fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

قَنَــــــــــــــــــــــــاةُ إٍبْــــــــــنُ كَمَـــــــــــــــــــــــــالْ لِنَــــــشْرِ السُّنـة والتَّوحِــــــــــ

قَنَــــــــــــــــــــــــاةُ إٍبْــــــــــنُ كَمَـــــــــــــــــــــــــالْ لِنَــــــشْرِ السُّنـة والتَّوحِــــــــــيدْ

رفتن به کانال در Telegram

ይህ ቻናል የኢብኑ ከማል ቻናል ነው የኢብኑ ከማል ትምህረቶች የምለቃቁበት Offcial ቻናል ነው ጠቃሚ የሆኑ ሙሃደራዎችን ደርሶችን እናገኝበተለንን!! THIS CHANNEL IS OFFICIAL CHANNEL OF IBNU KEMAL!!

نمایش بیشتر
5 308
مشترکین
+2324 ساعت
+427 روز
+38230 روز
آرشیو پست ها
ከ 3⃣0⃣ ደቂቃ በኋላ ይጠፋል!! ⭐️አስደሳች ኸበር ለሰለፊይ እህት ወንድሞቻችን✅ ባሉበት ሆኖ ስለ ዲናችሁ ከትክክለኛ ሸይኾች እንድሁም ኡስታዞች ያለምንም ክፍያ  በቤቶ ቁጭ ብሎ መማር ይፈልጋሉ⁉️ ከታች ያለውን  🅰🆆🅾 የሚለውን ይንኩ!!

ከታች ከተዘረዘሩት ወንጀሎች ውስጥ የትኛውን ወንጀል ነው አላህ በቁርአኑ ውስጥ እንደማይምረው የነገረን። ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።
ከታች ከተዘረዘሩት ወንጀሎች ውስጥ የትኛውን ወንጀል ነው አላህ በቁርአኑ ውስጥ እንደማይምረው የነገረን። ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።

ከ 3⃣0⃣ ደቂቃ በኋላ ይጠፋል!! ⭐️አስደሳች ኸበር ለሰለፊይ እህት ወንድሞቻችን✅ ባሉበት ሆኖ ስለ ዲናችሁ ከትክክለኛ ሸይኾች እንድሁም ኡስታዞች ያለምንም ክፍያ  በቤቶ ቁጭ ብሎ መማር ይፈልጋሉ⁉️ ከታች ያለውን  🅰🆆🅾 የሚለውን ይንኩ!!

ኹጥባ! ✅ሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን 🌺 እንዲህ ብለዋል፦ “ አንድ ሰው ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ወደ መስጂድ ቢገባ፣ ሰዎችን 👋 ማለት የለበትም።” ✅በኹጥባ ጊዜ ከሚጠበቁ ነገሮች መካካል፦ ቢያስነጥሳቹህ እንኳ “አልሐምዱሊላህ” ድምፅ ሳታሰሙ በራሳቹ በጌታቹህ መካከል በሉ። ✅ኹጥባውን የሚያዳምጥ ሰው በእጁ በእግሩ በፂሙ እየነካ መጫወት  የለበትም። በተጨማሪም ወደ ቀኝና ግራ በመመልከት ከኹጥባው መዘናጋት የለበትም። ✅ሰሓቦች ነቢዩ (👑) ኹጥባ ሲያደርጉ ወደ እርሳቸው ይመለከቱ ነበር። ✅ከኹጥባ በፊትና ከኹጥባ በኋላ ለሸሪዓዊ ጥቅም መናገር ይፈቀዳል፤ ኢማሙ በሁለቱ ኹጥባዎች መካከል ሲቀመጥም እንዲሁ። ነገር ግን የዱንያ ጉዳይ ማውራት ተገቢ አደለም። ✅እንዲሁም አል-ሸሪድ ኢብን ሱወይድ እንደዘገበው፦ ነቢዩ(🤍) እኔ የግራ እጄን ከኋላዬ አድርጌ ተደግፌ ተቀምጬ አዩኝና፦ “አላህ የተቆጣባቸው (አይሁዶች) ሰዎች እንደሚቀመጡ እየተቀመጥክ ነውን?” አሉ። (ሱነን አቡ ዳውድ 4848) ረሱል (👑) እንዲህ ብለዋል፦ “ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ለጎደኛህ ዝም በል ካልክ ከንቱ ንግግር ተናገርክ።” 📚ሙስሊም ዘግበውታል: 654

