cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Let's Know

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 657
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-247 روز
-9930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🗞14 YEARS SELECTED QUESTION 🔖 Subject :- GEOGRAPHY 🗃TOPIC:- CLIMATE 📒NO.oF Item:- 106 ©ENTRANCE HUB ETHIOPIA 🔐FOR MORE EUEE QUESTION Register:> @EntranceHubBot 🔍For more info Join Our channel👇 @EntranceHuBEthiopia
نمایش همه...
EUEE ON Climate (ENTRANCE HUB ETHIOPIA ).pdf3.72 MB
🔆Answers For English Practical Exams🔆 To get Questions click your Class Name👇 ¤NATURAL SCIENCE CLASS ➥A 🔴SOCIAL SCIENCE CLASS➥ A 🔵NATURAL SCIENCE CLASS➥B ⚫️SOCIAL SCIENCE CLASS ➥ B 🔅NATURAL SCIENCE CLASS➥ C New student👉 Register here
نمایش همه...
Answers For English Practical Exams .pdf6.12 KB
Repost from N/a
#አስቸኳይ_ማሳሰቢያ 🌟ENTRANCE HUB 2015 የፈተና ፕሮግራም 🌟 📣አንድ ቀን ብቻ ቀረ!📣 በሀገራችን ተማሪዎች ዘንድ ከ2014 ዓ/ም ጀምሮ እጅግ ተወዳጅ እና ተፈታኞች ለውጤት ብቁ እያደረገ የሚገኘው Entrance Hub Ethiopia የ2015 አዳዲስ ተመዝጋቢዎች ምዝገባ በነገው እለት ያቆማል ! ከጥቅምት 15/2015 ጀምሮ በ3 ዙር ተማሪዎችን እያስተማረ ለብሄራዊ ፈተና ብቁ እያደረገ እንደሚገኝ ይታወቃል። የአመቱን አዳዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ለማቆም 1 ቀን ይቀራል፣ ለምዝገባ የሚያስፈልገው አጠቃላይ ክፍያ 150 ብር ብቻ ስሆን ከዚህ ውጭ ሌላ ተጨማሪ ክፍያ አያስፈልግም። ስለ Entrance Hub ሙሉ መረጃ ለማግኘት ይህን ይጫኑ 👇 https://t.me/EntrancehubEthiopia/1916 ♨️ለመመዝገብ ይህን ቦይ ይጠቀሙ👇 @EntranceHubBot ለበለጠ መረጃ ትክክለኛ ቻናላችን ይጎብኙ 📢 @ENTRANCEHUBETHIOPIA 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#አስቸኳይማስታወቂያ ♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️ #አስቸኳይመልዕክት የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የሆናችሁ እና የቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ ለትምህርት ጥራት እና ውጤታማነት ስባል ለእናንተ ለብቻ tutorial እየተዘጋጀ ስለሆነ የሚቀርብበትን ቻናል ከዛሬ ጀምሮ በሁለት ቀናት ውስጥ እንድትቀላቀሉ እናሳስባችኋለን! #ማንኛውም የ11ኛ ወይም የ12 ኛ ክፍል ተማሪ የሆነ/ነች ይህን እንድል መጠቀም ስላላበት ለሌሎችም Share በማድረግ ይህን መልዕክት እናዳርስ!!! እናመሰግናለን ✅ ከ @EntranceHubEthiopia
نمایش همه...
