cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የኢየሱስ ተከታዮች

Jesus is savior of the 🌎

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
213
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
+1930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🫧⚓️🫧⚓️🫧⚓️🫧⚓️🫧⚓️🫧⚓️🫧⚓️🫧⚓️🫧⚓️🫧⚓️🫧⚓️🫧⚓️ የማዕዘን ድንጋይ‌‌ | Cornerstone‌‌ ✍️ የትኛውም ነገር ትልቅና ረዥም ሆኖ ካየን ወደታች ያለውን የመሠረቱን ርዝመትና ጥንካሬ ያሳየናል። የማዕዘን ራስ የአንድ ቤት ስራ ከመጀመሩ በፊት ከብዙ ነገር አንጻር ተመርጦ በማዕዘን ላይ ለመሰረት የሚደረግ የድንጋይ አይነት ነው። እንዲሁም በብዙ መስፈርቶች የሚመረጥ ነው። 👉 በተመሳሳይ መልኩ ጌታ ኢየሱስ የእኛ ሕይወት እንዲሁም የቤተ ክርስቲያን ከፍታ እና ብቃት መለኪያ እና መሠረት ነው። ማለትም የሕይወታችን ውኃ ልክ ትክክለኛ መስመር እንደሆነ እና እንዳልሆነ የምናረጋግጠው የማዕዘን ራስ በሆነው እና ራስ በሆነው በክርስቶስ ኢየሱስ አንጻር ስንለካው ነው። “ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ በጽዮን ድንጋይን ለመሠረት አስቀምጣለሁ፤ የተፈተነውን፥ የከበረውን፥ መሠረቱ የጸናውን የማዕዘን ድንጋይ የሚያምን አያፍርም።”   — ኢሳይያስ 28፥16 ⚔⚔መልካም ቀን!⚔⚔ Share//Join// 📎🖇📎🔗📎🔗 https://t.me/jesusfollowe https://t.me/jesusfollowe https://t.me/jesusfollowe https://t.me/jesusfollowe ⚓️⚓️⚓️⚓️⚓️⚓️⚓️⚓️⚓️ https://t.me/thesoulanchor https://t.me/thesoulanchor https://t.me/thesoulanchor https://t.me/thesoulanchor https://t.me/thesoulanchor
نمایش همه...
የኢየሱስ ተከታዮች

Jesus is savior of the 🌎

🫧⚓️🫧⚓️🫧⚓️🫧⚓️🫧⚓️🫧⚓️🫧⚓️🫧⚓️🫧⚓️🫧⚓️🫧⚓️🫧⚓️🫧🫧⚓️🫧⚓️🫧⚓️🫧⚓️🫧⚓️🫧 የ12ቱ ደቀ መዛሙርት(ሐዋርያት)  አጭር ታሪክ  ፩. ጴጥሮስ(ስሞኦን)  በመጀመሪያ ስሞኦን ተባለ በኋላ ኢየሱስ ኬፋ አለው። በአረማይክ ኬፋ በግሪክ ጴጥሮስ ሁለቱም አለት ማለት ነው። የትውልድ ቦታው ቤተ ሳይዳ ነበር። ጴጥሮስ እንደ አይሁድ ሊቃውንት የተማረ አልነበረም። ከወንድሙ ከእንድርያስ ጋር በቅፍርናሆም አሳ በማጥመድ ይኖር ነበር። ሚስት ነበረችው(ማር። ፩፡፳፱-፴)። ጴጥሮስን በመጀመሪያ ከኢየሱስ ጋር ያስተዋወቀው እንድርያስ ነበር(ዮሐ. ፩፡፵፩-፵፫)። ይህ የክርስቶስ ደቀ መዝሙር ለኢየሱስ በተለየ ሁኔታ ቅርብ ነበር። መንፈስ ቅዱስ ከወረደም በኋላ መሪ ሆኖም አገልግሏል።በተጨማሪም ጴጥሮስ ሁለት መልእክቶችን በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ጽፏል። አሟሟቱም በመጽሐፍ ቅዱስም ባይጻፍም በመስቀል ተዘቅዝቆ እንደ ሞተ የቤ.