cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ብዕር 🖊️

ይህ ቻናል ብዕራችንን ለመልካምና ስኬት ስኬት ለሚሸቱ ፅሁፎች የምንጠቀምበት ነው። 🖊️ ለህልሜ መሳካት እኔ ካልሆንኩ ማን? አሁን ካልሆነ መቼ?🤔 @LelaHalefom

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
403
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+17 روز
+930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

እንኳን አደራችሁ የሃገሬ ሰዎች! “መሆን ትፈልጉ የነበረውን ነገር ለመሆንና ማድረግ ትፈልጉ የነበረውን ነገር ለማድረግ በፍጹም ጊዜው አላለፈም” ተነሱ!  . . . ጸሎት አድርጉ! . . . አቅዱ!  . . .ተንቀሳቀሱ! በርቱ! ✍️ https://t.me/Dreyob
نمایش همه...
👌 4
نمایش همه...
ULTRALIFE

We thrive to create ultimate opportunity, growth and impact for everyone’s life.💯

ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ 💥EID MUBARAK
نمایش همه...
🙏 4
Have a beautiful day🥰
نمایش همه...
5💯 3
<ሁልጊዜም የሚቻል አይመስልም እስኪፈፀም ድረስ> ኔልሰን ማንዴላ በህይወታችን ሳንሞክራቸው ስንቀር እና ቁጭ ብለን ስናያቸው በፍፁም የሚደረስባቸው የማይመስሉ አና በፍፁም ሊያሳኩ የማይመስሉ ብዙ ነገሮች አሉ። ← ህይወታችን ውስጥ እና በአካባቢያችን አይቻልም የሚል ይበዛል... ይሆናል ይፈፀማል... የሚል ጥቂት ነው #ለዚህም ነው አብዛኛውን ስኬቶች በጥቂቶች ላይ ብቻ የሚያርፈው - ነገሮች ቁጭ ብለን ስናያቸው እና ሁኔታዎችን ሳንሞክራቸው ስንቀር ሁሌም መልሳቸው አይቻልም ነው። #ስለዚህ ከተቀመጥንበት ተነስተን በመቆም ያለንን አቅም በማውጣት እንስራ እስከሚሳካ ሙከራችንን አናቁም... እርግጠኛ ነኝ ደግሞም ይሳካል። ውብ ዕለት🙏
نمایش همه...
👌 1💯 1
Lessons # Don't be afraid of the future, it's never dark as you think. # We suffer more in an imagination than reality. Have a blessed day🥰
نمایش همه...
💯 2
🔥 1
መፍራት ስትጀምሩ መኖር ታቆማላችሁ! •  ፈራችሁም አልፈራችሁም መኖራችሁ ካልቀረ፣ ገና ለገና እሞታለሁ በሚልፍ ፍርሃት ታስራችሁ ከምትኖሩ ቀና ብላችሁ ብትኖሩ ይመረጣል፡፡ •  ፈራችሁም አልፈራችሁም መነገዳችሁ ካልቀረ፣ ገና ለገና እከስራለሁ በሚል በፍርሃት ታስራችሁ ከምትነግዱ በአዎንታዊነት ተነቃቅታችሁ በትነግዱ ይሻላል፡፡ •  ፈራችሁም አልፈራችሁም መማራችሁ ካልቀረ፣ ገና ለገና ፈተና እወድቃለሁ በሚል ፍርሃት ታስራችሁ ከምትማሩ እችለዋለሁ በሚል እምነትና ትጋት ብትማሩ የላቀ ነው፡፡ •  ፈራችሁም አልፈራችሁም አንድን ሰው ማፍቀራችሁ ካልቀረ፣ ገና ለገና ይገፉኛል በሚል ፍርሃት ታስራችሁ ከምታፈቅሩ ጤናማ በራስ መተማመን ይዛችሁ ብታፈቅሩ እጅግ ተመራጭ ነው፡፡ መፍራት ስትጀምሩ መኖር ታቆማላችሁ! ቀና ብላችሁ መኖር ስትጀምሩ ደግሞ መፍራት ታቆማላችሁ! ቀና ብላች ኑሩ እንጂ አትፍሩ!   https://t.me/Dreyob ውብ ሰንበት🔅
نمایش همه...
👍 4