cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የመዝሙር ግጥሞች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቆየት ያሉና አዳዲስ መዝሙር

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
254
مشترکین
+224 ساعت
+97 روز
+1230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

✞የይሁዳ ጉዞ✞ የይሁዳ ጉዞ አያዋጣም እና ዴማስ ወደ ህይወት እባክህ ቶሎ ና በወንጌል ገበታ መመገብ ጀምረህ ወንድሜ ተመለስ ወዴት ትሄዳለህ(፪) ይጠራሃል እና መስቀሉን ተመልከት የወንጌል ቡቃያ እውነተኛው ህይወት አዝ= = = = = ቸርነቱን አይተህ ፍቅሩን ቀምሰኸዋል በረድኤት ህይዋት ደስታ ሞልቶሃል ቅዳሴው ዝማሬው እጣኑ ሸቶሃል ዴማስ ሆይ ተመለስ ሕይወት ይሻልሃል አዝ= = = = = ብዙ ክርስቲያኖች መንገዱን ጀምረው የዓለም አሸንክታብ ድንገት ሲጠራቸው ፈተና ሲመጣ ወንጌሉን ወርውረው ሞትን ይመርጣሉ ሕይወትን ሰርዘው አዝ= = = = = የመስቀሉ ሕትመት ከልብህ ሳይጠፋ በእግዚአብሔር ጉባዔ መስክረህ በይፋ ልጄ የተባልከው በጥምቀት ቀለበት እንዴት ትሄዳለህ ተነድተህ ወደ ሞት(፪) አዝ= = = = = የክብር አክሊሉ ተዘጋጅቶልሃል አምላክ ለሽልማት ዴማስ ሆይ ይልሃል ወዴት ትሄዳለህ እባክህ ተመለስ ክብርህ አትተው ከጫፉ ስትደርስ(፪) መዝሙር ይልማ ኃይሉ "ዴማስ የአሁኑን ዓለም ወዶ ትቶኛልና፥ ወደ ተሰሎንቄም ሄዶአል፤" ፪ጢሞ፲፥፬ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
نمایش همه...
sara_mariyam_የይሁዳ_ጉዞ_አያዋጣምና_ዴማስ_ወደ_እይወት_እባክ_ቶሎና.m4a10.15 KB
ሼር 📍
ዛሬ ቅዳሴ ላይ ከተነበበው የቅዱስ ጳውሎስ መልእክት: “በእውቀት አይቅኑ እንጂ ለእግዚአብሔር እንዲቀኑ እመሰክርላቸዋለሁና።” [ሮሜ 10: 2] ቅዱስ ጳውሎስ ስለ እስራኤላውያን እጅጉን ተጨንቋል.. አሕዛብ እንኳን ክርስቶስን በማመን ወደ እግዚአብሔር ሕዝብነት ሲጨመሩ የእግዚአብሔር የተመረጠ የኪዳን ሕዝብ የተባለው ያ ታላቅ ሕዝብ እስራኤል ግን የነቢያት ሁሉ ተስፋ የሆነውን መሲሕ ባለመቀበል ከኪዳኑ ሊወጡና ሊጠፉ ነው.. ስለዚህም ጳውሎስ ስለ እነርሱ ተጨንቆ: “ወንድሞች ሆይ፥ የልቤ በጎ ፈቃድና ስለ እስራኤል ወደ እግዚአብሔር ልመናዬ እንዲድኑ ነው።” ይላል ከላይ.. ምክንያቱም ለእግዚአብሔር ይቀናሉ.. ጳውሎስም(የጠርሴሱ ሳውል) ከእነርሱ እንደ አንዱ ሆኖ ለአባቶች አምላክ ተቀንቶ ክርስቶስን ሲያሳድድ ነበር ያው ጌታ ሳያገኘው በፊት.. እስራኤል ለእግዚአብሔር ያላቸው ቅንአት ጥሩ ቢሆንም ግን ደግሞ ይህ ቅንአት ያለ እውቀት ነበር.. ስለዚህም ጳውሎስ ምን አለ..?? “በእውቀት አይቅኑ እንጂ ለእግዚአብሔር እንዲቀኑ እመሰክርላቸዋለሁና።” እና የኔ ተወዳጆች ክርስቲያኖችም ለጌታችን ወይም አንድ ጊዜ ፈጽሞ ለተሰጠን ሃይማኖት በጣም ቅንአት አለብን.. በጣም መልካምም ነው.. ግን ደግሞ በእውቀት መሆን አለበት.. መልካም የጌታ ቀን @Apostolic_Answers
نمایش همه...