ሁጥባ! 🤩 ✅ሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን (❤️) እንዲህ ብለዋል፦ “ አንድ ሰው ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ወደ መስጂድ ቢገባ፣ ሰዎችን 👋 ማለት የለበትም።” ✅በኹጥባ ጊዜ ከሚጠበቁ ነገሮች መካካል፦ ቢያስነጥሳቹህ እንኳ “አልሐምዱሊላህ” ድምፅ ሳታሰሙ በራሳቹ በጌታቹህ መካከል በሉ። ✅ኹጥባውን የሚያዳምጥ ሰው በእጁ በእግሩ በፂሙ እየነካ መጫወት  የለበትም። በተጨማሪም ወደ ቀኝና ግራ በመመልከት ከኹጥባው መዘናጋት የለበትም። ✅ሰሓቦች ነቢዩ (👑) ኹጥባ ሲያደርጉ ወደ እርሳቸው ይመለከቱ ነበር። ✅ከኹጥባ በፊትና ከኹጥባ በኋላ ለሸሪዓዊ ጥቅም መናገር ይፈቀዳል፤ ኢማሙ በሁለቱ ኹጥባዎች መካከል ሲቀመጥም እንዲሁ። ነገር ግን የዱንያ ጉዳይ ማውራት ተገቢ አደለም። ✅እንዲሁም አል-ሸሪድ ኢብን ሱወይድ እንደዘገበው፦ ነቢዩ(🤍) እኔ የግራ እጄን ከኋላዬ አድርጌ ተደግፌ ተቀምጬ አዩኝና፦ “አላህ የተቆጣባቸው (አይሁዶች) ሰዎች እንደሚቀመጡ እየተቀመጥክ ነውን?” አሉ። (ሱነን አቡ ዳውድ 4848) ረሱል (👑) እንዲህ ብለዋል፦ “ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ለጎደኛህ ዝም በል ካልክ ከንቱ ንግግር ተናገርክ።” 📚ሙስሊም ዘግበውታል: 654

የሰለፍያት የኢሞ ቻናል ፎሎ እያደረጋችሁ ተቀላቀሉ👇👇👇 I'm using imo Channel ⚘️كوني عفيفة تكوني غالية👑. Click the link to join us! https://s.channelcom.tech/N2Adh4?from=copy_link

I'm using imo Channel ⚘️كوني عفيفة تكوني غالية👑. Click the link to join us! https://s.channelcom.tech/N2Adh4?from=copy_link 👉የሰለፍያት የኢሞ ቻናል ፎሎ እያደረጋችሁ ተቀላቀሉ 👈 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

