cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ابو البيان نورأديس بن سراج

أخذ الكتاب والسنة بفهم سلف هذه الأمة Abulbyan Nuraddis siraj https://t.me/+kn_NBJK5YaBkMWZk

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 061
مشترکین
+124 ساعت
+87 روز
+2630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

01:11
Video unavailable
1.80 MB
قال الشاطبي : قد حذر السلف الصالح من زلة العالم وجعلوها من الأمور التي تهدم الدين، فإنه ربما ظهرت فتطير في الناس كل مطار فيعدونها دينا وهي ضد الدين فتكون الزلة حجة في الدين. الاعتصام ٢ / ٣٤٩
نمایش همه...
01:35
Video unavailable
ينتشر في هذه الأيام التواصي بالاستغفار والتوبة في نهاية العام الهجري والتهاني بقدوم العام الجديد ؟ العلامة صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله .
نمایش همه...
8.23 MB
2024-07-07_16'28'56'فتاوى.mp32.62 MB
Photo unavailable
👆👆👆 #የሶስቱ መሰረቶች ኪታብ ማብራሪያ ክፍል 18 የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/shakirsultan/1541 🔶በአዲስ አበባ ሐጂ ሸምሴ መስጂድ የሚሰጥ ቂራኣት ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 🌐 https://t.me/shakirsultan
نمایش همه...
የሶስቱ_መሰረቶች_ኪታብ_ማብራሪያ_ክፍል_18.MP319.92 MB
الصوفية في ميزان الكتاب والسنة ሱፊዮች በኪታብና በሱና ሚዛን بقلم الشيخ محمد بن جميل زينو ማብራሪያ አቡል በያን ኑርኣዲስ ቦታ አልበያን መድረሳ ቡታጅራ ዛሬ ከመግሪብ እስከ ኢሻእ በኣካል ላልተመቻቹ በቀጥታ ስርጭት ሊንኩን ይጫኑ https://t.me/+kn_NBJK5YaBkMWZk
نمایش همه...
ابو البيان نورأديس بن سراج