አንድ ወዳጄ እንዲህ አለ: የክርስትና ትምህርትን(ስነ መለኮት) መማር ማለት የሆኑ ትምህርቶችን ሰምቶ ሰምቶ እንደው ጭንቅላት ውስጥ የማስቀመጥ ነገር አይደለም.. ሳይንስና ፍልስፍናን ስትማርም ይህንን ነው ምታደርገው.. ስነ መለኮት ስትማር ውስጥህን ሊዋሐደው ይገባል ቃሉ.. ይህ የሚሆነው ደግሞ እግዚአብሔርን ስትቀርበው ነው.. ይህንን ያለ ቅዱስ ምስጢር(ቁርባን) ማግኘት አይቻልም.. ስትጸልይ ስትቆርብ ጌታ(የአብ ቃል) በአንተ አንተም በጌታ ስለምትሆን እግዚአብሔር በደንብ ይገለጥልሃል.. ኦርቶዶክሳዊ መረዳትም እየኖረህ ይሄዳል.. አልያ ግን አይተሃል አንዳንዱ ብዙ ዓመት ተምሪያለሁ ብሎ ኋላ ግን ጌታን ይክደዋል.. ይሄ የተነገረውን ወይም ያነበበውን እንደ ፍልስፍና እና ሳይንስ ጭንቅላት ውስጥ ብቻ አከማችቶ የያዘና የሆነ የተሻለ የሚመስል ነገር ሲመጣበት የሚወድቅ ነው.. ወይም ሲናገርም ከዚህ በፊት ካስቀመጠው ብቻ እንጂ ቃሉ ተዋሕዶት አይደለም.. ዌል ገዢ አሳብ ይመስለኛል..
نمایش همه...
እጠብቅሃለሁ - ዳዊት ፡ ጌታቸው ************************** ሰምቼ ነበረ ስታንኳኳ በሬን ግን አላስተዋልኩም አንተ መሆንህን ብዙ አድክሜሃለሁ አውቃልሁ እራሴ ግን እራርተህልኝ ቤቴ ትመጣ ይሆን አዝ:- እጠብቅሃለሁ ጌታ ባስቀመጥከኝ ቦታ በመጠበቂያዬ ላይ ዳግም እስክትመጣ ድምፅህን አሰማኝ ልቤ እንዲፅናና ግን አንተ ዝም ካልከኝ እጠፋለሁና ዝም ስትል ጊዜ ስታጠፋ ድምጽህን ያሰብኩት በሙሉ እንዳልነበር ሲሆን ቀኑ ሲጨላልም ፈርቼ ይህን ሁኔታ መልዕክት ልኬ ነበር ትመጣ ይሆን የሚል አዝ:- እጠብቅሃለሁ ጌታ ባስቀመጥከኝ ቦታ በመጠበቂያዬ ላይ ዳግም እስክትመጣ ድምፅህን አሰማኝ ልቤ እንዲፅናና ግን አንተ ዝም ካልከኝ እጠፋለሁና እንግዳዬ ኢየሱስ እረፍ ቤቴ ገብተህ ብዙ የምነግርህ አለኝ ማጫውትህ ልቤ አንተ ቤት ነው ሀሳብህን ፈፅም እጠብቅሃለሁ ከቶ አልሰለችም ******** ጓዴ ኢየሱስ እስክ ና የመዋይህ አለኝና
نمایش همه...
Etebeqehalehu-Dawit Getachew.mp314.47 MB
👍 1
ከማህፀን እስከ ሽምግልና ✞ ከማህፀን እስከ ሽምግልና ሚጠብቀኝ ምህረትህ ነውና በምስጋና ወደ ቤትህ ልግባ ልሰዋልህ የከንፈሬን መባ  (2×) በኑሮ መስመር በሕይወት ጎዳና ዕድል ፈንታየን የምታቀና ስፈራ በትር ስዝል ምርኩዜ ተቀኘሁልህ ባሰብከው ጊዜ   /አዝ = = = = = ዘውዴ ልበልህ መከበሪያየ ማዕረጌ ነህ መታፈሪያየ ስምህን ይዤ ምን ጎሎብኛል ባንተ ስላለሁ ሁሉ ተርፎኛል   /አዝ = = = = = ሳትሳቀቅም ተሸክመኸኝ ስንት ሸለቆ ጌታ አሳለፍከኝ አልቆምም ነበር በራሴ ጉልበት አንተ ባትሆነኝ ጽኑ ሰገነት   /አዝ = = = = = ይህ ሁሉ ክብር ይህ ሁሉ ዝና ያላንተ ፈቃድ መች ይሆንና ይሁን ይደረግ ጌታየ ያልከው እኔስ ያለኝ ቃል አሜን ብቻ ነው 👉ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረ ጻድቅ #Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።   ╔✞═════●◉❖◉●════✞╗        ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ❖ @enamsgn @enamsgn ❖ ❖ @enamsgn @enamsgn ❖        ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ╚✞═════●◉❖◉●════​✞╝ ✍ ወድሰኒ
نمایش همه...
