Safe Square✨
💄Unlocking Ethiopian Beauty, Empowering Queens💅 Contact us 👉🏼 @Safe_Square
نمایش بیشتر5 399
مشترکین
-524 ساعت
-287 روز
-11330 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
Photo unavailableShow in Telegram
የብብት ንፅህና አጠባበቅ 🛀
💛Luna Here
📌ብብታችን ሙቀት ሚበዛበት የሰውነት ክፍል ስለሆነ ለላብና ለጠረን ይጋለጣል።
ታድያ አላስፈላጊ ላብና ለጠረን ለማጥፋት እነዚህን መጠቀም ይመከራል➡️
⏺ በየጊዜው በሳሙና መታጠብ
⏺አላስፈላጊ ፀጉር ላብ ሰውነት ላይ የማቆየት አቅም ስላለው በአግባቡ ማሶገድ
⏺ከታጠብን በኋላ በሚገባ ማድረቅ
⏺ ጠረን እና የላብ መጠን የሚቀንሱ Deodorant እና Antiperspirant መጠቀም
⏺ ጠዋት ላይ በምንቀባበት ጊዜ ትናንትና የተቀባነው ላይ መድገም ስለሌለብን ከቻልን መታጠብ ካልሆነ ደግሞ በዋይፕስ በደምብ ማፅዳት
🌸 ላብ እና ጠረን ለሚያስቸግረው ሰው Recommend የሚደረገው የSecret Deodorant Antiperspirant SafeSquare ጋር ይገኛል።
🔘በቴሌግራም አድራሻችን: @safe_square
🔘በስልክ: 0116395500 ወይም 0978105065 ላይ በመደወል ማዘዝ ትችያለሽ!
👍 12❤ 7🥰 2👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
Exciting News from Safesquare! 📱
💗በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የSafeSquare iOS Version በቅርቡ ይዘንላቹህ እየመጣን እንደሆነ ስንነግራቹ በታላቅ ደስታ ነው!
💗በዚህ Update ለአጠቃቀም ከማቅለላችን በተጨማሪ በየቀኑ የተለያዩ ልዩ ቅናሾች የምታገኙበትን የFlash Sale ፕሮግራም በሰፊው አካቷል
💗 Android Version ለምተትጠቀሙ በቤት ውስጥ የሚዘጋጁ ራሳችንን የምንንከባከብባቸው ውህዶች ማግኘት ስለምትችሉ ዳውንሎድ በማረግ ማግኘት ትችላላቹህ!
ሊንክ: https://rb.gy/mnm9cq
We are excited as you are 🤗
💗 ሴፍስኮዬር ሁሌም ከጎንሽ ነው! 💗
❤ 7👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ልምዶች ማንነታችን ናቸው ሲባል ሰምተሻል መቼስ 🌸
እኔ ደግሞ ልምዶችን ለማዳበር የጠቀሙኝን 2 ዘዴዎች ላሳይሽ
Hi Luna ነኝ your Big Sister 💛
☑️ Make it Easy: ሁልጊዜ ማድረግ እፈልጋለሁ የምትሉትን ነገር ለመተግበር ቀላል ማድረግ ለምሳሌ
⏺ስፖርት ሰራለው ካልሽ የስፖርት ልብስሽን አዘጋጅተሽ ማስቀመጥ
⏺ጠዋት ተነስቼ መፀለይ አለብኝ ካልሽ የፀሎት መፅሐፍሽን አዘጋጅተሽ ማደር ጊዜው ሲደርስ መሳነፍን ይቀንሳል
☑️Reward Your self: ሁልጊዜ አደርገዋለሁ እያልሽ የነበረውን ነገር ማድረግ ስትጀምሪ ራስሽን በየመሃሉ መሸለም አዕምሮሽ እንዳይሰላች እና እንዲጓጓ ያደርገዋል
በርቺ 💕
ባለፈው ሳምንት ቃል በገባሁት መሰረት የደሞዝ ፓኬጅ የሀበሻ አዲስ ወር በገባ ከ 1-3 ባሉት ቀናት የተለያዩ Self Care ፓኬጆች የሚዘጋጅላቹህ ይሆናል 🔔
በዚህ ወር የደሞዝ ፓኬጅ ላይ ምን እንዲኖር ትፈልጊያለሽ?❤️
❤ 28👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ጠዋት የተሰራሽው Makeup እስከሰንት ሰዓት ሳይበላሽ ይቆይልሻል?
