cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ማህተቤን አልበጥስም የተዋህዶ ድምፅ ✝💒

""አንድነታችንን አንተው"" ዕብ መልዕክት 10:25 ይህ ✞✝ማህተቤን አልበጥስም የተዋህዶ ድምፅ ቻናል ነው ይቀላቀሉን ❓የምንለቃቸው ነገሮች❓ ✞ወቅታዊ መረጃዎች ✞ ኦርቶዶክሳዊ ዜናዎች ፦የቅድስት ቤተክርስትያን ዶግማ እና ቀኖና የጠበቀ ቻነል ነው ®️ ማንኛውንም ጥቆማ አስተያየት @mahteben_twahdobot ያድርሱን

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
22 657
مشترکین
-824 ساعت
+1697 روز
+95330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
በአዲስ አበባ ታቦተ አብርሃም በብቸኝነት የሚገኝበት ደብር ለቡ በዓለወልድ ወ አብርሃም አበ ብዙኃን (በተለምዶ አብርሃሙ ሥላሴ)
نمایش همه...
🙏 22 3👍 1😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
አዳማ/ናዝሬት ደብረ ቤቴል ቅድስት ሥላሴ
نمایش همه...
👍 12🙏 7
የማይደክመው መምህር ክርስቶስ በምድር ላይ ለ33 ዓመታት ተመላልሶ በአፍም በኑሮም አስተማረ:: ከዚያም ነፍሱ ከሥጋው ስትለይ ወደ ሲኦል ወርዶ ለ33 ሰዓታት በወኅኒ ላሉ ሰላምን ሰበከላቸው:: ከትንሣኤው በኋላ ደግሞ ለአርባ ቀናት እየታየ የመንግሥቱን ነገር (ኪዳንን) አስተማረ:: ከዕርገቱ እስከ ጰራቅሊጦስ ደግሞ ለመላእክት ሥጋዌውን ገለጠ:: የክርስቶስ በአራቱ እንስሳ በሰው በላም በአንበሳና በንስር በተመሰሉ ወንጌላውያን የተጻፈው ታሪኩ በዕርገት ተጠናቀቀ:: ክርስቶስ እንደ ሰው ተወለደ ፤ እንደ ላህም ተሠዋ ፤ እንደ አንበሳ ከሙታን ተነሣ ፤ እንደ ንስር ዐረገ:: ሐዋርያት እያዩት ደመና ሠውራ ተቀበለችው:: በእርግጥ ደመና ሠውራ ስትቀበለው የመጀመርያ አልነበረም:: በተወለደ ጊዜም እውነተኛዋ ፈጣን ደመና በማሕፀንዋ ሠውራ ተቀብላው ነበር:: አሁን ደግሞ ደመና ሠውራ ተቀበለችው:: ሐዋርያት በዕርገቱ ተስፋ ነግሮአቸዋልና ደስ እያላቸው ተመለሱ:: በሃምሳኛው ቀን የነገራቸውን አጽናኝ ላከው:: በዮርዳኖስ ሲወርድ ለምስክርነት ነውና በርግብ አምሳል ነበረ:: አሁን ግን ኃይል ሊሆናቸው በነፋስና በእሳት አምሳል ወረደ:: ዛሬ እስራኤል ከግብፅ በወጡ በሃምሳኛው ቀን በሲናን ተራራ የወረደው እሳትና በጽላት ላይ የተጻፈው ሕግ የተሠጠበት ቀን ነው:: ፋሲካችን ክርስቶስ በታረደ በሃምሳኛው ቀን በሐዲስ ኪዳንዋ ደብረ ሲና በጽርሐ ጽዮን በእሳት አምሳል መንፈስ ቅዱስ ወርዶ በሐዋርያት በልባቸው ጽላት ቃሉን የጻፈበት ቀን ነው:: በዓለ ሃምሳ እስራኤል ከግብፅ ከወጡ ሃምሳኛው ቀን ነበረ:: ይህ ዕለት ሙሴ ጽላት ይዞ የወረደበት ቢሆንም ሕዝቡ ደግሞ መታገሥ አቅቶት ጣዖት ሲያመልክ ተገኘ:: በዚህ ምክንያት በዚያች ዕለት ሌዋውያ ካህናት ስለዚህ ባዕድ አምልኮ ቅጣት 3000 ሰዎች ገደሉ:: (ዘጸ. 32:28) በሐዲስ ኪዳኑ በዓለ ሃምሳ ግን ሐዋርያት በልባቸው ፅላት ወንጌል ተጻፈ:: "የሞት አገልግሎት" እንደተባለችው ኦሪት 3000 ሰው