ክ ታሪክ ይናገራል። ፪. ዮሐንስ የያዕቆብ ወንድም የዘብዴዎስ ልጅ ነው እናቱም ሰሎሜ ሳትሆን አትቀርም ይባላል። ዮሐንስ ማለት የስሙ ትርጉም እግዚኣብሔር ጸጋ ነው ማለት ሲሆን ወላጆቹ ሃብታሞች ነበሩ። የመጥምቁ ዮሐንስ ደቀ መዝሙር እንደሆነ ይገመታል(ዮሐ. ፩፡፴፭-፵፪)። ከወንድሙና ከአባቱ ጋር አሳ እያጠመዱ ሳሉ ኢየሱስ ወንድሙንና እርሱን ጠራው። ሁለቱም ወንድማማቾች ሃይለኞች ስለነበሩ ኢየሱስ "ቦአኔርጌስ" ብሎ ጠርቷቸዋል። ትርጉሙም የነገድጓድ ልጆች ማለት ነው።ዮሐንስ አንድ ወንጌል ሶስት መልእክቶችን እና ራእይን በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ጽፏል። በተጨማሪም ዮሐንስ እራሱን በዮሐንስ ወንጌል ውስጥ ኢየሱስ ይወደው የነበረ ደቀ መዝሙር በማለት ይገልጻል። በመጨረሻም ከኤፌሶን ተሰዶ ፍጥሞ በምትባል ደሴት ኖረ(ራእ. ፩፡፱)። ፫. ያዕቆብ የዘብዴዎስ ልጅ የዮሐንስ ታላቅ ወንድም ነው። የስሙ ትርጉም ተረከዝን ይይዛል ማለት ነው። ከደቀ መዛሙርት መካከል ቀድሞ የሞተው እርሱ ሲሆን ሄሮድስ በሰይፍ አስገደለው። ፬. ያዕቆብ(የእልፍዮስ ልጅ) አንዳንድ ጊዜ ታናሹ ያእቆብ ይባላል። ፭. የአስቆሮቱ ይሁዳ ይሁዳ ማለት ማመስገን ሲሆን አስቆሮት ማለት እርሱ የመጣበትን አካባቢ/መንደር ይገልጻል። አስቆሮት በይሁዳ አውራጃ የሚገኝ ቂርያትሐጾር የሚባለው መንደር ይሆናል(ኢያ. ፲፭፡፳፭)። ከዚህ በመነሳት ይሁዳ ከተማ ቀመስ ሰው እንደሆን እንገምታለን። ገንዘብ ያዥ ሆኖ ሳለ ሌባ እንደሆን ወንጌላት ይናገራሉ። በመጨረሻም ሰይጣን ገብቶበት ኢየሱስን ጌታውን ሽጦ በገንዘቡ ሳይጠቀም ታንቆ ሞቷል። ፮. ይሁዳ(የያዕቆብ ልጅ) ይህኛው ይሁዳ ታዴዎስ የተባለው ልብድዮስ ሳይሆን አይቀርም(ማቴ. ፲፡፫)። ፯. ማቴዎስ የእልፍዮስ ልጅ ሲሆን ቀራጭና የቅፍርናሆም ነዋሪ ነበር። ማቴዎስ በመንፈስ ቅዱስ መሪነት ማቴዎስ ወንጌልን የጻፈ ሲሆን ሉቃስና ማርቆስ በቤተሰቡ ስም ሌዊ እያሉ የሚጠሩት ሲሆን እርሱ እራሱን ደግሞ ቀራጭ እያለ ይጠራ ነበር። ፰. ፊሊጶስ የቤተ ሳይዳ ሰው ሲሆን ናትናኤልን ወደ ኢየሱስ ያመጣ ደቀ መዝሙር ነበር። ፱. እንድርያስ የጴጥሮስ ወንድም ሲሆን ከእርሱ ጋር ሆኖ አሳ ሲያጠምድ ኢየሱስ ጠራቸው። እንድርያስ የዮሐንስ ደቀ መዝሙር ሲሆን ኢየሱስን እንዲከተል ከነገረው በኋላ ኢየሱስ ቤት ውሏል። ጴጥሮስንም ወደ ኢየሱስ ጠራው(ዮሐ. ፩፡፴፭-፵፮)። መጥምቁ ዮሐንስ የሚዜነቱን ስራ በሚገባ እንደተወጣ የእንድርያስ ሕይወት በሚገባ ያሳያል። እንድርያስም ሰውን ወደ ጌታ በማምጣት ይታወቅ ነበር። ፲. ቶማስ ቶማስ በአረማይክ ዲዲሞስ በግሪክ ሁለቱም ትርጉማቸው መንታ ማለት ነው። ብዙዎች በተጠራጣሪነቱ ቢያውቁትም መንፈስ ቅዱስ ከወረደ በኋላ ግን ስለኢየሱስ ሰብኳል። እንዲያውም የቤ.ክ ታሪክ እንደሚለው ከሆነ ቶማስ በሕንድና በፋርስ ወንጌል እንዳስተማረ ይነገራል። ፲፩. በርተሎሜዎስ በርተሎሜዎስ ማለት የተሎሜዎስ ልጅ ማለት ነው። ምናልባት በርተሎሜዎስ የተባለው ናትናኤል ሳይሆን አይቀርም። ፲፪. ቀናተኛው ስምኦን አንዳንዶቹ ናትናኤል ነው ይሉታል። ምንጭ:- የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ  ቃላት Share//share//share//share// https://t.me/jesusfollowe https://t.me/jesusfollowe https://t.me/jesusfollowe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ https://t.me/thesoulanchor https://t.me/thesoulanchor https://t.me/thesoulanchor https://t.me/thesoulanchor