ዱዓ ካደረግን በኋላ በእጆቻችን ፊታችንን ማበስ ሁክሙ ምንድ ነው حُڪم مـسـح الـوجـه بـالـيـديـن بـعـد الـدُّعـاء ✗ قال الإمام الألباني رحمه الله :🌷☁
ዱዓ ካደረግን በኋላ በእጆቻችን ፊታችንን ማበስ ሁክሙ ምንድ ነው حُڪم مـسـح الـوجـه بـالـيـديـن بـعـد الـدُّعـاء ✗ قال الإمام الألباني رحمه الله :🌷☁️ ⇦ «لم يصح حديثٌ واحد في مسح اليدين بالوجه بعد الدعاء». > إرواء الغليل (2/179)📚 ኢማሙ አልባኒ አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ ከዱዓ በኋላ በእጆቻችን ፊታችንን ማበስ ሰሂህ ሆኖ የመጣ የለም አሉ ✗ وقال ابن باز رحمه الله : ⇦ «أما مسح الوجه بعد الدعاء فقد جاءت فيه أحاديث ضعيفة والأولى تركه؛ لأن الأحاديث الصحيحة ليس فيها المسح». > فتاوى الجامع الكبير📚 ኢብኑ ባዝ እንዲህ አሉ አሏህ ይዘንላቸውና ከዱዓ በኋላ በእጆቻችን ፊታችንን ማበስ በእርግጥም ደኢፍ የሆኑ ሀዲስ መቷል በላጩ ደግሞ መተው ነው አሉ ምክንያቱም ትክክለኛ የሆኑ ሀዲሶች ማበስ የሚል ነገር የለባቸውም አሉ ✗ وقال ابن عثيمين رحمه الله : ⇦ «الذي أراه أن مسح الوجه بعد الدعاء ليس بسنة؛ لأنه لم يثبت عن النبي ﷺ». > مجموع الفتاوى (14/781)📚 ኢብኑ ኡሰይሚን አሉ አሏህ ይዘንላቸውና ያ የማየው ከዱዓ በኋላ ፊትን በእጅ ማበስ ከሡና አይደለም ምክንያቱም ከነብዩ صلي الله عليه وسلم አልፀደቀም 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 ፊታቸውን ካለበሱ ዱዓው የሚፈስ የሚመስላቸው ነገርስ ሼር አድርጉት 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

🌸 ጥያቄ 🌸 📖 ወደ አድ ሕዝቦች ተውሒድን እንዲሰብክ የተላከው ነብይ ማነው? ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ትክክለኛውን መልስ በመጫን 📲 ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ!

🌕  በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አለም አቀፍ የደዕዋ ና የኒያ   ፕሮግራማችን በኢፋ   ╰┈➢ተ      ╰┈➢ ጀ        ╰┈➢  ም           ╰┈➢   ሯ               ╰┈➢  ል 🎙 በሸይኽ ሀሰን ገላው ከባህርዳር 🔑 ርዕስ መስጂድ የመገንባት ትሩፋት ሸር ሸር ሸር ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም አድ ና ሸር በማድረግ  የአጅሩ ተከፋይ ይሁኑ!! 👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/bilalmesji https://t.me/bilalmesji https://t.me/bilalmesji

يُولَدُ الْإنْسَانُ بدونِ أَيِّ شَيْءٍ ، የሰው ልጅ ምንም ሳይዝ ይወለዳል ثُمَّ يَسْعَىٰ لِلحُصُوْلِ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ ، ከዛህም ሁሉን ነገር ለ
يُولَدُ الْإنْسَانُ بدونِ أَيِّ شَيْءٍ ، የሰው ልጅ ምንም ሳይዝ ይወለዳል ثُمَّ يَسْعَىٰ لِلحُصُوْلِ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ ، ከዛህም ሁሉን ነገር ለማግኘት ይራሮጣል ثُمَّ يَذهَبُ مِنَ الْحَياةِ تَارِكًا كُلَّ شَيْءٍ ، ከዛህም ከዱንያ ሁሉን ነገር ትቶ ይሄዳል ثُمَّ يُحَاسَبُ يَومَ الْقِيَامَةِ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ. ከዛህም የውመል ቂያማ ስለ ሁሉ ነገር ይተሳሰባል > فدَائِمًا تَذَكَرْ أَنَّكَ ضَيْفٌ فِيْ هَذِهِ الْحَيَاة ሁል ግዜ አስታውስ አንተ በዚህ ሂወት እንግዳ መሆንህን وَلَا بُدَّ يَومًا أَنْ يَرحَلَ الْضَّيفُ ، እንግዳ ደግሞ አንድ ቀን መሄዱ አይቀርም فَأَحسِنْ بِمَكانِ ضِيافَتِك . በእንግድነትህ ቦታ እንግድናህን አሳምር አጂብ 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

