fa
Feedback
Elevate Academy 📚

Elevate Academy 📚

رفتن به کانال در Telegram
3 563
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-197 روز
-7630 روز
آرشیو پست ها
@ElevateTutor_bot መመዝገቢያ bot ስትመዘገቡ የምታገኙት ጥቅም ከ9-12 ለላቹ 1.Notes 2. Chapter wise questions 3. Flashcards 4. Video quiz 5. Tip
@ElevateTutor_bot መመዝገቢያ bot ስትመዘገቡ የምታገኙት ጥቅም ከ9-12 ለላቹ 1.Notes 2. Chapter wise questions 3. Flashcards 4. Video quiz 5. Tips to study 6. Entrance questions

complex number questions

Dictionary of physics.pdf7.08 KB

Best Physics Dictionary for all students now released 🔥🔥🔥

General Physics (9-12) (2).pdf3.55 MB

Physics from basic to advance pdf ተለቋል 🔥🔥🔥 share, comment and join ማድረግ አይረሳ Elevate Academy books 📚

Check out our channel: 👇👇👇👇👇👇 @maths_group11 @maths_group11 @maths_group11 On this channel, you can get various maths questions, various books and pdf.

Physics from basic to advance for grade 9 -12 students ይሄ pdf physics ከ basic ጀምራችሁ መረዳት ለምትፈልጉ በጣም ያስፈልጋችሁዋል !!! Check ማድረግ አትርሱ እና channel join በተረፈ ይመቻችሁ መልካም ንባብ!!!

የሰው ልጅ አካል አስደናቂ እውነታዎች 1. የአንድ ሰው በሰውነቱ ውስጥ ያለው ደም ክብደት ከአጠቃላይ ከሰውየው ክብደት 8 በመቶ ብቻ ይመዝናል፡፡ 2. ምንም እንኳን በተፈጥሮ ሁለት ኩላሊት ቢኖረንም በሕይወት ለመኖር አንዱ ብቻ ያስፈልገናል፡፡ 3. የሰው ልጅ አፍንጫ 1 ትሪሊዮን የተለያዩ ሽታዎችን መለየት ይችላል፡፡ 4. ቆዳችን ትልቁ የሰውነታችን አካል ሲሆን ከክብደታችን ውስጥ 15 በመቶውን ይይዛል፡፡ 5. ልባችን በአማካኝ በሕይወት ዘመናችን ለ3ቢሊዮን ያህል ጊዜ ይመታል፡፡ 6. ሳይንቲስቶች የምናዛጋበትን ትክክለኛ ምክንያት እስካሁን አልደረሱበትም፤ነገር ግን የሰውነት ሙቀትን ለማመጣጠን እንደሚረዳ ይታመናል፡፡ 7. የእጃችን ጠፍር ከሞትን በኃላ አያድግም፡፡ 8. የሰው ልጅ ብቸኛ አገጭ ያለው ፍጥረት ነው፡፡ 9. አውራ ጣት የራሱ የሆነ ትርታ አለው፡፡ 10. በሰው አፍ ውስጥ የሚገኙት የባክቴሪያዎች ቁጥር በዓለማችን ከሚኖረው ሕዝብ ብዛት እኩል ወይም ሊበዛ ይችላል፡፡ አንብብ ከወደዱት

What is the result of (2 + i)(3 - 2i)?

Above 2k channel cross @elevadmin

🥳Big discount Elevate Tutorial Premium 50% ቅናሽ አድርገናል ቅናሹ ለአንድ ወር ይቆያል 100ብር በአመት ☑️መፅሐፍ ✔️ Video Quiz ✔️Flashcards ✔️ Quizz
🥳Big discount Elevate Tutorial Premium 50% ቅናሽ አድርገናል ቅናሹ ለአንድ ወር ይቆያል 100ብር በአመት ☑️መፅሐፍ ✔️ Video Quiz ✔️Flashcards ✔️ Quizzes ✔️Extreme Books for social science Quiz for natural science by chapter Question with answers 100 birr 0902119417 ለመመዝገብ 👇 @elevadmin @elevadmin @elevadmin

📌 እመኑኝ ትወዱታላችሁ! የተለያዩ ድንቅ የስነልቦና, ገንዘብ መስሪያ እና የቢዝነስ መፅሀፎች በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ከፈለጋችሁ @bright_Ethiopia1 የመጀመሪያ ምርጫችሁ አድርጉ! ◎ ምን አይነት መፅሀፍ ይፈልጋሉ? 🥇 📗አስበህ ሀብታም ሁን 🥇 📗አደርገዋለሁ 🥇 📗የሰዎችን አዕምሮ የማንበብ ጥበብ 🥇 📗የሀብት መንገድ 🥇 📗ሀብታም አባት ድሀ አባት █▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█ Telegram💡you tube ▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█

🔥 ሰላም ቤተሰብ+ 🙌 ❤️‍🔥የ HIGH SCHOOL ተማሪ ለሆናችሁ ሁሉ መልካም ዜና🥰 አለኝ😌 💥 በይበልጥ ደግሞ በአሁኑ አመት entrance exam ለምትፈተኑ❗️ 👉ከ Grade 9-12 አዲሱን ከ ድሮ Curriculum ጋር በማቀናጀት የተዘጋጁ short ኖቶች 👉 STUDY MATERIALS 🔺Extreme books 🔺Tutorial Videos 🔺Exam papers 🔺Short Notes 🔺Formula books 🔺Entrance exam work books 🔺Entrance past papers 🔺9-12 Work sheets 🔺Reference books 👉STUDY TRICKS / TIPS ♦️How to study for Entrance exam? ♦️How to study for mid,final exam? ♦️እንዴት የጥናት ፐሮግራም እናውጣ? 👉ትምህርት ነክ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎች ✅እንዲሁም በጣም በዝቅተኛ ዋጋ ለ12ተኛ ክፍሎች TUTORIAL የሚሰጥ😍 🔥ምን አለፋቹ ሁሉንም የሚያስፈልጋችሁን ነገር የያዘ ቻናል ነው❗️ 👇❤️‍🔥ተቀላቀሉን🥰👇

🏆 1300 Mathematics Formulas 😮‍💨 ✅ከ9-12 ያሉ የMath formulaዎችን የምታገኙበት Best pdf ነው። ተጠቀሙት🥰 👍👍👍👍👍👍👍👍