💛ለፕሮግራም ለ ቀን የተሰራሽውን እስከማታ ሳይበልላሽ እንዲቆይ የሚያግዙ 3 tips ይዤልሽ መጥቻለው።
☑️ Original ፕሮዳክት መጠቀም እንዳይረሳ
💗 ሙቀት በሚበዛበት ሰዓት ወይም Oily Skin Type ካለን T - Zone አካባቢ ወዝ ሊያስቸግረን ይችላል ስለዚህ የማይበን ሶፍት በመጠቀም በስሱ ነካ ነካ ማድረግ
💗 የተቀባነውን ሊፕስቲክ ከበላን በኋላ ድጋሜ apply ማድረግ። እላዩላይ መደረብ ማበላሸት ነው።
💗አነስ ያለች Setting Spray ቦርሳሽ ውስጥ አትጥፋ። Setting Spray ማድረግ የሜካፑን ሉክ Fresh ያደርገዋል።
💙 ማንኛውንም የMakeup Product ከSafeSquare ማግኘት ትችያለሽ
🔘በቴሌግራም አድራሻችን: @safe_square
🔘በስልክ: 0116395500 ወይም 0978105065 ላይ በመደወል ማዘዝ ትችያለሽ!
#bami #makeup
❤ 11👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
2 Fashion Tips for Plus Size queens!
#Fashion_with_Bami
🔘Balance! ልብስ ስንለብስ ከላይ እና ከታች የምንለብሰው Balance ማድረግ አለበት። ከላይ ሰፊ ከለበስን ከታች ጠበብ ያለ ፤ ከታች ያለው ከሰፋ ደግሞ ከላይ ጠበብ ያለ ልብስ መልብስ ሰውነታችንን Balance ያደርገዋል።
🔘ከላያይ የምንለብሳቸው ቶፖች curvy look እንዲሰጠን በአንድ ጎን Tuck ማድረግ።
👠 ለPlus Size ሴቶች የሚሆኑ የተለያዩ ልብሶች Safe Square ጋር ይገኛሉ።
🔘በቴሌግራም አድራሻችን: @safe_square
🔘በስልክ: 0116395500 ወይም 0978105065 ላይ በመደወል ማዘዝ ትችያለሽ!
💗 ሴፍስኮዬር ሁሌም ከጎንሽ ነው! 💗
👍 6❤ 6
Photo unavailableShow in Telegram
የሆነ ሰው ደፍሮ እስኪያደርገው ድረስ ያ ነገር አይቻልም ነበር፤
ያ ሰው አንቺ ነሽ! ያመንሽበትን አድርጊ!
መልካም ሰኞ - መልካም ሳምንት
❤️ ሴፍስኮዬር ሁሌም ከጎንሽ ነው! ❤️
❤ 42👍 6🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ወዛም ቆዳ ካለሽና...
የክሊንሰር/መታጠቢያው ዋጋ ከተወደደብሽ የCerave Foaming Facial Cleanser በ237ml አምጥተንልሻል!
🔘 ዋጋውም 2400 ብር ብቻ ነው!
እንደ አጠቃቀምሽ ቢወሰንም ቢያንስ ከ2 እስከ 3ወር ያክል ያገለግልሻል!
በአፕሊኬሽናችን ወይም በ 0116395500 / 0978105065 ደውለሽ ማዘዝ ትችያለሽ!
በቴሌግራም @Safe_Square ላይም ጥያቄዎችሽንና ትዕዛዝም እንቀበላለን!
ለማን አባቱ ብለሽ...እምር በይልን💕
ወደ ክ/ሀገርም እንልካለን!
❤ 15👍 4🥰 2😍 2😁 1🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
🌸ውሃ ብጠጣ ብጠጣ አላረካ አለኝ የምትይው your body የሄን Smoothie አማረኝ እያለሽ ስለሆነ ነው 😁
አብረን እንስራ ቀላል ነው! 🍓
⏺ በረዶ ቤት /Refrigerator/ ውስጥ የቆየ 2 ፍሬ ሙዝ እና 10 ፍሬ እንጆሪ ከወተት ጋር መፍጨት። በሙዙ ፋንታ ማንጎ ወይንም ሌላ የምትወጂውን ፍራፍሬ መተካት ትችያለሽ።
🧃በቃ አለቀ! Ready to serve!
💛 ሴፍስኮዬር ሁሌም ከጎንሽ ነው! 💛
❤ 17👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
Self Care Prep Tips 💗
Hey My Loves ☕️
🌸ሁልጊዜ ጠዋት ተነስቼ ራሴን ለማስተካከል ጊዜ ላለመፍጀት weekend ላይ ራሴን ማዘጋጀት መርጣለው
ቅዳሜና እሁድ ተኝቼ ማርፈድ ብፈልግም እነዚህ 3 ነገሮች helps me get productive.
⏺በእረፍት ቀኔ በጠዋት መነሳት ይከብደኛል ቢሆንም ግን 2 ሰዐት ሳያልፍ ለመነሳት ሞክራለው
⏺በተኛሁበት ልብስ መዋል ዱካክ ነው የሚያመጣው so እሱን ቀይራለው
⏺ቆንጆ energy የሚሰጠኝን ቁርስ ከበላሁ በኋላ የself care list እዘጋጅቼ እነሱን ወደመተግበር እገባለው።
What Keeps You Motivated to do your self care?💛
#luna #selfcare
❤ 14👍 7