أخذ الكتاب والسنة بفهم سلف هذه الأمة Abulbyan Nuraddis siraj

https://t.me/+kn_NBJK5YaBkMWZk

📮 ብስራት ለእውቀት ፈላጊዎች እንኳን ደስ አላችሁ ብለናል 🕌 አዘጋጅ፦ የመድረሰቱልበያን ኻዲሞች አልበያን መድረሳ በፊት ከሚሰጠው የኪታብ ደርስ በተጨማሪ ልዩ የክረምት ትምህርት (ለሁሉም ፆታና የእድሜ ደረጃ) በምቹ ሁኔታ ያዘጋጀን ሲሆን ይህንን የእውቀት ብርሀን እድል በአካል ተገኝታችሁ በመመዝገብ (ወላጆችም ልጆቻችሁን በማስመዝገብ) በወጣው ክፍለ-ጊዜ መሰረት በመገኘት የማዕዱ ተቋዳሽ እንድትሆኑ ፕሮግሞቻችንን አመቻችተን ለመቀጠል ዝግጁ መሆናችንን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው። ⏰ የምዝገባው ቦታና ጊዜ፦ እስከ ሰኔ 30 -ከጁምዓ ቀን ውጪ- በመድረሳው ጊቢ ውስጥ 🕰 ቂራኣቱ የሚጀመርበት ቀን፦ ከዚህ በፊት የተጀመረው ደርስ ባለበት ሆኖ ክረምቱን በተመለከተ የሚሰጠው ት/ት ሰኞ ሙሐረም 02 1446 ሂጅሪ (ሐምሌ 01 2016) ይጀመራል 🧭 አድራሻችን፦ ቡታጅራ ካምፕ ሰፈር አካባቢ ከሸገር ዱቄት ፋብሪካ (ወደ ፀሀይ መውጫ) ገባ ብሎ #አልበያንመድረሳ /#የቂራኣቱ_ክፍለጊዜ\ 💺ከሰኞ እስከ ሐሙስከፈጅር በኋላ እስከ 1፡30 ሰዓት 📒መትን አልኡሱሉሰላሰህ 🎤በኡስታዝ ሱሩር ሙሐመድ ⏰ ከ 4፡00 ሰዓት እስከ ዙሁር 📒የቁርኣን ት/ት ለሁሉም በየደረጃው 🎤ወንድም ነጁ ሸይቾ 📒አልዋጂባትና የአረብኛ (እጅ ፅሁፍ) ልምምድ 🎤ወንድም ሙደሲር ሙሐመድ ⏰ከአሱር ሶላት በኋላ እስከ 11፡30 ሰዓት 📒የቁርኣን ት/ት ለሁሉም በየደረጃው 🎤ወንድም ነጁ ሸይቾ 📒ኹዝ ዐቂደተክ እና 📒መትን አልኡሱሉሰላሰህ 🎤ወንድም ባህሩ ጀማል ⏰ ከ 11፡30 በኋላ 📒ኢዕላሙዱዓህ (ለሴቶች) 🎤በኡስታዝ ኑራዲስ ሲራጅ ⏰ ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ ✍️(ሰኞና ማክሰኞ ብቻ) 📒ሸርህ አልኡሱሉሰላሰህ 🎤በኡስታዝ ኑራዲስ ሲራጅ ✍(እሮብና ሐሙስ ብቻ) 📒 ኩን ሰለፊየን ዐለልጃደህ 🎤በኡስታዝ ኑራዲስ ሲራጅ 💺 ጁምዓ/አርብከፈጅር በኋላ እስከ 1፡30 ሰዓት 📒አልቃዒደቱኑራኒየህ እና የአረብኛ እጅ ፅሁፍ ልምምድ (ቅዳሜን ጨምሮ በተመሳሳይ ሰዓት) 🎤በኡስታዝ ኑራዲስ ሲራጅ ⏰ ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ 📒 አስሱፊየህ በቁርኣንና በሐዲስ ሚዛን 🎤በኡስታዝ ኑራዲስ ሲራጅ 💺 ቅዳሜና እሁድ ሁሉም በየክፍለ-ጊዜው 📚የሒፍዝ/ሽምደዳ የክለሳና የጥናት(ሙራጀዓ/ሙጣለዓ) ፕሮግራም ⏰ ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ 📒የቁርኣን ት/ት ለሁሉም በየደረጃው 🎤ወንድም ነጁ ሸይቾ 📲 ለበለጠ መረጃ፦ 📞Tel:+251911972644            +251916347343            +251930885633 📌 የቴሌግራም አድራሻዎቻችንን #join በማድረግ ይጎብኙን 👇👇👇 https://t.me/albeyanbutajira https://t.me/albeyanbutajiragroup
نمایش همه...
አልበያን መድረሳ በቡታጅራ

በአልበያን መድረሳ የሚሰጡ ዱሩስ ፣ ሙሓደራዎችና ሌሎች ጠቃሚ መልእክቶች የሚሰራጭበት ቻናል ነው።

Photo unavailable
🔶 የይቅርታ መልእክት ከመድረሰቱልበያን የተወደዳችሁ ሰለፊይ እህት ወንድሞች እንደሚታወቀው የፊታችን ጁምዓ ቀን ሰኔ 28 በአልበያን መድረሳ ግሩፕ ላይ የ online የሙሓደራ ዝግጅት እንደነበረን ይታወቃል። ቢሆንም ግን ከኹለፋኡራሺዲን መስጂድ በኩል በተመሳሳይ ሰዓት ተደራቢ የonline ፕሮግራም ስለያዙብን ፤ በሁለቱም በኩል የሚመለከታቸውን ሰለፊይ እህት ወንድሞቻችንን ላለማጨናነቅ ሲባል ወደ ቀጣይ ሳምንት (ጁምዓ) ማስረዘማችንን ስንገልፅ ከታላቅ ይቅርታ ጋር ነው። ♦️አደራ ለሌሎችም ላላወቁትም አሳውቁ (አሰራጩ) ባረከላሁፊኩም ✍️ የመድረሳው ኻዲሞች 🌐 https://t.me/albeyanbutajiragroup
نمایش همه...
Photo unavailable
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.