fa
Feedback
Elevate Academy 📚

Elevate Academy 📚

رفتن به کانال در Telegram
3 563
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-197 روز
-7630 روز
آرشیو پست ها
Repost from N/a
🚨Old group be migerm wagaa eyegezan new kezi amet betachi yehonutin ‼️‼️‼️ ☑️2016-2021 ➡️ 1400 birr🔥 ☑️2022➡️ 1300 birr ☑️2023 ➡️ 1150 birr 🔥 ☑️2024⬇️        ✔️ January ➡️ 900 birr        ✔️  February ➡️ 850        ✔️ March ➡️ 700 birr 🔥        ✔️ April ➡️ 250 birr        ✔️ May ➡️ 250 birr        ✔️ June ➡️ 150 birr        ✔️ July-December ➡️ 100 birr ⭕️ Reseller... Dm @Beki766b7 Be wsx awurugnii @Beki766b7

🚨Old group gatii ajaibanin bitaa jira harra carraa kanatti fayyadamaa ‼️‼️‼️ ☑️2016-2021 ➡️ 1400 birr🔥 ☑️2022➡️ 1300 birr ☑️2023 ➡️ 1150 birr 🔥 ☑️2024⬇️        ✔️ January ➡️ 900 birr        ✔️  February ➡️ 850        ✔️ March ➡️ 700 birr 🔥        ✔️ April ➡️ 250 birr        ✔️ May ➡️ 250 birr        ✔️ June ➡️ 150 birr        ✔️ July-December ➡️ 100 birr ⭕️ Reseller... Dm @Beki766b7 Keessan na dubbisaa @Beki766b7

Repost from Digital hustle
1. Which of the following is the most natural way to greet someone in English?
Anonymous voting

Repost from Digital hustle
Q10. “Could you help me with this bag?”
Anonymous voting

Repost from Digital hustle
Which reply sounds the most natural in everyday English? “Hey, do you want to grab some coffee later?”
Anonymous voting

📕  ተማሪዎችን ለማገዝ ተብሎ የተከፈተ ምርጥ ቻናል እንጠቁማችሁ በውስጡ :- English Euee Question English tricka Conversation Speaking ለመቀላቀል  @elevated_english @elevated_english @elevated_english

📌እነሆ ተማሪዎችን material ከማቅረብ ጀምሮ ራሳቸውን የሚፈትሹበትን ፈተና በመፈተን እንዲሁም እለት ተእለት ጥያቄዎችን ከmotivational quotes በማካተት እንደቤተሰብ አብረን እየተመካከርን አመት አሳልፈናል። Future Ethiopians 👉PDFs 👉Questions 👉References እንዲሁም ለ entrance ተፈታኝ ለሆኑ ተማሪዎች 👉EUEE based questions 👉Portion coverage schedules 👉Exam Tricks 👉Pilot tests 👉Time management and 👉Psychological help + advice 🎯በመስጠት ስናገለግል ቆይተናል አሁን ደግሞ ለfreshman ብለን ባዘጋጀነው ቻናላችን ላይ 👉University information 👉Department choice 👉And simple freshman course + secrets to ace university exam (coming soon) በማቅረብ ጉዟችንን ቀጥለናል። 🤗ኑ ተቀላቀሉን ምርጥ ምርጡን ለእናንተ በማቅረብ ከ9-12 ላላችሁ አብረናችሁ ጀምረን እስከ ጭንቋ ቀን ከጎናችሁ ሳንለይ የወደፊት ህልማችሁንም እንድታሳኩ እናግዛችሁ ነው የምንለው። ቤተሰብ ለመሆን @Future_Ethiopians @Future_Freshman Join ይበሉ።

Repost from Elevate English
photo content

Check out our channel: 👇👇👇👇👇👇 @maths_group11 @maths_group11 @maths_group11 On this channel, you can get various maths questions, various books and pdf.