ከማህፀን_በደስታ_እንባ_የሚያደምጡት_ዝማሬ_ዘማሪ_ገብረ_ዮሐንስ_ገብረፃድቅ_orthod_w_vYuK_GN.m4a1.70 MB
✞ ድንቅ አድርጎልኛል ድንቅ አድርጎልኛል የሠራዊት ጌታ (2) አልረሳኝም አምላክ አነሳኝ ከትቢያ (2) ድንቅ አድርጎልኛል በደሌን ሳይቆጥር ድንቅ አድርጎልኛል ወደቤቱ ጠራኝ ድንቅ አድርጎልኛል ረክሼ ሳለሁ ድንቅ አድርጎልኛል ልጄ ሆይ ና አለኝ ድንቅ አድርጎልኛል በዳግም ምጻቱ ድንቅ አድርጎልኛል መንግስቱን ሊያወርሰኝ አዝ----------------- ድንቅ አድርጎልኛል ከአንበሳ መንጋጋ ድንቅ አድርጎልኛል ከጉድጓድ አወጣኝ ድንቅ አድርጎልኛል በጠላቶቼ ፊት ድንቅ አድርጎልኛል ግርማ ሞገስ ሰጠኝ ድንቅ አድርጎልኛል ምን እመልሳለሁ ድንቅ አድርጎልኛል እንዲ ለወደደኝ አዝ----------------- ድንቅ አድርጎልኛል ጠላቶቼ ሁሉ ድንቅ አድርጎልኛል ሲጓደዱብኝ ድንቅ አድርጎልኛል ማን ይደርስለታል ድንቅ አድርጎልኛል እያሉ ሲሉኝ ድንቅ አድርጎልኛል ፈጥነህ ደረስክልኝ ድንቅ አድርጎልኛል ከሞት አዳንከኝ                   መዝሙር          በ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሀኑ ╭══•|✣:❖๑✟๑❖✣|: ══╮ https://t.me/EcclesiaZeEOT ╰══•|✣:❖๑✟๑❖✣|: ══╯
نمایش همه...
4_6003338577193209830.mp32.56 MB
Galata Maariyaam ✞ውዳሴ ማርያም ✞ Galata maariyaam Nan dubbadha Durbee haadha koo Nan waammadha Akka Abbaa Efreem na eebbisi Mucaa Kee galataaf na kakaasii        ceesisa Galata Maariyaam   """    """   Yommuushee waammannu   """    """   Kadhaa keenyarratti      """    """   Dubaroon ni dhufti       """    """   Mana qulqullummaatti   """    """   Afaatni ifadhaa   """    """   Fuulduratti afamee   """    """   Qulqullichi Efreem   """    """   Galataan si waamee       @Ceesisa Galata Maariyaam   """    """   Abbaan Hiriyaaqoos    """    """   Galata dhiyeessan   """    """   Laphee gammachiisaa   """    """   Sirna Qulqulleessaan   """    """   Lapheen koo waan gaarii   """    """   Siif baaseera jedhee   """    """   Daawit baganaadhaan   """    """   Si faarfachu fedhe       @Ceesisa Galata Mariyam   """    """   Qulqullummaa keenyaaf   """    """   Ati hundeedhasii      """    """   Si Galateeffachuuf     """    """   Laphee koo naaf ibsii   """    """   Gammadii yaa Dubroo   """    """   Yaa Beeteliheemi   """    """   Sirraatii dhalate   """    """   Fayyisaan Addaami      @Ceesisa Galata Maariyaam   """    """   Qulqulloonni hunduu    """    """   Naannoo Kee marsanii   """    """   Abbaan Giyoorgisiis   """    """   Koottu siin jedhanii   """    """   Teessoo warqeerratti       """    """   Yoon si argu tessee        """    """   Lapheen ko gammade   """    """   Simboon kee machessee            ==•|•== F/taa Tafarraa Baqqalaa    👇👇follow ══•|❀:✞✟✞❀|•══╮ ✥┈┈••●◉✞◉●••┈••✥ @faruuHaara ........ @faruuHaraa ........ ✥┈┈••●◉✞◉●••┈••✥ ╰══•|❀:✞✟✞❀
نمایش همه...
ዘማሪት_ሲስተር_ልድያ_ታደሰ_New_Ethiopian_Orthodox_Mezmur_2022128k.mp35.61 MB