نمایش همه...
የኢየሱስ ተከታዮች

Jesus is savior of the 🌎

⚓️⚓️ማንኛውንም ነገር ስታደርጉ ሁሉንም ነገር ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት። 1ኛ ቆሮንቶስ 10*31⚓️⚓️ ማንኛውም ነገር ⚓️ስትፀልዩ ለእግዚአብሔር ክብር  አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት።                         ⚓️ መፅሐፍ ቅዱስ ስታነቡ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት።                        ⚓️ ስትፆሙ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት።                       ⚓️ ስታመልኩ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት።                      ⚓️ስትዘምሩ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት።                     ⚓️ ስታስተምሩ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት።                    ⚓️በትንቢት ስትናገሩ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት።                     ⚓️በልሳን ስትናገሩ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት።                    ⚓️ሰዎች ቃላችሁን ሲሰሙና ሲቀበሏችሁ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት።                    ⚓️እምነታችሁን ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት። 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧⚓️⚓️⚓️⚓️⚓️⚓️⚓️⚓️⚓️⚓️⚓️⚓️⚓️⚓️⚓️⚓️⚓️⚓️⚓️⚓️⚓️⚓️⚓️⚓️ ❤️⚓️❤️ማንኛውንም ነገር ስታደርጉ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት። እግዚአብሔር በሚከብርበት በዚያ ክብር አለ ፤ እግዚአብሔር በማይከብርበት  ክብርህን አትፈልግበት፣ እግዚአብሔር በማይከብርበት ክብርሽን አትፈልጊበት። Share//https://t.me/jesusfollowe https://t.me/jesusfollowe https://t.me/jesusfollowe ❤️❤️❤️❤️❤️⚓️⚓️⚓️⚓️❤️❤️ ⚓️❤️⚓️❤️⚓️❤️⚓️❤️⚓️❤️❤️⚓️ Share🎼🎼https://t.me/thesoulanchor https://t.me/thesoulanchor https://t.me/thesoulanchor https://t.me/thesoulanchor
نمایش همه...