📕 For All  Grade 9- 12 students 📚   Entrance ተፈታኝ ተማሪዎችን ለማገዝ ተብሎ የተከፈተ ምርጥ ቻናል እንጠቁማችሁ በውስጡ :- English Euee Question English tricka Conversation Speaking ለመቀላቀል  @elevated_english @elevated_english @elevated_english

" የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጳጉሜ ወር ላይ ይፋ ይደረጋል " - ትምህርት ሚኒስቴር ➡️ " መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ/ም ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች ይቀበላሉ ! " የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጳጉሜ ወር 2017 ዓ/ም ላይ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር ትላንት በሰጠው መግለጫ ላይ ለመስማት ተችሏል። ትምህርታቸውን በሰላምና ደህንነት ምክንያት ዘግይተው በጀመሩ የአማራ ክልል አካባቢዎች ያሉ ተማሪዎች እንዲሁም የተወሰኑ የህግ ታራሚዎች ፈተናውን ነሀሴ ወር ላይ እንደሚወስዱ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ አሳውቀዋል። አጠቃላይ ፈተናውን የሚወስዱት 4,966 ተፈታኞች ሲሆኑ ፈተናውን ከነሐሴ 26 - 28/2017 ዓ/ም ድረስ በወረቀት እንደሚወስዱ ተገልጿል። እንዚህ ተማሪዎች ፈተናቸውን ከወሰዱ በኃላ አጠቃላይ የሁሉም የ2017 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጳጉሜ ወር ላይ ይፋ ይደረጋል ተብሏል። መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ/ም ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች እንደሚቀበሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። #MoE #TikvahEthiopiaFamliyAA @tikvahethiopia

#NationalExam🇪🇹 ከሰኔ 23/2017 ዓ.ም ጀምሮ በመላ ሀገሪቱ በወረቀት እና በበይነመረብ ሲሰጥ የቆየው የ2017 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መለቀቂያ ፈተና ዛሬ ተጠናቋል፡፡ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ከሰኔ 23-30/2017 ዓ.ም በሁለት ዙር የተሰጠ ሲሆን፤ ከሐምሌ 01-08/2017 ዓ.ም የማኀበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና በሁለት ዙር ተሰጥቷል። ፈተናው መሰጠት የጀመረ ዕለት ካጋጠሙ የሲስተም እና የኤሌክትሪክ መቋረጥ ችጎሮች በስተቀር ያጋጠመ የጎላ ችግር አለመኖሩ ተሰምቷል። በተለያዩ የፈተና ማዕከላት ተንቀሳቃሽ ስልክ ይዞ መምጣት እንዲሁም በጋምቤላ ለሌሎች ተማሪዎች ለመፈተን መሞከር በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተና ወቅት አጋጥሟል። በርካታ ነፍሰጡር ሴቶች በፈተና ወቅት ልጅ መውለዳቸው፣ በማጥባት ላይ ያሉ እናቶች ፈተናቸውን መውሰዳቸው እንዲሁም ዕድሜያቸው የገፉ እናቶች እና አባቶች ፈተናውን መውሰዳቸው ሌሎች በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ሒደት የታዩ ክስተቶች ናቸው። ©ትምህርት ሚኒስትር

We need admins

📕 For All  Grade 9- 12 students 📚   Entrance ተፈታኝ ተማሪዎችን ለማገዝ ተብሎ የተከፈተ ምርጥ ቻናል እንጠቁማችሁ በውስጡ :- English Euee Question English tricka Conversation Speaking ለመቀላቀል  @elevated_english @elevated_english @elevated_english

photo content

የ2ኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ወደ ዩኒቨርሲቲ ገብተዋል በ2ኛዉ ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች በዛሬው ዕለት ገብተዋል። የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና መቼ ይሰጣል ? ✅  በወረቀት ፈተናቸውን የሚወስዱ ተፈታኞች ፦ ሐምሌ 1 ፣ ሐምሌ 2 እና ሐምሌ 3/2017 ዓ/ም ✅  በበየነ መረብ (ኦንላይን) /ፈተናቸውን የሚወስዱ የ1ኛ ዙር ተፈታኞች ፦ ሐምሌ 1 ፣ ሐምሌ 2 እና ሐምሌ 3/2017 ዓ/ም ✅  በበየነ መረብ (ኦንላይን) /ፈተናቸውን የሚወስዱ የ2ኛ ዙር ተፈታኞች ፦ ሐምሌ 4 ፣ ሐምሌ 7 እና ሐምሌ 8/2017