ሚስት ዲን ያላት ስትሆን ልጆችም ይስተካከላሉ! ❄️ እናት የመጀመሪያዋ የልጆች ትምህርት ቤት እንደመሆኗ መጠን አንዲት ሚስት ጠንካራ ዲን ያላት እና አላህን የምትፈራ ስትሆን ቤቷን በኢስላማዊ ስነ-ም
ሚስት ዲን ያላት ስትሆን ልጆችም ይስተካከላሉ! ❄️ እናት የመጀመሪያዋ የልጆች ትምህርት ቤት እንደመሆኗ መጠን አንዲት ሚስት ጠንካራ ዲን ያላት እና አላህን የምትፈራ ስትሆን ቤቷን በኢስላማዊ ስነ-ምግባር እና በሰላም ታንፃለች። ልጆች ገና ከለጋ እድሜያቸው ጀምሮ የእናታቸውን ኢማን፣ ስግደት፣ ቁርዓን መቅራት፣ ዱዓ እና በጎ አድራጎት እንደ ትልቅ አርዓያ እያዩ ስለሚያድጉ እስልምናን በተግባር እንጂ በቃል ብቻ አይማሩም። እናት ትምህርት ቤት ናት! እሷን ካዘጋጀሃት መልካም ትውልድን አዘጋጀህ እንደሚባለው በቁርዓንና በነብዩ ሱና ብርሃን የምትመራ እናት ልጆቿን በአላህ ፍቅር በታማኝነት እና በቅንነት ስለምታሳድጋቸው በዱንያም ሆነ በአኼራ ስኬታማ የሚሆንን ቀጥ ያለ ለዲኑም ለሀገሩም የሚጠቅም የተስተካከለ ትውልድ ለማፍራት ትልቁን መሰረት ትጥላለች። ╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ

ከደቂቃዎች በኋላ የሚጠፋ!!! ከታች ያለውን የዚህን ምልክት 🎁 👈በመንካት የትልልቅ መሻይኮችን እዲሁም የትላልቅ ኡስታዞችን ቻናል ይቀላቀሉ።

የቁርአን ትሩፋት! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿الماهِرُ بالقُرآنِ مع السَّفَرةِ الكِرامِ البَرَرةِ، والذي يَقرَؤُه وهو يَشُقُّ عليه له أجْرُ
የቁርአን ትሩፋት! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿الماهِرُ بالقُرآنِ مع السَّفَرةِ الكِرامِ البَرَرةِ، والذي يَقرَؤُه وهو يَشُقُّ عليه له أجْرُه مرَّتَينِ.﴾ “ቀርአንን አሳምሮ የሚያነብ ከተከበሩና ከላቁ መላእክት ጋር ይሆናል። ያ እየተቸገረና እየተኮላተፈ የሚያነበው ደግሞ ሁለት ምንዳ ያገኛል። (በማንበቡና በመቸገሩ)።” 📚 ቡኻሪና (4937) ሙስሊም (798) ዘግበውታል። ድንህን ተምረህ አስተምር

#የቁርአን ትሩፋት! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿الماهِرُ بالقُرآنِ مع السَّفَرةِ الكِرامِ البَرَرةِ، والذي يَقرَؤُه وهو يَشُقُّ عليه له أجْر
#የቁርአን ትሩፋት! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿الماهِرُ بالقُرآنِ مع السَّفَرةِ الكِرامِ البَرَرةِ، والذي يَقرَؤُه وهو يَشُقُّ عليه له أجْرُه مرَّتَينِ.﴾ “ቀርአንን አሳምሮ የሚያነብ ከተከበሩና ከላቁ መላእክት ጋር ይሆናል። ያ እየተቸገረና እየተኮላተፈ የሚያነበው ደግሞ ሁለት ምንዳ ያገኛል። (በማንበቡና በመቸገሩ)።” 📚 ቡኻሪና (4937) ሙስሊም (798) ዘግበውታል። ድንህን ተምረህ አስተምር