የኢየሱስ ተከታዮች

Jesus is savior of the 🌎

🥰 1
🔥#በክርስቶስ ያገኘሁት የእኔ ማንነት😳 ➣የእግዚያብሔር ልጅነት(የሐ 1:12)(ኤፌ 1:5👶 ➣የክርስቶስ ወዳጅነት (ዮሐ 15:15)❤ ➣ተቀባይነትን ማግኘት (መፅደቅ)(ሮሜ 5:1)😥 ➣በመንፈስም ከእሱ ጋር አንድ ነኝ (1ቆሮ 6:17)🔥🌧🙏 ➣በዋጋ ተገዝቼያለሁ😊የእ/ር ልጅ ነኝ🥰 ➣ቅዱስ ነኝ (ኤፌ 1:1)🙏 ➣በመንፈስቅዱስ በኩል በቀጥታ ከእ/ር ጋር ተገናኝቼያለሁ(ኤፌ 2:18)🔥🔥🙌 ➣ጌታ ተቤዥቶኛል(ቆላሲያሥ 1:14)🗣🗣🙏🙏 ➣በክርስቶ ሙሉ ነኝ(2:10)🙏🙏        ➣እነዚህ ማንነቶችን ሁላችንም በክርስቶስ በኩል አግኝተናል በጣም የሚገርመዉ ለዘላለም ወደ ክርስቶስ እስክንሄድ ድረስ አብረዉነሰ የሚቆዩ ናቸዉ ማንም ሊወስድብን ሊያሣጣን የማይችለዉ ሀሌሉያ🙌🙌🙌 ➤ደግሞም እነዚህን ባህርያቶች በራሣችን ልናመጣቸዉ የማንችላቸዉ ነገር ግን በክርስቶስ በተሰጠን ቤዛነት በፅድቅ ጓዳና በመሄዳችን የተቀበልነዉ ዘላለማዊ ሀብት ነዉ🤷‍♀️🤷‍♀️ ➣ፅድቅ ስል የእኛ ፅድቅ እራሡ ክርስቶስ ነዉ በስራችን ወይም ባለን በመገረዝ ነገር የምንቀበለዉ ሣይሆን ክርስቶስን በማመናችን ብቻ ለምናገኘዉ ዘላለማዊ ህይወት ነዉ😳🙏 ➧“ነገር ግን ለማይሠራ፥ ኃጢአተኛውንም በሚያጸድቅ ለሚያምን ሰው እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል።”   — ሮሜ 4፥5 ሀያላን በጣም ደሥ የሚል ቃል ነዉ በእዉነት ጌታ በደም ዋጋ ለዛዉም በመሥቀል በፈሰሰዉ ደም ገዝቶናል ሀጢያታችንንም ለዘላለም ደምስሷልናል ነፃ አዉጥቶናል 🙏      እንዲህ  ልላችሁ እወዲለሁ 😳 ➣እኛ የእኔ ነዉ የምንለዉ ባህሪ የለንም የእኛ ባህር ከክርስቶስ የተቀበልነዉ እና የእራሱ ገፅታ ነዉ በእያንዳንዳችን ላይ የተቀረፀዉ🙌🙌እናም እንዲህ ልበላችሁ ከክርስቶስ የተሰጣችሁ ይህ ባህሪ መለያችሁ ይሁን🙌🙌 ➤በቃ ስሆች እናንተን ሲመለከቱ በዉሥጣችሁ ያለዉ የክርስቶስ ባህሪ መፍለቅ ይጀምር🙌🙌 ➣የህይወት ሜንጭ ዉሀ ከሆዳችሁ ይፈልቃል ተብሎ እንደተፃፈ ከእያንዳችሁ ዉስጥ ሰዎችን የሚያረካ የክርስቶስ መንፈስ ይፍሰስ🌧🌧🙌🙌 ➤ልክ በመስታወት አጠገብ ስቶቆሙ ሁሉ ገፅታችሁን እንደሚያሣያችሁ ልክ እንደዛ ክርስቶስ በሙሉ ማንነታችሁ ላይ ደምቆ ይታይላችሁ🙌🙌 ➣መገለጫችሁ መለያችሁ መታወቂያችሁ የክርስቶስ ባህሪ ይሁን🙌🙌 ➤ባላችሁ ባህሪ ስነ ምግባር ክርስቶስ ይታይበት🙌🙌 ➣እዉነተኛዉ የክርስቶስን ባህር መላበስ ይሁንላችሁ🙌🙌🙏🙏በእየሱስ ስም እነዚህ በረከቶች ሁላ በህይወት ዘመናችሁ በቅለዉ ፍሬ አፍርተዉ ማየት ይሁንላችሁ🙌🙌🙌🙏🙏🙏እወዳችኋለሁ 🥰                   🎤  SHARE//https://t.me/jesusfollowe https://t.me/jesusfollowe https://t.me/jesusfollowe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ https://t.me/thesoulanchor https://t.me/thesoulanchor https://t.me/thesoulanchor https://t.me/thesoulanchor ❤️😍❤️😍❤️😍❤️😍❤️😍
نمایش همه...
