cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጥያቄና መልስ

በዚ ቻናል ላይ የተለያዩ መንፈሳዊ፡ 👉ጥያቄዎችን 👉መዝሙሮችን🤲 👉 ስእላትን 👉ትምህርቶችን 👉 መጽሃፍትንና ሌሎችን ያገኙበታል። ይቀላቀሉን እንዲሁም ኦርቶዶክሳዊያንን ወደ ቻናላችን ይጋብዙ።። እግዚአብሔር ይጠብቀን! ለማንኛውም ጥያቄ👉 @zelalem_wedu @D16kid

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 615
مشترکین
+1324 ساعت
+227 روز
+31230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ከ 19 ዓመት በፊት በድንኳን ታቦታትን ሲያሳድር የነበረዉ ሰጦ ጥምቀተ ባህር ሜዳ ለምን በድንኳን ብቻ አለና እመቤታችንን አስከ ግብጽ የመራዉ; የክርስቶስን ደም በብርሃን ጽዋ ተቀብሎ በዓለም ሁሉ የረጨዉ የብርሃን መላክ ለሆነዉ ለቅዱስ ዑራኤል እጅ ሰጠ፡፡ ሁል ጊዜ ነገን ዛሬ ላይ ሆነዉ የሚያዩት ብጹዕ አቡነ እስጢፋኖስ ሀሳብ አመንጭነትና መሪነት በሚገርም ታምር አሁን ያለዉ ቤተ ክርስቲያን በ 40 ቀናት ተሰርቶ ተጠናቀቀ፡፡ ሁል ጊዜ ብጹነታቸዉ እንደሚሉት እዚህ ቦታ ላይ በህይወት እያለን ትልቅ ካቴደራል ቢገነባ ጥሩ ነበር እያሉ ይናገራሉ፡፡ እኛም የእርሳቸዉ ልጆች ይህንን የእርሳቸዉን ራዕይ እዉን ለማድረግ ተነስተናል፡፡ ስለዚህ ቢበዛ 3 ዓመት ብቻ የእርሳቸዉ ህልም የሆነዉንና የጅማ ህዝብን የሚመጥን ካቴደራል እንሰራለን፡፡ እናንተ ብቻ 100 መቶ ሰዉ ወደዚህ ቻናል አስገቡልን፡፡ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይሁን፡፡ https://t.me/+B938hGLA0gYzNDFk
نمایش همه...
የኖህ ታሪክ የተፃፈው በየትኛው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው❓
نمایش همه...
ሀ,ዘዳግም
ለ,ዘጸአት
ሐ,ዘፍጥረት
wave ለማሰራት
በቅድስት ቤተ-ክርስቲያን የመጨረሻው ና ከፍተኛው ማዕረግ የትኛው ነው❓
نمایش همه...
ሀ,ማዕረገ ጵጵስና
ለ,ፓትርያርክ
ሐ,ማዕረገ ቅስና
መ,ማዕረገ ዱቁንና
"ኢየሱስ ክርስቶስ " ሞቶ በስንት ቀን ተነሳ?
نمایش همه...
3
2
12
መልስ
የተወለዱበትን ቀን በመምረጥ ፣ ስለራሶ እና ስለቤተሰቦ እንዲሁም ስለ ሀይማኖቶ ይወቁ ፣
نمایش همه...
ሰኞ
ማክሰኞ
እሮብ
ሀሙስ
አርብ
ቅዳሜ
እሁድ
“በመካከላቸውም አድር ዘንድ መቅደስ ይሥሩልኝ።” — ዘጸአት 25፥8 ከ 19 ዓመት በፊት በ40 ቀናት ተሰርቶ የተጠናቀቀው ታራካዊ የቅዱስ ዑራኤል ወሳሙኤል ዘዋልድባ ቤተ ክርስቲያንና የጥምቀተ ባህር ቦታን የሚመጥን በግዡፍነቱ በጅማ ከተማ የመጀመርያ የሚሆነዉን ካቴደራል ለመገነንባት የሚሆን የገቢ መሰባሰቢያ ስራ ተጀመረ። አሁን ያለዉ ቤተ መቅደስ መሰረቱ እየፈረሰ በመሆኑና ከምዕመኑ መብዛት ጋር ተያይዞ እጅግ ከመጥበቡ የተነሳ ቆራብያን ዉጭ ሆነዉ እንዲያስቀድሱ እስከ መገደድ የደረሱበትን ሁኔታን ታሪክ ለማድረግ የቅዱስ ዑራኤል ልጆች ወገባቸንን ታጥቀን ተነስተናል፡፡ አርሶም ከ 1 ብር ጀምረ ያሎትን በመደገፍ፤በጉልበት፤በሞያ እና በተለያዩ ነገሮች አስተዋጽዎ በማድረግ የድርሻዎትን ይወጡ፡፡ እኛ እናቅዳለን እርሱ ባለቤቱ ይሰራዋል!!! ለገቢ መሰብሰቢያ የተከፈቱ አካዉንቶች የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000628077936 አቢሲንያ ባንክ 170004353 አሐዱ ባንክ 005044611801 መልክቱን ሼር ያድርጉ የቴልግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ጓዋደኞቸን በሙሉ ይጋብዙ ፡፡ https://t.me/+B938hGLA0gYzNDFk ይህን የበረከት ስራ ደስ እያልን እንሰሳተፍ፡፡
نمایش همه...
ወንጌል የሚለው ቃል ሲተረጎም ?
نمایش همه...
🟠ቃለ እግዚአብሔር ማለት ነው
🟢የክርስቶስ ህይወት ማለት ነው
🔵ገብረ ሀዋሪያት ማለት ነው
⚪️የምስራች/መልካም ዜና ማለት ነው
🟣ለመ🀄️ላ🀄️ል
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ 4ቱ ቅዱስ ወንጌላውያን አለምን በወንጌላቸው ያጣፈጡ ናቸው ። እኔህ ቅዱሳን ወንጌላውያን የጻፉት ወንጌል ምን ምን ናቸው ?
نمایش همه...
✟የቅዱስ ማቴዎስ ወንጌል ✟
✟የቅዱስ ማርቆስ ወንጌል ✟
✟የቅዱስ ሉቃስ ወንጌል ✟
✟የቅዱስ ዮሐንስ ወንጌል ✟
✣ሁሉም መልስ ናቸው ✣
Promotion ለማሰራት