🔅ለመቀላቀል ይህን ይጠቀሙ🔅
✅ ለ12ኛ ክፍል
✅ ለ11 ኛ ክፍል
🔅 ለመመዝገብ 🔅
Photo unavailableShow in Telegram
ይህ ከላይ የምትመለከቱት የEntrance Hub Tutorial Class ነው ። አሁንም ስለ ትምህርቱ እውነታ እየጠየቃችሁ ያላችሁ ተማሪዎች ትገኛላችሁ ። ከአዳሪ ተማሪዎች እስከ ግል እና መንግሥት የሚማሩ ተማሪዎች ተቀላቅለው ፣ በመቀላቀላቸውም በጣም ደስተኛ እንደሆኑ እየገለጹ ይገኛሉ ። ቀጥታ እዚህ ግሩፕ ላይ ወይም ደግሞ በInbox ልታናግሯቸው ትችላላችሁ ። ግዚያቹን አታቃጥሉ በቀላሉ መማር እያለ ብዙ ልፋት እንድትለፉ አንፈልግም። 👇ለመመዝገብ ይህን ይጠቀሙ👇 @EntranceHubbot     ለበለጠ መረጃ👇 @EntranceHubEthiopia ይጎብኙ👆    ☎️ይደውሉልን☎️ 👉 +251917318110 👉 +251948398047
نمایش همه...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
♨️መልካም ዜና ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እና Remedial ተማሪዎች በሙሉ♨️ ⚜ዘንድሮው 12ኛ ክፍል  ተፈታኝ ኖት? ➮የ2015 የሪሜዲያል ተፈታኝ ኖት? ለEntrance Exam በቂ ዝግጅት ማድረግ እና ከፍተኛ ውጤት ለመስራት አስበዋል? ከ9_12ኛ ክፍል ያሉ ትምህርቶችን በሙሉ አጭር እና ግልፅ  በሆነ መልኩ የሚያስረዳ አጋዥ ይፈልጋሉ? 😍መልስዎ አዎን ከሆነ ስለ ENTRANCE HUB ምን ያህል ያውቃሉ? ENTRANCE HUB ከ2014 ዓ/ም ጀምሮ በሽዎች ለሚቆጠሩ ተፈታኞች ማጠናከሪያ ትምህርቶችን እና የEntrance ጥያቄዎችን በመስራት የሚታወቅ በሀገራችን የመጀመሪያው የሆነ ትምህርታዊ ተቋም ነው። ከ1ሺ በላይ የ2015 ተፈታኞችን እና የRemedial ተማሪዎች በ2ዙር  ተቀብሎ በማስተማር ለይ ይገኛል። 😍አሁንም ለ3ተኛ ዙር ተማሪዎች ምዝገባ ለይ ነን በEntrance Hub አጭር እና ግልፅ የሆነ ትምህርቶችን እና ከ35 አመታት በላይ የሆኑ የብሄራዊ ፈተና ጥያቄዎችን ከበቂ ማብራሪያ ጋር ማግኘት ትችላላችሁ። እንዲሁም በሀገራችን ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ Per-Entrance Exam ለመፈተን ዝግጅት ለይ ነን💖 በ3ተኛ ዙር የምንቀበለው የተማሪዎች ብዛት ከሁለቱም የትምህርት ዘርፍ 1000 ብቻ ስለሆነ ቶሎ እንዲትመዘገቡ እናሳስባችኋለን። 🔑የትምህርቶችን በቀላሉ በቴሌግራም ማግኘት ትችላላችሁ። 🔑ትምህርቱን ለማግኘት የሚያስፈልገው አጠቃላይ ክፍያ ለሁሉም የትምህርት አይነት 150 ብር ብቻ ነው😱 ⏳ለመመዝገብ 👇 @ENTRANCEHUBBOT ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ 👇 @EntranceHubEthiopia 😍የተማሪዎቻችንን ምስክርነት ለማግኘት ይህን ይጎብኙ👇 @Entracehub_Studentsfeedback
نمایش همه...