የኢየሱስ ተከታዮች

Jesus is savior of the 🌎

ክፍል-፩   ዓላማ፡ •  ሙሻራችን ለመቀበል ዘውትር ዝግጁ እንድንሆን       •  የጸጋውን ዘመን ተጠቅመን በመዳናችን ለመፅናትና ለሌሎች የመዳን ምክንያት ለመሆን ምዕራፍ-፩ 1.  ዘመነ-ፍጻሜ ምንድ ነው? •  እግዚአብሔር ስለ ምድር ጅማሮ (ዘህ 1÷1) የነገርን ያል ስለምድር-ፍጻሜዋም በሚገባ ነግሮናል፡፡ •  ዘመነ-ፍጻሜ አሮጌዋ ምድር ስርአት ማብቂያን ነው (ኢሳ 34÷4) ምዕራፍ-፪ 2.  ምልክተ ዘመነ-ፍጻሜ •  ምልከቶቹ በተፈጥሮና በሰው ሰራሽ ኩነቶች በጊዜ ሂደት የሚገለጡ ናቸው፡፡ •  በቢሉይ ኪዳን ላይ ስክርስቶስ የመጀመርያ ምጻት የተነገሩ 300 ትንቢቶች ተፈጽመዋል፡፡ •  በሁለቱም የኪዳን መጽሐፍት ስለ ዳግም ምጽአት ደግሞ 2400 ትንቢቶች ተነግረዋል፡፡ •  ሰው ዘመንን ፍጻሜ እንዲመረምር ተፈቅዶለታል (ሉቃ 12÷56)፡፡ •  ከምልክቶቹ አውቆ ዘመንን መዋጀት ይጠበቅብናል (ኤፌ 5÷16፣ማር 13÷4)፡፡ •  ስለ መጀመርያው ምጻት ከተነገሩ 300 ትንቢቶች ከምልክቶቹ አይሁድ ባለመጠቀማቸው የመሲሁን የመጀመርያ ምጽአት በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ፡፡  •  በተነገሩት የውልደት ትንቢቶች ተፈጻሚነት በማመን በጸጋ መዳን በማመናችን ይህ ዘመን የአህዛብ ሙላት (የቤ/ክን ዘመን) ሊሆን ችሏል)፡፡ •  ቤ/ክን ከተነጠቀች በኋላ ክርስቶስ አዳኝ መሲህ መሆኑንን የሚያምኑ 144000 እስራኤላዊያን በከባድ ሰማዐታትነት  ይድናሉ (ራእ 7÷4፤ 14÷1)፡፡ ይህ ዘመን ‹‹የአይሁድ ሙላት›› ይባላል፡፡ •  በአጠቃላይ ምልክቶቹ በቤ/ክን፣ በተፈጥሮ፣ በእስራኤልና በዓለም በሚገለጡ ናቸው (ሉቃ21÷1-27)፡፡ https://t.me/jesusfollowe https://t.me/jesusfollowe https://t.me/jesusfollowe https://t.me/jesusfollowe
نمایش همه...
