fa
Feedback
Sewasew Academy 2016

Sewasew Academy 2016

رفتن به کانال در Telegram
386
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
+530 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
دسامبر '24
دسامبر '24
+20
در 0 کانال‌ها
نوامبر '24
+43
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+44
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+147
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+63
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+34
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+186
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
09 دسامبر+1
08 دسامبر+2
07 دسامبر0
06 دسامبر+3
05 دسامبر+2
04 دسامبر+3
03 دسامبر+2
02 دسامبر+5
01 دسامبر+2
پست‌های کانال
photo content

2
ለማስታዎስ ለ6ኛ እና ለ8ኛ  ክፍል ተማሪዎች  በሙሉ የክረምት ማጠናከሪያ  ትምህርት   ሰኞ በ22/2016ዓ.ምየሚጀምር መሆኑን  እያስታወስን በቆይታችሁ   በቀጣይ  ለክልል  ና ከተማ አቀፍ  ፈተና  የሚያዘጋጁ  ርእሶች ተመርጠው  የምትማሩ ሲሆን  በውስጡም ፈተናዎች፣ መለማመጃ  ጥያቄዎች እና ድንገቴ ፈተናዎች  የሚሰጧችሁ ይሆናል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ማሳሰቢያ ትምህርቱ የሚሰጠው ከሀምሌ 22/2016 ዓም እስከ ነሀሴ  23/2016ዓ.ነው ሰዓት  =2:00-6:10 ሰዓት ደብተር=  አራት ባለ 32 ሉክ
436
3
بدون متن...
42
4
ለሰዋስው አካዳሚ ወላጆች በሙሉ ለምዝገባ ስትመጡ የመጽሐፍት ክፍያንም ጭምር  እንድትከፍሉ እያሳሰብን   በ2017ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምንም አይነት ተማሪ  ያለመጽሐፍ  ትምህርት  ቤት መምጣት የማይችል መሆኑን ቀድመን በጥብቅ እናሳስባለን ።                                             ት/ቤቱ
548
5
بدون متن...
386
6
ማስታዎሻ ለ6ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች በሙሉ ውጤት ስለመጣ ሰኞ ሃምሌ 15/2016 ዓ.ም ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን፡፡
455
7
ለሰዋስው አካዳሚ ማህበረሰብ  በሙሉ               እንኳን ደስ አላችሁ !!! በተስፋ ሰጪ የለውጥ  ሂደት ላይ የሚገኘው   አካዳሚያችን ለመጀመሪያ ጊዜ በ2016 ዓ.ም የትምህርት  ዘመን የ6ኛ  ክፍል  ከተማ አቀፍ ፈተና ያስፈተናቸውን   ተማሪዎች በከፍተኛ ውጤት ወደ 7ኛ ክፍል  ማለፋቸውን እናበስራለን !
478
8
ውድ የተከበራችሁ የ6ኛ ክፍል ወላጆች እና ተማሪዎች እባክዎን ውጤትዎን በሚከተለው ሊንክ ያረጋግጡ። ⏹6ኛ ክፍል አገናኝ፡ https://aa6.ministry.et/#/ውጤት እንዴት ማድረግ እንደሚቻል፧ ወደ ተዘጋጀው ጣቢያ ይሂዱ እና በመጀመሪያው ክፍል ውስጥ የመመዝገቢያ ቁጥርዎን እና በሁለተኛው ክፍል ውስጥ የመጀመሪያ ስምዎን ያስገቡ, ውጤቱ እዚያ መታየት አለበት. ከሰላምታ ጋር ትምህርት ቤቱ
423
9
ለውድ ወላጆች ለነባር ተማሪዎች በሙሉ የተማሪ ምዝገባ መረጃ ስለመስጠት የተማሪ ምዝገባ መንግስት በሰጠው የምዝገባ ቀን መሠረት ከሰኔ 28/2016ዓ.ም እስከ ሐምሌ 15/2016ዓ.ም መሆኑ ይታወቃል በዚህም በርካታ ወላጆች ልጆቻቸውን ያስመዘገቡ ሲሆን ነገር ግን እስከ ዛሬው እለት(13/11/2916ዓ.ም)ድረስ ልጆቻችሁን ያላስመዘገባችሁ ወላጆች እንዳላችሁ ምዝገባ ኮሚቴው አሳውቋል ። በመሆኑም የሚፈጠረውን አላስፈላጊ መጨናነቅ ለመቅረፍ ቅዳሜ ሐምሌ13እና ሰኞ ሃምሌ 15/2016ዓ.ም ከ2:00-11:00 ሰዓት ድረስ እንድትመዘገቡ በጥብቅ እናሳስባለን ። ማስታዎሻ 6ኛ ክፍሎች ውጤት እንደመጣ ምዝገባ ስለሚካሄድ ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ የ6ኛ እናየ8ኛ ክፍል የክረምት ትምህርት ሃምሌ 22/2016ዓ.ም ስለሚጀምር ቅድመዝግጅት እንድታደርጉ ።ክፍያ 1000ብር።ለነባር እና ለአዲስ ተማሪዎች 0905658865
406
10
ለ6ኛ እና ለ8ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች በሙሉ የክረምት ትምህርት የሚጀምርበትን ቀን ስለማሳወቅ ለነባር እና አዲስ ተማሪዎች ውድ ወላጆች 6ኛእና8ኛ የክረምት ትምህርት ከሐምሌ 22/2016ዓ.ም እስከ ነሐሴ 22/2016 ዓ.ም ለአንድ ወር የሚቆይ ትምህርት ይሰጣል። በመሆኑም ተማሪዎቻችን የ2017 ዓ.ም ዘመን ሚኒስትሪ ተፈታኝ በመሆናቸው በዋና ዋና ትምህርቶች ማለትም ሒሳብ እንግሊዝኛ ሳይንስ አማርኛ ማህበራዊ ሳይንስ ሲትዝን ሽፕ የሚማሩ ሲሆን ውድ ወላጆች አስፈላጊውን ዝግጀት እንድታደርጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን ማስታወሻ ትምህርቱ የሚሰጠው ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት ከ2:30 - 6:00 ክፍያ =1000ብር
427
11
የ2017 ዓ.ም  ነባር ተማሪ ምዝገባ  አርብ 12/11/2016የመጨረሻው  ቀን በመሆኑ ልጆቻችሁን ያላስመዘገባችሁ ወላጆች እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን ።
503
12
😁
1
13
❤️
1
14
🤣
1
15
😂
1
16
👍
1
17
😄😔
1
18
بدون متن...
262
19
بدون متن...
172
20
بدون متن...
619