment_supporter
ሰበር ዜና📍
Telegram ያለ VPN መስራት አቁሟል፡፡
የ12ኛ ክፍል ፈተና ዛሬ ይጀምራል ‼️
የመጀመሪያው ቀን የመጀመሪያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች ወደ መፈተኛ ክፍላቸው ገብቷል። ለ
ለውድ ተማሪዎቻችን መልካም እድል ይሁንላችሁ።
Share and join
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
@assignment_supporter
@assignment_supporter
@assignment_supporter
#Remedial_Result
#Debre_Tabor_University
#Grade_Report From 100 %
#For_Natural_and_Social_Science
#All_Section
ሼር አርጉት
https://t.me/assignment_supporter
https://t.me/assignment_supporter
#Remedial_result
#Jijiga_University
ሼር አርጉት
https://t.me/assignment_supporter
https://t.me/assignment_supporter
#Remedial_Result
#Jijiga_University
ሼር አርጉት
https://t.me/assignment_supporter
@assignment_supporter
ለ #Debark_UniversityRemedialResults በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!!
ውድ የሪሚዲያል ተማሪዎቻችን!!
ከአሁኑ ሰዓት ጀምሮ ውጤታቹሁን በዩኒቨርሲቲው የተሰጣቹሁን የመታወቂያ ቁጥር(Begin with DKU plus number), or
(DKUR plus number or DKUPR plus number) እና other options👇
🌐 የ12 ኛ ብሔራዊ ፈተና የተሰጣቹሁን Admission Number በመጠቀም/በማስገባት በዚህ ሊንክ https://dku.edu.et/stud_result/index.php?con=2 ውጤታቹሁን ማየት የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡
ሼር አርጉት
https://t.me/assignment_supporter
@assignment_supporter
ማንኛውም Assignment እና Research እንሰራለን!
🔘ከ Natural እስከ Social Sciences
🔘ከ 8ኛ ክፍል እስከ University
🔘ከ Management እስከ Plant Science
🔹የቱንም Assignment አምጡ እንሰራለን!
ታማኝነት ቅልጥፍና እና ጥራት መገለጫዎቻችን ናቸው።
እንዲሰራሎት:
🔹በመጀመሪያ ቻናላችንን @assignment_supporter join ማድረግ!
🔹በመቀጠል @positive_thinkerrr በዚህ Account አሳይመንታችሁን መላክ ብቻ ነው እሚጠበቅባችሁ!
SEND YOUR ASSIGNMENT HERE
📥 @positive_thinkerrr
📌 @assignment_supporter
📌https://t.me/assignment_supporter
🔥🔥🔥ከሰዎች ጋር ያለንን ተግባቦት ለማዳበር የሚረዱ ጠባያት🔥🔥🔥
1. #ጥሩ_አድማጭ_መሆን
ተግባቦትን ለማዳበር ከሚረዱ ጠባያት ዋነኛው ጥሩ አድማጭነት ነው፡፡ ሰዎች በሚናገሩበት ሰዓት ተናግረው እስኪጨርሱ አለማቋረጥ፤ ዓይናቸውን መመልከት፤ በንግግር መሃልም መረዳታችሁን ለማመልከት ጭንቅላታችሁን ወደ ላይና ወደ ታች መነቅነቅ፤ ተናግረውም ከጨረሱ በኋላ መናገር የፈለጉትን ሃሳብ በጥቂት ቃላት ማጠቃለል የጥሩ አድማጭነት ምልክቶች ናቸው፡፡