የኢየሱስ ተከታዮች

Jesus is savior of the 🌎

👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
#ረቡዕ የአስቆሮቱ ይሁዳ ኢየሱስን የካደበት ቀንና ማርያም (በማርቆስ ስሟ አልተጠቀሰም) በኢየሱስ እግር ስር ሽቶ ያፈሰሰችበትና በጸጉሯ ያበሰችበት ቀን ነው። (ማር. 14 ) እዚህ ጋር አንድ ነገር ማስቀመጥ ወደድኩ። ይህ ቀን ብዙ ጊዜ ከኢየሱስ ጋር የተጓዙ ሰዎች ትጥቃቸው መፈታት የጀመረበትና እውነተኛ ማንነታቸው የተገለጠበት ቀን ነበር። ከዚህ በፊት በርትተው ይጓዙ የነበሩ ሁሉ የሥጋ ድካም በብርቱ መገዳደር እና መጣል የጀመራቸው ጊዜ ነበር። አንዳዶች ወድቀው ሲነሱ አንዱ እስከወዲያኛው ወደቀ። በነገራችን ላይ የዚህን የሥጋን ከመንፈስ ጋር ለማበር መቸገር መፍትሄ በጌቴሴማኒ ነገራቸው ። እንዲህ በማለት፦ “ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ፤ መንፈስስ ተዘጋጅታለች ሥጋ ግን ደካማ ነው አለው።” (ማቴዎስ 26፥41) ወደ ረቡዕ ቀን ስንመለስ ይሁዳ እንዲህ አይነት ሰው ነበር፦ "ይህንም የተናገረ ሌባ ስለ ነበረ ነው እንጂ ለድሆች ተገድዶላቸው አይደለም፤ ከረጢትም ይዞ በውስጡ ከሚገባው ይወስድ ስለ ነበረ ነው።" (ዮሐ. 12፡6) በሌላ በኩል ደግሞ በምን ሰዓት ምን ማድረግ እንዳለባት የምታውቅን ሴት እንመለከታለን። ኢየሱስ ከሞተ በኋላ ለአካሉ ሽቶ ለመቀባት አስበው የሄዱ ቢኖሩም መቅደላዊት ማርያም ግን መችና የት ኢየሱስን ማግኘት እንደሚቻል የምታውቅ ሴት ነበረች። እናም የዛሬው ቀን ከኢየሱስ ጋር ለዘለአለሙ ለመጓዝ ኃይል እንድናገኝ፣ ከእርሱ አሳብና አጀንዳ ጋር ደግሞ ተባብረን እንድንጓዝ ጌታ ይርዳን! ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
نمایش همه...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ማክሰኞ ኢየሱስ ለመጨረሻ ጊዜ በቤተ መቅድስ ያስተማረበት ቀን ነው። ጌታ ከቃሉ ስንት ጊዜ አስተማረን? ምን ያህልስ ወደ ተግባር ለወጥነው? ወይስ እንደ ፈሪሳውያን በራሱ መጽሐፍ ላይ ጌታችንን እየተከራከርነውና አልፎ ተርፎም ከሕይወታችን ልናስወጣው እየከጀልን ይሆን? የማንስ ጽሕፈት በላያችን ይታያል? ለመሆኑ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ምን አስተማረ? ወይም ምን ተማሩ አለ? 👉“እንግዲህ ከነዚህ ከሁሉ ካነሱት ትእዛዛት አንዲቱን የሚሽር ለሰውም እንዲሁ የሚያስተምር ማንም ሰው በመንግሥተ ሰማያት ከሁሉ ታናሽ ይባላል፤ የሚያደርግ ግን የሚያስተምርም ማንም ቢሆን እርሱ በመንግሥተ ሰማያት ታላቅ ይባላል።”         ማቴዎስ 5፥19 👉“የሰው ልጅ ብዙ መከራ ሊቀበል፥ ከሽማግሌዎችም ከካህናት አለቆችም ከጻፎችም ሊጣል፥ ሊገደልም ከሦስት ቀንም በኋላ ሊነሣ እንዲገባው ያስተምራቸው ጀመር፤ ቃሉንም ገልጦ ይናገር ነበር።”          ማርቆስ 8፥31 👉“ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤”           ማቴዎስ 11፥29 👉“ሲያስተምርም እንዲህ አለ፦ ረጃጅም ልብስ ለብሰው መዞርን፥ በገበያም ሰላምታን፥ በምኵራብም የከበሬታን ወንበር፥ በግብርም የከበሬታን ስፍራ ከሚወዱ ከጻፎች ተጠበቁ፤”          ማርቆስ 12፥38-39 👉 “እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።”       