fa
Feedback
Bright Sheger Academy ብራይት ሸገር አካዳሚ

Bright Sheger Academy ብራይት ሸገር አካዳሚ

رفتن به کانال در Telegram

ዛሬ በነገ ሊተካ አልፎም ትላንት ሊባል ፣ ህፃን የነበረው ሽማግሌ ሊሆን፣ ሽማግሌውም ወደማይመለስበት ሊሄድ ይህ የተፈጥሮ ህግ ነው፡፡ ትውልድ ላይ እንሠራለን!

نمایش بیشتر
490
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+27 روز
+230 روز
آرشیو پست ها
ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች እሁድ 16/06/2017 ጠዋት 3፡00 ላይ ስብሰባ ሰለሚኖር እነዲሁም በእለቱ ውጤት ስለሚሰጥ እንድተገኙልን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ Kabajamtoota maatti ijoolle
ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች እሁድ 16/06/2017 ጠዋት 3፡00 ላይ ስብሰባ ሰለሚኖር እነዲሁም በእለቱ ውጤት ስለሚሰጥ እንድተገኙልን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ Kabajamtoota maatti ijoollee gaafa guyyaa 16/06/2017 walgayyiin waan taasifamu akka nuf argamtan kabajaan isiin beksifna.

ውድ ወላጆች በቅርብ የደረሱልን የተማሪዎች መጽሐፍት ዝርዝር እና ዋጋ እንደሚከተለው ስለቀረቡ በብርሃን ባንክ 1013387816143 እየከፈላችሁ ደረሰኙን ይዛችሁ በመምጣት መግዛት ትችላላችሁ፡፡
ውድ ወላጆች በቅርብ የደረሱልን የተማሪዎች መጽሐፍት ዝርዝር እና ዋጋ እንደሚከተለው ስለቀረቡ በብርሃን ባንክ 1013387816143 እየከፈላችሁ ደረሰኙን ይዛችሁ በመምጣት መግዛት ትችላላችሁ፡፡

Repost from N/a
ሰላም ውድ ተማሪዎቻችንና ወላጅ አሳዳጊዎች እንዴት ናችሁ ጥሩ የእረፍትጊዜ እንደነበራችሁ እናምናለን። ሰኞ ማለትም የካቲት 3/2017ዓ.ም መደበኛ የመማር ማስተማር ስራው የሚጀመር መሆኑን እየገለፅን
ሰላም ውድ ተማሪዎቻችንና ወላጅ አሳዳጊዎች እንዴት ናችሁ ጥሩ የእረፍትጊዜ እንደነበራችሁ እናምናለን። ሰኞ ማለትም የካቲት 3/2017ዓ.ም መደበኛ የመማር ማስተማር ስራው የሚጀመር መሆኑን እየገለፅን ሙሉ ቀን ስለሚማሩ ሁለት ምሳ እቃ ይዘው እንዲመጡ ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡ Kabajamtoota Maatii,Guddistootaa fi Barattoota, Boqonnaan fi turtiin kessan gaarii akka ta' e ni abdanaa. Wiixata Gurraandhala 3/2017 Barnoonni nijalqaba. Kanaaf barnoonni guyyaa gutuu wanta'uf akka laaqaana lama hiitaniif kabajaan isin beeksifna.

Read this beautiful stories during your break time

ወድ የተከበራቹ የብራይት ሽገር አካዳሚ ወላጆች በሙሉ ነገ አርብ በ16/05/2017 አ-ም እንደ ክ/ ከተማው የአንደኛ ወስነ ትምህርት የማጠቃለያ ፈተና አስጣጥን በተመለከተ ግንዛቤ ለመስጠት ትምህርት ቤት ዝግ እንዲሆን ት/ት ፅ/ቤት ስላዘዘ መደበኛ ትምህርት አለመኖሩን፡ከታላቅ አክብሮት ጋር እናሳስባለን። በፕሮግራም መስርት ልጆን ለምዘናው እንድታዘጋጃቸው በአክብሮት እናሳስባለን። ለተማሪዎቻችን መልካም የጥናት ግዜ ይሁንሎት !! kabajamtoota maattii barattoota keenya hundaf jimaata gaafa 16/05/2017 haala kenniisa qormaata seem 1'ffaa irratti akka kutaa Magaalaa keenyatti hubannoon hojjaettoota hundaf waan kennmmuf saganteeffataniifmen, barnoonni hin jiru ,kanaaf sagantaa isin ergameemun akka qayyabchiisitstan kabajaan isin beeksifna,barattootaaf yeroo qonnaa garii hawwinaf,!!

ውድ ወላጆች በተማሪ ውጤት ዙሪያ ከየመምህራኖቻቸው ጋር ውይይት ስለሚደረግ ቅዳሜ በ03/05/2017 ከጠዋቱ 2፡30 አንዲገኙልን በአክብሮት ጠርተነዎታል፡፡ kabajamtoota maatii baratto
ውድ ወላጆች በተማሪ ውጤት ዙሪያ ከየመምህራኖቻቸው ጋር ውይይት ስለሚደረግ ቅዳሜ በ03/05/2017 ከጠዋቱ 2፡30 አንዲገኙልን በአክብሮት ጠርተነዎታል፡፡ kabajamtoota maatii barattoota keenya hundaafi Qidamee 03/05/2017 A,I Qabxii barattoota irrati waan mari,aatnif Ganama 2:30 irra kaastanii mooraa mana barumssa keesatti akka argamitan kabajaan isin beeksifina, M/B