cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ግቢ memes👨‍🎓

© source :- from Facebook ግቢ memes and ዩኒቨርስቲ ትዝታዎች 🙏🙏

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
5 390
مشترکین
+224 ساعت
-27 روز
+3430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

በጀርመን ሐገር የሒትለር ልጅ አብሮ ከሚማርበት ክፍል አንድ መምህር "ተማሪዎች በክንፋቸው ከሚበሩት እንሰሳት መኻል አንድ ጥቀሱ?" ብሎ ይጠይቃል። በዚህ ቅፅበት የሒትለር ልጅ እጁን አውጥቶ "ዝሆን!" በማለት መለሰ። አስተማሪውም "አጨብጭቡለት! ሞቅ አድርጋችሁ አጨብጭቡለት…የኔ አንበሳ!" ይላል። ክፍሉም በጭብጨባ ብዛት ቀውጢ ሲሆን ይሄን የሰማ ርዕሰ-መምህር ይመጣና "ምንድነው?" ሲል ቢጠይቅ አስተማሪው ጉዳዩን ሹክ ይለዋል። ከዚያም ርዕሰ-መምህሩ "ደግማችሁ አጨብጭቡለት እንዲህ አይነት እሳት የሆነ ተማሪ ከየት ይገኛል!" እያለ ጠጋ ብሎ ለመምህሩ በጆሮው "ወንድሜ እኛ ከምንበር ዝሆኑ ቢበር ይሻላል!" አለው። ••• "ሉባር" ከበረደድ ገዳሙ (115)
نمایش همه...
😁 47😎 8👍 2🤣 2👎 1 1
#ዛሬ_ፋዘርን_እስኪ_ካርድ_ሙላልኝ_ስለው... ትናንት በቴሌግራም እና በየ ፌስቡኩ እንደ አንቡላንስ ዋይ ዋይ ስትል የነበርክላት እናትህ ትሙላልህ።🤣
نمایش همه...
😁 38🤔 4👎 1
🥴 18😁 13
😁 47🤣 15👍 3
አቤ: የሆነ ጊዜ ያላንተ መኖር አልችልም ያለችህ ልጅ አስታወስካት? ከቤ: አዎ... ምነው? አቤ: እስካሁን በህይወት አለች @zgetkekelega
نمایش همه...
😁 54
😁 65🤣 8👍 6😭 5👎 2 2
. ⚜️"ተነስቷል"⚜️ “እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም፤ የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ።” — ማቴዎስ 28፥6 🌺እንኳን ለትንሳኤ በዓል በስላም አደረሳችሁ!🌺 በዓሉ የሰላም የፍቅር የደስታ እንዲሆንላቸው እንመኛለን።   ፨ መልካም በዓል ፨
نمایش همه...
62👍 7👎 4🥰 1😁 1
😁 41🤣 23👍 6😭 5🤨 2🤔 1
🤣 47😁 14👏 3👍 1
😁 52🤣 28👍 6🥱 3🎉 1