ማቴዎስ 28፥19-20 ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#ሰኞ፣ ከሆሳዕና ማግሥት ጌታችን ከቢታንያ ወደ ኢየሩሳሌም ሲገባ ሁለት ነገሮችን አድርጓል፡፡ አንደኛ ከቅጠል በስተቀር ፍሬ ያልተገኘባትን ዕፀ በለስ ረግሟል፡፡ ሁለተኛ ወደ ቤተ መቅደስ ገብቶ የሚሸጡትንና የሚለውጡትን አስወጥቷል፡፡ (ማቴ.21÷12-17፤ ማር.11÷17፤ ሉቃ.19÷45-46፡፡) መልእክት፦ ቤተ መቅደሱ እንዲሁም በለሷ የሚጠበቅባቸውን በተገቢው ሁኔታ አልያዙም። 👉 በለሷ ከፍሬ ጎድላ ተገኝታለች። 👉 ቤተመቅደሱ የማይጠበቅበትን ይዟል። በቅዱስ ሉቃስ ወንጌል ላይ እንደተገለጸው ይህንም ምሳሌ አለ "ለአንድ ሰው በወይኑ አትክልት የተተከለች በለስ ነበረችው ፍሬም ሊፈልግባት ወጥቶ ምንም አላገኘም፡፡" ሉቃ 13፡6 በማለት በበለስ ስለተመሰለ የሰው ልጅ ሕይወት በማሰብ እንዲመለስ ንስሐ እንዲገባ በሕይወትም እንዲኖር እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ ማሳሰቡን ያጠይቃል፡፡ ንስሐ አልገባም አልመለስም ያለም በለሷ እንደጠወለገችና እንደተቆረጠች ሁሉ ፍሬ ባለማፍራታቸው እንደሚቆረጡ እንዲሁም ወደ እሳት እንደሚጣሉ መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ ያስረዳል፡፡ ፍሬ አልባ እንዳንሆን ጌታ ሲመጣም እንዳናፍር የመጽሐፉን ቃል ልንጠብቅና ልንፈጽም ይገባናል፡፡ በዚህ የሕማማት የመጀመሪያ ቀን ዕለተ ሰኞ የምናስበው የምንዘክረው የሰው ልጅ ሕይወት በከንቱ በቸልተኝነት እንዳይደክም እንዳይጠወለግ እንዳይደርቅ ወደ እሳትም እንዳይጣል ማድረግ ይገባናል፡፡ ጌታችን መድኃኒታችን ወደ ቤተ መቅደስ ግብቶ የሚሸጡትንና የሚለውጡትን እንዳስወጣ ሁሉ፤ ዛሬ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ጌታችን ወደ መቅደስ ሕይወታችን ቢመጣ ምን ያገኝ ይሆን? ፍፌስ እያፈራን ይሆን? የእግዚአብሔር ቃል ግን ለንስሐ የሚገባ ፍሬ አድርጉ ይለናል። ማቴ 3፡8 ምንጭ:- tesfalem7.blogspot.com ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
نمایش همه...
👍 1
🟥 ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ወይስ ተመላጅ?# እየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ወይስ ተመላጅ? ለሚለው ጥያቄ መልስ ከመስጠታችን በፊት #ማለደ የሚለውን ቃል ትርጉም እንመልከት። #ትርጉም #ማለደ  ለሚለው ቃል የሚከተሉት ሁለት ትርጉሞች ሊሰጡት ይችላል። 1️⃣ #ማለደ ማለት አንድ ሰው ጉዞ ለመጀመር ወይም በሥራ መስክ ለመሰማራት ጎህ ሳይቀድ (በማለዳ) መነሳቱን ያመለክታል። (ምሳሌ #በማለዳ_ተነስቶ_ገሰገሠ፤ #ማልዶ_ተነሳ. . . . .ወዘተ) 2️⃣ #ማለደ ስንል አንድ ሰው በደንብ የሚያውቀውን ሰው ስለሌላ ሦስተኛ ሰው ጉዳይ ለመነው፤ ይቅር እንዲለው፤ ዕዳው እንዲሰረዝለት ለመነለት (ማለደለት) ማለት ነው። በተራ ቀጥር ሁለት ትርጉም መሰረት የአማላጅነት ሥራ ሦስት ሰዎችን ያካትታል። እነርሱም ሀ) #አማላጁ ለ) #ተማላጁ ሐ) #የሚማለድለት_ሰው ናቸው። አማላጅ ተማላጁን በመለመን ዕዳን ያስምራል፤ በደልን ያሰርዛል፤ ይቅር ያስብላል። #አማላጅ ወይም #ተማላጅ የሚለውን ጥያቄ የምንመልሰው ከዚህ ትርጉም አኳያ ነው። <<ዌብስተር>> የተባለው የእግሊዘኛ መዝገበ ቃላትም #ማለደ Intercede የሚለውን ቃል #ከመካከል_መግባት go_between ሲል ይፈታዋል። #መማለድ ሁለት ሰዎችን ወይም ወገኖችን ለማስማማትና ለማስታረቅ በሁለቱ መካከል የመግባት ተግባር ነው። ይህ በሁለት ሰዎች መካከል የመግባት ሥራ በእንግሊዘኛ to mediate (ማስማማት) ይባላል። የሚያስማማው ሰው ደግሞ Intercessor (አስማሚ ወይም አስታራቂ) ይባላል። አስታራቂ አማስታረቅ በሁሉት ሰዎች መካከል የሚገባ ሰው mediator ነው። 