2. #የፊት_ገጽታችንና_የእጅ_እንቅስቃሴአችን
በንግግር ወቅት ያለን የፊት እና የእጅ እንቅስቃሴ ስለምንናገረው ሃሳብ የሚያበረክተው አስተዋጽኦ አለ፡፡ ለምሳሌ አስደሳች ሃሳብ ለመናገር እየሞከርን የፊት ገጽታችንን ማኮሳተር፤ ማጨማደድ እና የዓይን ሽፋሽፍትን መሰብሰብ ለአድማጭችን ተቃራኒ መልዕክት ይልካል፡፡ ስለዚህም ከምንናገረው ሃሳብ ጋር ውህደት ያለው የፊት ገጽታና የእጅ እንቅስቃሴ ሊኖረን ይገባል፡፡
3. #ፍሬ_ሃሳቡን_በተወሰኑ_ቃላት_መግለጽ
የሰው ልጅ ትኩረትን ሰጥቶ አንድን ድርጊት መከወን የሚችው ለጥቂት ደቂቃዎች ስለሆነ በንግግር ወቅት በጥቂት ቃላት የምንፈልገውን ሃሳብ መግለጽ ይገባል፡፡ የምናናግረውም ሰው በዚያች በሚያናግረን ሰዓት ብዙ የሚያሳስቡት እና ጊዜ ሊሰዋላቸው የሚፈልጋቸው ብዙ ጉዳዮች እንዳሉት በማመን አጭርና በተመረጡ ቃላት የተሟላ ንግግር ብናደርግ ጥሩ ተግባቦት ይኖረናል፡፡
4. #ትኩረት_የሚያሳጡ_ነገሮችን_ማራቅ
ተንቀሳቃሽ ስልክ እንዲህ የዕለት ተዕለት ኑሯችን ውስጥ ዘልቆ በገባበት ጊዜ ውስጥ ከሰዎች ጋር በምንነጋገርበት ወቅት የምንጠቀማቸው ከሆነ ተገቢ ያልሆነ ትርጉም ይሰጣል፡፡ ለምናናግረው ሰው ውይም ስሚናገረው ሃሳብ ግድ እንደሌለን ያሳብቃል፡፡ ስለዚህም በንግግር ወቅት ተንቀሳቃሽ ስልካችንን ጨምሮ የምንከውነውን ማንኛውንም ስራ አቁመን ሙሉ ትኩረታችንን በመስጠት ልናዳምጥ እንዲሁም ምላሽ ልንሰጥ ይገባል፡፡
5. #አቀማመጥን_ማስተካከል
ወደ ጀርባችን ተለጥጦ መቀመጥ፤ ጀርባችንን መስጠት ወይም ፊትን ወደ ተቃራኒው አቅጣጫ ማዞርን የመሳሰሉ አቀማመጦች ተግባቦትን አስቸጋሪ ሊያደርጉ ስለሚችሉ ወደ ምናናግረው ሰው አቅጣጫንን ማስተካከል እንዲሁም ጠጋ በማለት አቀማመጣችንን ማስተካከል ይገባናል፡፡
6. #የሚያናግሩትን_ሰው_ስሜት_መረዳት
እጅግ የሚያሳዝን ታሪክ እየተነገረን ስሜታቸውን ከቁብ ሳንቆጥር ቅጭም ባለ አኳኋን “የምተለው ይገባኛል” ብንል ተአማኒነት ያሳጣል፡፡ የተናጋሪውን ስሜት ወደእኛም ዘልቆ እንዲገባ መፍቀድ ከቻልን መልካም ተግባቦት ይኖረናል፡፡
7. #ንግግርህ_ፍሰት_ያለው_እና_ያልተዘበራረቀ_እንዲሆን_ማድረግ
ከአንድ ሃሳብ ወደ ሌላ ሃሳብ መዝለል ውልና ማሰሪያ የሌለው ንግግር፤ ውይይትና ክርክር ማድረግ መጨረሻቸው የማያምር ነው፡፡ ስለዚህም ትኩረትን በአንድ ሃሳብ ላይ ብቻ በማድረግ ያልተዘበራረቀ እንዲሁም ፍሰቱን የጠበቀ ንግግር ማድረግ እርሱንም አጠናቆ ወደሌላው መሻገር ተገቢ ነው፡፡
8. #በየንግግሩ_መሃል_የሚገቡ_ድምጾችንና_የቃላት_ድግግሞሽን_ማስቀረት
ብዙውን ጊዜ ሰዎች ሃሳባቸውን ከመከታተል ይልቅ ወደዚህ ጽምጸት አትኩረው እንዲያፌዙ ይጋብዛል፡፡ ስለዚህም “አ….. “ “አም….” የሚሉ ድምጸቶችን ማስወገድ ይገባል፡፡ እንዲሁም “እና” ፤ “ማለት ነው” እና “ምናምን” የሚሉ ቃላትን መደጋገም ንግግራችንን አሰልቺ ሊያደርጉት ስለሚችሉ ማስወገድ ይገባል፡፡
9.#የድምጻችንን_ቃና_እንደየሃሳባችን_ማቀያየር
በንግግር ወቅት አንድ ቃና ብቻ ያለው ወጥ ንግግር ማድረግ፤ ለሃዘኑም ለደስታውም ለቁጣውም ተመሳሳይ ድምጸት መጠቀም የአድማጭ ትኩረት እንዲበታተን የሚጋብዝ ነውና አንዴ ከፍ አንዴ ዝቅ አንዳንዴም ለጥቂት ሰኮንዶች ዝም እያልን በተለያየ ቃና የታጀበ ንግግር ማድረግ የአድማጭን ትኩረት ለመሳብና እስከ ንግግሩ መጨረሻ ሰብስቦ ለማቆየት ይረዳል፡፡
via ሥነ ልቡና - Psychology
https://t.me/assignment_supporter
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