ያልተገደበ ትምህርት በሁሉም አማራጭ 😍 🎥ከ300 በላይ የVideo ትምህርት 🎧ከ280 በላይ የAudio ትምህርት 🔑ከ600 በላይ የtelegrap ማብራሪያ 📚ከ800 በላይ PDF Notes 💫በርካታ የማነቃቂያ ፅሁፎችን እና ሌሎችንም ከ9_12 ብሎም እስከ Remedial ድረስ ለእናንተ በነፃ ቀርቧል😍 ከእናንተ የሚጠበቀው በመመዝገብ የEntrance Hub ቤተሰብ መሆን ብቻ ነው፣ እንዴ ቤተሰብ ከሆኑ ክፊያ አንጠይቅም። ቤተሰባችን ለሆን በቅድሚያ የአባልነት ምዝገባ መመዝገብ አለብዎት! የአባልነት ምዝገባ ክፊያ 150 ብቻ ነው🤩 በ150 ብር ብቻ የፈለጉትን ያለምንም ተግዳሮት በነፃ መጠቀም ይችላሉ!🥳 ይህን እድል የቀረበው ለ1ሺ ተማሪዎች ብቻ ስለሆነ ሰያመልጣችሁ ይህን እድል ቶሎ ተጠቀሙበት 🤩 ቤተሰብ፣ ይሁኑ !!! ለመመዝገብ ይህን ይጠቀሙ👇            @EntranceHubbot    🔉 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇             @EntranceHubEthiopia 💬ለተጨማሪ መረጃ እኛን ያግኙን💭               @Entrancehub_Admin    ☎️ይደውሉልን☎️           📞 +251917318110          📱 +251948398047 ለበለጠ መረጃ የተማሪዎቻችንን አስተያየት ለማግኘት የሚከተለውን ቻናል ይጎብኙ 👇 https://t.me/Entracehub_Studentsfeedback © ENTRANCE HUB ETHIOPIA #በትጋት_ወደ_ልህቀት
نمایش همه...
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ከ2014 ተፈታኞች የደረሰን መልዕክት 👆 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 2014ዓ/ም በስኬት አጠናቀን፣ 2015 በብርታት ጀምረን፤ ወደ እርስዎን ወደ ህልምዎ ለማድረስ ቆርጠን ተነስተናል። በ2015ዓ/ም በርካታ ተፈታኝ ተማሪዎችን በሶስት ክፍል እያስተማርን እንገኛለን። እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ? የEntrance Hub ቤተሰብ በመሆን የዚህ ታሪካዊ ክስተት አካል ይሁኑ💫 ይህን እድል በመጠቀም ዛሬውኑ ይመዝገቡ ምናልባት ጥርጣሬ ውስጥ ከገቡ የተማሪዎቻችንን አስተያየት ለማግኘት የሚከተለውን ቻናል ይጎብኙ 👇 https://t.me/Entracehub_Studentsfeedback የC CLASS ምዝገባ እና ትምህርት ተጀምሯል 😍 📢 ያልተመዘገባችሁ ተመዝገቡ ፣ እድሉን ተጠቀሙ ❗ ✅ለመመዝገብ ይህን ይጠቀሙ👇 @EntranceHubbot    🔉 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 @EntranceHubEthiopia 💬ለተጨማሪ መረጃ እኛን ያግኙን💭 @Entrancehub_Admin    ☎️ይደውሉልን☎️ 📞 +251917318110 📱 +251948398047 © ENTRANCE HUB ETHIOPIA #በትጋት_ወደ_ልህቀት!
نمایش همه...
Physics Motion ⭐One Dimension ⭐Two Dimension ⭐Kinematics Grade 9 Unit 2 , Grade 10 Unit 1 , Grade 11 Unit 3 በአንድ ላይ አዘገጅተናል ። አደራ ይነበብ ‼️ ማንበብ ብቻም አይደለም ። መጽሃፉን ሙሉ ለሙሉ ምን እንደሚል ተረዱት ። እያንዳንዷ ገጽ ገራራሚ ትንታኔ ተቀምጦበታል። ቀጥታ ለEntrance Examination አስፈላጊ የሆኑት Concept በሙሉ ተካተዋል ። እንደቀልድ እንዳትመለከቱት ፣ በቃ ምን ልበላችሁ ፣ አንብባችሁ መረዳት ብቻም ሳይሆን ፣ ተመራመሩበት ። ✅ለመመዝገብ➮@Entrancehubbot ለበለጠ መረጃ➥@EntrancehubEthiopia እኛን ለማግኘት ➮ @Entrancehub_admin
نمایش همه...