🛰የመካከለኛነት አገልግሎት መማለድና ምልጃ በክርስቶስ የመካከለኛነት ሥራ ውስጥ የሚካተት ሀሳብ ነው። ጊዜያዊና ሊመጣ ላለው ጥላ በነበረው ሥርዓት (ብሉይ ኪዳን) የመካከለኛነት አገልግሎት እንዲሰጡ ሦስት ዓይነት ሰዎች ይቀቡ ነበር። እነርሱም፦ 1) #ነቢያት (1ኛ ነገ. 19፥15-16) 2) #ካህናት (ዘፀ. 28 እና 29) 3) #ነገሥታት (1ኛ ሳሙ. 10፥1) ናቸው።         በጥላው ዘመን የነበረው የእነዚህ ሁሉ የመካከለኛነት አገልግሎት ዘላለማዊነት አልነበረውም። ምክንያቱም በሚሞቱበት ጊዜ ማዕከላዊ አገልግሎታቸው ያበቃ ነበር እንጂ ወደ ሰማይ ፈጽሞም አልተላለፈም። የሚተላለፍ ቢሆን ኖሮ ከሰማይ ሆነው ማዕከላዊ አገልግሎት መስጠት ስለሚችሉ በሌሎች መተካት አያስፈልጋቸውም።  ነገር ግን የእነርሱ አገልግሎት ወደ ሰማይ መተላለፍ ስላልቻለ በምትካቸው ሌሎችን መሾምና መተካት ግዴታ ነበር። በጥላው ዘመን ማዕከላዊ አገልግሎት የሰጡት ሰዎች ቁጥር ብዙ የሆነበት ምክንያት ለዚህ ነው። ሐዋርያው ጳውሎስ ስለዚህ ነገር ሲጽፍ፤ #እነርሱም_እንዳይኖሩ_ሞት_ስለከለከላቸው_ካህናት_የሆኑት_ብዙ_ናቸው። ይላል። ዕብ. 7፥23 የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ሹመቱ እንደ አሮን የክህነት ሥርዓት ሳይሆን እንደ መልከ ጸዴቅ የክህነት ሥርዓት በመሆኑና በሞት ባለመሸነፉ የዘላለም ካህን ነው። ስለሆነም የእርሱ የመካከለኛነት አገልግሎቱ ወደ ሰማይ ለመተላለፍ ችሏል። <<እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለ ሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ስለ እነርሱም 👉ሲያማልድ ዘወትር በህይወት ይኖራልና ስለዚህም ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።>> ዕብ. 7፥24-25 ከላይ በተመለከትነው ጥቅስ መሰረት የክርስቶስ የመካከለኝነት አገልግሎት እንደ ጥላው ዘመን አገልጋዮች አይለዋውጥም። 🙏🙏🙏ሃሌሉያ ሃሌሉያ 🔈“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ 👉የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”  — ሮሜ 8፥34 ምንጭ፡ Superchristian ube 🎯ብቻችሁን አታንብቡ  ኦርቶዶክስ ሼር📲 🥀“እነሆ፤ ቶሎ እመጣለሁ፤ ዋጋዬ በእኔ ዘንድ አለ፤ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍለዋለሁ።”🥀 💎— ራእይ 22፥12 (አዲሱ መ.ት)💎     ⛳️ኢየሱስ በቅርቡ ይመጣል!! 🚦Jesus is Coming soon Share https://t.me/generationancher https://t.me/generationancher https://t.me/generationancher https://t.me/generationancher https://t.me/generationancher
نمایش همه...
👍 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.