Bright Sheger Academy ብራይት ሸገር አካዳሚ
رفتن به کانال در Telegram
ዛሬ በነገ ሊተካ አልፎም ትላንት ሊባል ፣ ህፃን የነበረው ሽማግሌ ሊሆን፣ ሽማግሌውም ወደማይመለስበት ሊሄድ ይህ የተፈጥሮ ህግ ነው፡፡ ትውልድ ላይ እንሠራለን!
نمایش بیشتر490
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+27 روز
+230 روز
آرشیو پست ها
ውድ የተማሪ ወላጆች የጥር ወር የት/ት ክፍያ ያለቅጣት የሚከፈለው እስከ 10 ድረስ ብቻ ስለሆነ በብርሃን ባንክ በተማሪው/ዋ ኮድ ብቻ እንድትከፍሉ እያሳሰብን ሰርቪስ ለምትጠቀሙ በ1013387816143 ብርሃን ባንክ እየከፈላችሁ ደረሰኙን እንድታወራርዱ እንዲሁም ያልተከፈለ ወራዊ ክፍያ ያለባችሁ ለፋይናል ፈተና ስለማይቀመጡ ከወዲሁ እንድትከፍሉ በጥብቅ እናሳስባለን።
ብራይት ሸገር አካዳሚ