አልገደሉም:: በጴጥሮስ ስብከት 3000 ሰው አዳኑ እንጂ:: የጰራቅሊጦስ ዕለት ክርስቶስ በደሙ የዘራውን ያጨደበት የመከር ቀን ነው:: የመከሩ ባለቤት ሠራተኞችን የላከበት ቀን ይህ ነው:: ጰራቅሊጦስ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያንን ሠራ:: ኤልያስ በእሳት ሠረገላ ተጭኖ ሲያርግ መጎናጸፊያውን ለኤልሳዕ ወረወረለት:: የእኛ መምህር ክርስቶስ ግን ከኤልያስ ይበልጣል:: ኤሎሄ ኤሎሄ ብሎ ሲጮኽ አይሁድ ባልሰማ ጆሮአቸው "ኤልያስን ይጣራል መጥቶ ያድነው" ብለው እንደዘበቱት አይደለም:: የእኛ መምህር ክርስቶስ ወደ ሰማይ ለማረግ ሠረገላ አይፈልግም:: በእርግጥ የመለኮትን እሳት መሸከም የሚችል ሠረገላ ከየት ይመጣል? እያዩት ከፍ ከፍ አለ:: ልብሱን አልወረወረም:: የእኛ መምህር ክርስቶስ ለሁላችን ልብሱን ሳይሆ ሥጋውና ደሙን ሠጥቶን ሔዶአል:: :: በዐሥረኛው ቀን ደግሞ መንፈሱን ደግሞ በበዓለ ሃምሳ አደለን:: እኛ ክርስቶስ ሲያርግ እያየን አንሮጥም:: ወደ ሥጋ ወደሙ እየቀረብን እርሱ በእኛ እኛም በእርሱ ይኖራል:: ጌታ በትንሣኤው ከኃጢአት ሞት በንስሓ እንድንነሣ አስተማረን:: "አንተ የምትተኛ ንቃ ከሙታንም ተነሣ ክርስቶስ ያበራልሃል" ብሎ ከበደል በንስሓ ትንሣኤ እንድንነሣ ጠራን:: ትንሣኤውን አይተን በንስሓ ከተነሣን የሚቀረን ዕርገት ነው:: ከትንሣኤው በኋላ እያዩት ከምድር ከፍ ከፍ ያለው ጌታ ከንስሓ ማግሥት በጽድቅ ሥራ ከፍ ከፍ እያልን ከምድራዊነት እንድናርግ ይፈልጋል:: ዐርገን በቀኙ መቀመጥ ባንችል በጽድቅ ቀኙ እንዲያቆመን መንገዱ ይኸው ነው:: ጰራቅሊጦስ የቤተ ክርስቲያን የልደት ቀን ነው:: በትንሣኤው ተፀንሳ እስከ ዕርገቱ ድረስ ለዐርባ ቀናት ተሥዕሎተ መልክእ (Organ formation) የተፈጸመላት ቤተ ክርስቲያን ዛሬ የተወለደችበት ቀን ነው:: እግዚአብሔር በባቢሎን ሜዳ የበተነውን ቋንቋ የሰበሰበበትና እንዱ የሌላውን እንዳይሰማው እንደባልቀው ያሉ ሥሉስ ቅዱስ አንዱ የሌላውን እንዲሰማ ያደረጉበት ዕለት ዛሬ ነው:: ሰው ወደ ፈጣሪ ግንብ ሰርቶ በትዕቢት ለመውጣት ሲሞክር የወረደው መቅሠፍት ዛሬ በትሕትና ፈጣሪን ሲጠባበቁ ለነበሩ ሐዋርያት ፈጣሪ ራሱ ያለ ግንብ ወርዶ ራሱን የገለጠበት ዕለት ነው:: በዮርዳኖስ ወንዝ ዳርቻ በርግብ አምሳል በትሕትና የወረደው መንፈስ ቅዱስ ዛሬ በእሳትና በነፋስ አምሳል ወደ ሐዋርያቱ የወረደው ዛሬ ነው:: ርግብ ሆኖ የወረደው ሊመሰክርለት እንጂ ኃይል ሊሠጠው ስላልነበረ ነው:: ዛሬ ግን ለሐዋርያቱ ኃይል ሊሠጣቸው ፈልጎ በእሳትና በነፋስ ኃይሉን ገለጠ:: መንፈስ ቅዱስ ሲወርድ በዚያ መገኘት ከፈለጋችሁ በቅዳሴው መካከል ተገኙ:: ካህኑን "ይህች ቀን ምን የምታስፈራ ናት? ይህች ቀን ምን የምታስጨንቅ ናት? መንፈስ ቅዱስ ከመልዕልተ ሰማያት የሚወርድባት?" ሲል ታገኙታላችሁ:: ኢሳይያስ ያየውን ራእይ ማየት ከፈለጋችሁ ወደ ቅዳሴ ገስግሱ:: ሱራፊ በጉጠት ፍሕም ይዞ ኃጢአታችሁን የሚተኩስበትን ደሙን ለመቀበል ከፈለጋችሁ ወደ ቅዳሴው ገስግሱ:: "ፈኑ ጸጋ መንፈስ ቅዱስ ላዕሌነ" እያላችሁ የምታዜሙበት ዕለታዊው ጰራቅሊጦስ ቅዳሴው ላይ ተገኙ:: በአዲስ ቋንቋ ትናገራላችሁ:: የእናንተ ቋንቋ ሳይቀየር የሁሉም ቋንቋ ተናጋሪ ሰምቶ ይረዳችሁዋል:: ለሐዋርያት የተሠጠኸውን ሠጥተኸን ከሐዋርያት ያገኘኸውን ያላገኘህብን ሆይ ቅዱስ መንፈስህ ከእኛ አትውሰድብን:: የማዳንህን ደስታ ሥጠን:: በእሺታም መንፈስ ደግፈን:: ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ጰራቅሊጦስ 2016 ዓ.