physics Motion.pdf4.38 MB
Geometry.pdf2.33 MB
💖Buffer Solutions [ በ @Entrancehubethiopia tutorial ተዘጋጅ የቀረበ] ሰላም ተወዳጆች 🥰 እንዴት ናችሁልን 😊 እንሆ የዛሬ ትምህርታችን ጀምሯል መልካም ግዜ ይሁንላችሁ 🙏 ባለፈው ትምህርታችን በተወሰነ መልኩም ቢሆንም Buffer Solution ምን እንደሆነ ለማየት ሞክረናል ። Buffer Solutions ማለት ምን ማለት ነው ❓🤔 Characteristics of Buffer Solutions ❕ Buffer Solutions ለመባል እነኝህን Characteristics ግዴታ ማሟላት ይኖርበታል ማለት ነው ። Contain Weak acids or weak bases and their corresponding conjugate partners (Common Ion) Resist Change in PH : PH ላለመቀየር Resist የሚያደርግ መሆን ይኖርበታል ማለት ነው ። Buffering Capacity depends on concentration of Weak acid or Weak base and their common Ions. እዚህ ጋር መገንዘብ ያለብን ነገር ፣ የBuffer Capacity ወይም ደግሞ አቅሙ PHን Resist የሚያደርግበት Depends የሚሆነ በWeak Acid ወይም ደግሞ Weak base ነው ማለት ነው ። ወይም ደግሞ በሌላ አነጋገር It's Common Ion ማለት ነው ። Effective PH Buffering range Maximum PKa ><1 . እሄ ማለት ምን መሰላችሁ ፣ የPH Buffering Range በጣም ጨመረ ካልን አንድ ቀነሰም ካልን ደግሞ ከ Negative አንድ በታች ነው ማለት ነው ። ከአንድ ከበለጠ Buffer Solution ልንለው አንችልም ማለት ነው ። መቼም ልል የፈለኩት ግልጽ ነው ብዬ አምናለሁ 😊 Buffers Contain Relatively large amounts of the Weak Acids (HA) and Their Conjugate base (A–) or Weak bases and their conjugate Acids. እሄንን መጀመርያ Buffer ስንጀምር የተናገርነው በድጋሚ ነው ማለት ነው ። Buffer PH is determined by the PKa of the Acid HA and the Molar ratio of the Conjugate base to acid: (A–)/(HA). አሁንም ሌላኛው Pointአችን Buffer Solution Determine የሚደረገው በአሲዱ PKa Value ነው ማለት ነው ። ስለዚህ ፡ Pdf ሰፋ አድርገን እናቀርባለን ማለት ነው ። ሌላኛው Buffer Solutions ላይ ማወቅ ያለብን ነገር ፣ Buffer Capacity ነው። 1ኛ፡ Buffer Solutions ላይ ምን ያህል H3O+ ወይም ደግሞ OH– Absorb አደረገ ። ያለ ምንም PH Change ሳኖር የሚለውን ማወቅ ይኖርብናል ማለት ነው ። How much H3O+ or OH– the buffer can absorb without significantly changing it's PH. 2ኛ፡ Buffer Solutions ስንሰራ በHA+ እና A– ላይ Depends ሆነን መስራት አለብን ማለት ነው ። 3ኛ፡ High (HA) and (A–) lead to large buffering Capacity. 4ኛ፡ Optimal buffering occurs When (HA) = (A–) 5ኛ፡ Ratio of (A–)/(HA)~1 Strong resist to change when either H3O+ Or OH– is added. 