197
مشترکین
-224 ساعت
-17 روز
+730 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
Repost from ᥀ ֢ 𝗪𝗶𝘁𝗵 𝘆𝗼𝘂 ֢🪐 ׁ۪
Photo unavailableShow in Telegram
Good morning armies 💗 have a great day ahead!! Smile because it looks beautiful in your face 🌼
@weloveour7crackheads
ያቺን ሴት ሁኚ 💪
ማንም ስለፈለገ የማያገኛት
በብልጭልጭ የማትታለለው
በቃ ለራሷ ክብር ያላት❤️🩹 ምክንያቱም አንቺ 🫵 ሁሌም ልዩ ነሽ ማንም እንዳሻው የማይጎዳት በርቺልኝ
👍 1
እኔ
አልቅሼ አይወጣልኝ እምባዬ ቶሎ አይደርቅ
ነገሪ አላሳምር ንዴቴ ቶሎ አይበርድ
ሰው ደግሞ
እምባዬ ካልወጣ ሀዘኔ አይገባቸው
ንግግሬ ባይጥም ሀቄን አይመስላቸው
እስካሁን
ሰውም ሳይረዳኝ እኔም ዝም እንዳልኩኝ
እውነት ብትፈነዳ ጊዜን ተማፀንኩኝ
አፌን እሰር አ'ርጎ የሚያቃጥል እንባ
ማን ሰው ይረዳኛል ውስጤ እንደሚያነባ
በሆድ ያለ .......!
👍 1
ሰዎችን መቅረብ ደስ የማይለኝ ብዙ ነገር ለግዜው ስለሆነ ነው 😔 ማለት ብዙ ነገሮች ሲቀሩ አይቻለሁ
🥀🖤 ሰዎች ወረተኛ ናቸው 🙇♀ ብዙ ነገር በቀላሉ ይረሳሉ🤷♀ አብረው ያሳለፉትን ጊዜው ዋጋ ይረሳሉ 💔 እና ገና ሳልጀምር መጨረሻውን አስብና ይደክመኛል 🚶♀ መጨረሻውን ለምታውቀው ነገር ለምን ትለፋለህ 🤔? ማለት መጨረሻው ደስ እንደማይል ከገባህ 🤷♀......?
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.