ም. ዳላስ ቴክሳስ
نمایش همه...
👍 2
😊 ጥያቄ 👇 ------------------ ✍•ያዕቆብ ይወዳቸው የነበሩት ከራሔል የተወለዱት ሁለት ልጆች ማን ናማን ናቸው??
نمایش همه...
1/ ዮሴፍና ንፍታሌም
2/ ዛብሎንና ጋድ
3/ ሮቤልና ይሁዳ
4/ ዮሴፍና ብንያም
🔴🎚 ጥያቄ 🎚🔴 ---------------------------------------- ➪ ክህደት የተጀመረው በ__ነው ?
نمایش همه...
ሀ. በአርዮስ
ለ. በይሁዳ
ሐ. በሳጥናኤል/ዲያብሎስ
መ. በንስጥሮስ
نمایش همه...
🙏 1
💒 ሥርዓተ ቤተክርስቲያን
ይ🀄️ላ🀄️ሉ ይማሩ
📚 የአምስቱ ብሔረ ኦሪት ጸሐፊ ማን ነው?? 📚✍️📚✍️📚✍️📚✍️📚✍️📚✍️📚
نمایش همه...
🟢 ሄኖክ
🔵 ሰሎሞን
🟣 አሮን
⚪️ ዳዊት
⚫️ ሙሴ
Photo unavailableShow in Telegram
የ12ኛ ክፍል ፈተና ለመውሰድ ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የተገኙት አባ ተክለ ወልድ አባ ተ/ወልድ ወ/ጻዲቅ በ1962 ዓ.ም ነበር ትምህርታቸውን ከ8ኛ ክፍል ያቋረጡት። "ሞራልና ፍላጎት ካለ ከትምህርት ምንም ሊገድበኝ የሚችል ነገር የለም" በማለት ያቋረጡትን ትምህርት በመቀጠል፥ ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ይወስዳሉ። "ጊዜው የቴክኖሎጂ ነው ። የትኛውም የሥራ መስክ በትምህርት ካልተደገፈ ሙሉና የተሳካ ሊሆን አይችልም" የሚሉት አባ ተ/ወልድ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለመውሰድ በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ተገኝተዋል ። የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናውን በማለፍ ወደፊት አቅማቸው እስከፈቀደ ድረስ ትምህርታቸውን ለመቀጠል ቁርጠኝነት እንዳለቸው አባ ተ/ወልድ መግለፃቸውን ከሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል ። መልካም እድል አባታችን!!!
نمایش همه...
71👍 17🙏 11👏 5
Photo unavailableShow in Telegram
•➢ ጾመ ሐዋርያት መች ይገባል እና ሌሎች ጥያቄዎችን መልስ ያገኙበታል 👇👇👇
نمایش همه...
አሁኑኑ ይቀላቀሉ 📍
🎚JOIN 🔐
💁‍♀ ጥያቄ 💠 -------------------- 💠• ከሐዋ መካከል በሰማዕትነት ያላለፈው ማን ነው?
نمایش همه...
🔴 ሀ. ቅዱስ ጴጥሮስ
🔵 ለ.ቅዱስ ያዕቆብ
🟢 ሐ. ቅዱስ እንድርያስ
⚫️ መ.ቅዱስ ዮሐንስ
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.