👆 Buffer Solution ለማለት ይህ ሁሉ Criteria ካሟላን ቡሃላ How to Prepare Buffer Solution ❓🤔 እንዴት ነው Buffer Solutionንን የምናዘጋጀው ወደ የሚለው ጥያቄ መሄድ እንችላለን ማለት ነው ። How to Prepare Buffer Solution ❓🤔 እዚህ ጋር ልብ በሉ 🤔 አብዛኛው ጊዜ እሄንን ርዕስ Entrance Exam ላይ የመደጋገም ነገር ይታያል። እንግዲህ Buffer Solutions ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉን Indicator አለ ‼️ 1ኛ፡ Weak Acid የራሱ Salt ሲሆን እና Weak base የራሱ Salt ሲሆን ማለት ነው ። 2ኛ፡ Amount of Weak Acid ላይ Depends ይሆናል ማለት ነው ። ለምሳሌ ፡ 50.0mL of 0.20M CH3COOH + 50.0mL of 0.20M NaCH3CO2 ቢሰጠን እሄ Solution Buffer Solution ❓ 🤔 ነው ማለት እንችላለን ❓ 🤔 እስቲ አብረን እንመልከታለን። 3ኛ፡ ላይ Buffer Solutions ስንናገር መመልከት ያለብን ወሳኝ ነጥብ አለ ‼️ አብዛኛውን ጊዜ እውነቱን ለመናገር ፣ አስተማሪዎች ሳይቀሩ እዚህ ጋር ግልጽ ሳያረጉት ያልፉታል😌 ። ፈተና ላይ ደግሞ የማይቀር ነገር ነው 😮‍💨። ሁል ጊዜም ቢሆን ፡ Buffer Solution Form ሲደረግ ፡ Weak Acid ከ Conjugate base ወይም ደግሞ it's Salt ብለናል ‼️ በሌላ በኩል ደግሞ Buffer Form ለማድረግ ፡ Weak base ከ Conjugate Acid ወይም ደግሞ it's Salt ብለናል ‼️ አዎ ☺️እሄ እውነት ነው 👌 ነገር ግን በሁለተኛ ደረጃ ላይ ያነሰነውን ርዕስ አብዛኛው ጊዜ ይረሳል ። እሄ ትክክል አይደለም ‼️ Buffer Solution Weak Acid ከ Strong Base ጋር Form የሚያደርግበት ግዜ አለ ። መቼ ❓❕እንዴት ❓❗ የሚለው ጋር ነው ችግር እየተፈጠረ ያለው 😳 ልብ በሉ 🤔 Large Amount of Weak Acid ከSmall Amount of Strong Base ከሆነ Buffer Solution Form ሊደረግ ይችላል ። ለምሳሌ ፡ 10mL of 1M HCOOH and 5mL of 1M NaOH . እዚህ ጋር ተመልከቱ ❕ HCOOH: Weak Acid ነው። ነገር ግን Buffer Solution Form አድርገዋል ። እንዴት ❓🤔 Weak Acid ወይም ደግሞ HCOOH Large amount ነው የተጠቀምነው ። ማለትም 10mL of 1M  ማለት ነው ። ወደ Strong Base ስንመጣ ደግሞ Small Amount ነው የተጠቀምነው ። እሄ ማለት ደግሞ 5mL of 1M NaOH ማለት ነው ። የቀረው 5mL of 1M HCOOH it's Conjugate base ማለትም HCOO– Form ያደርጋል ማለት ነው ። እሄ ማለት ደግሞ ፡ 5mL of 1M HCOOH and 5mL of 1M HCOO– Buffer Solution Form ያደርጋል ማለት ነው ። እዚህ ጋር መመልከት ያለብን ነገር ። 5mL of 1M HCOOH and 5mL of 1M HCOO– ማለት ነው ። እዚህ ጋር በVolume ምትክ የWeak Acid Or Base Molarity Amount ከፍ ያለም ከሆነ Buffer Solution ሊፈጥርልን ይችላል ማለት ነው ። ለምሳሌ ፡ 5mL of 2M CH3COOH and 5mL of 1M NaOH. Buffer Solution ይሰራል ማለት ነው ‼️ ምክንያቱም ከላይ ባሳየናችሁ መመርያ መሰረት Prove ማድረግ ትችላላችሁ ማለት ነው ። ❇️ይቀጥላል... እንዲህ አይነት ትምህርቶችን ለማግኘት በመመዝገብ የEntrance hub ቤተሰብ ይሁኑ🤩 ✅ለመመዝገብ➮@Entrancehubbot ለበለጠ መረጃ➥@EntrancehubEthiopia እኛን ለማግኘት ➮ @Entrancehub_admin
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.